በጣም አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ
♥️ክፍል 3⃣ ♥️
...🖊እርሷ ግን ምንም መናገር እልፈለገችም ግን ምንም ቢሆን ጓደኛሽ ነኝ ብላት ብሰራት ምንም ልትመልስልኝ አልቻለችም የማትነግረኝ ከሆነ ደግሜ እንደማላናግራት ነግሬ ላስፈራራት ሞከርኩ ግን ተሳክቶልኛል እሺ እነግርሻለው ግን እባክሽ የምነግርሽን ለማንም እንዳትናገሪ እባክሽ አብሶ ለአማን እና ለአቤል አለችኝ በጣም ደነገጥኩ ከእነርሱ ምን ልትደብቅ ትችላለች ብዬ ደነገጥኩ ከዛ እኔ ፍቅር ይዞኛል ብላ ስቅስቅ ብላ አቀሰች ልቤ ቀጥ ብላ ቀረች በጣም ደነገጥኩ ለአማንም ለአቤልም አትናገሪ ያለችኝ ከእነርሱ አንዳቸው ናቸው ብዬ ደነገጥልኩ አንድም ቀን ለአቤል ልዩ ስሜት እንዳለኝ ነግሬአት አላውቅም የመሸነፍ ያክል ተሰማኝ ተቀደምኩ ብዬ አሰብኩ ግን ከጓደኛዬ አይበልጥም ብዬ መልሼ አሰብኩ ከዛም እርሷን ላማረጋጋት እየሞከርኩ ከማን ፍቅር እንደያዛት ስጠይቃት ይባስ ብላ በጣም ማልቀስ ጀመረች ከዛም ትንሽ እንደቆየን ልክ ልትንግረኝ አ... እንዳለች ስልኬ ጠራ ከዛ አቤል ነበር የደወለው ልቤ ክፍል አለ ላንሳው አላንሳው እያልኩ እያለ ሜሮን አንሽው እንጂ ስልኩን ስትለኝ እ እ እ እሺ እልኩ እና አነሳውት አቤት እቤል አልኩት ቃልዬ የት ነሽ አለኝ ዶርም ነኝ ፈልገኸኝ ነበር አልኩት አዎ በፍጥነት ነይ እፈልግሻለው ምን የሚያስቸኩል ጉዳይ ተገኘና ነው እንዲህ የምታጣድፈኝ ስለው እርሱ ስትመጪ ይነገርሻል አሁን እታች እየጠበኩሽ ነው አታስቁሚኝ ፈጥነሽ ውረጂ አለኝ ከዛም እሺ አሁን መጣው በቃ ብዬ ስልኩን ዘጋውት ሜሮን በቃ ሂጂ ስትምጪ እናወራለን አለችኝ ትንሽ አረጋግቻት ሄድኩ በጣም ጨንቆኛል አሁን አቤልን ነው ምወደው ብትለኝ ምን ይዉጠኛል ደግሞስ እርሱ ለምንድን ነው እንዲህ እያጣደፈ የጠራኝ እርሱም እንደሚወዳት ሊነግረኝ ይሁን እያልኩ እያሰላሰልኩ ሳላስበው አቤልን አልፌው ሄድኩ አቤል አውቆ አይቶኝ ዝም አለና ከኃላዬ ይከተለኛል እኔ ግን ከገባውበት ውስብስብ ሀሳብ መውጣት አልቻልኩም ከዛ ትንሽ ከቆየ በኃላ ጃስ ሲለኝ በጣም ደንግጬ በስመአብ ብዬ አቀፍኩት ከዛ የልብ ምቱ ይሰማኝ ነበር ልቡ በጣም ይመታል ከዛ ቀና ብዬ ስመለከተው ቁልቁል ወደኔ በስስት እያየኝ ለምን ግን አወኩሽ ባላቅሽ ይሻለኝ ነበር አለኝ በጣም ደንግጬ ለምን ምን አጠፍው ስለው አይ ምንም ብሎ ለቀቀኝ ከእቅፉ ባልወጣ ደስ ይለኝ ነበር ግን ግድ መውጣት ነበረብኝ ከዛም ለትንሽ ሰአታት በመሀከላችኝ ዝምታ ሰፈነ ዝምታውን ለመስበር ያክል ለምን ነበር እንዲህ በአስቸኳይ የፈለከኝ አልኩት እርሱም ጥቂት እንደማሰብ አለና ይኸውልሽ ቃል ልነግርሽ የምፈልገው ነገር አለ አለኝ እኮ እሱን አቃለው ግን ምንድነው ልትነግረኝ ምትፈልገው ነገር አልኩት በጣም የተጨናነቀ ቃላቶቹን እያወጣ ቃል በመጀመሪያ ስለ እኔ ምታስቢውን ነገር ንገሪኝ አለኝ እኔም በጣም ደነገጥኩ እ እ እ ምን ማለት ፈልገህ ነው ምትነግረኝን ነገር በግልፅ ንገረኝ አልኩት ከዛ ከመች ጅምሮ እንደሆነ ባላውቅም አንቺን ማሰብ ከጀመርኩ ግን ቆይቻለው ...🖊ቃልዬ በጣም ነው ማፈቅርሽ አንደበቴ ቁልፍልፍ አለ መናገር አቃተኝ በወቅቱ ምን እንደሚሰማኝ አላውቅም በጣም ደስ እንዳለኝ አቃለው ግን ቅር ቅር የሚለኝ ነገር አለ ምንድን ነው እንዴ እረስቼው ሜሮን አ.... ስትል ነበር ስልኬ ጮሆ ማንን እንደነበር ሳልጠይቃት ነበር የመጣውት አሁን ለአቤል እንደምወደው ከነገርኩት እርሷም እርሱን ከወደደችው ትጎዳለች ታዳ ምን ልበለው በጣም ጨነቀኝ ዝምታዬ ያስጨነቀው አቤል ቃልዬ ምነው ዝም አልሽ አንድ ነገር በይ ማፍቀሬ ስህተት ሆኖ ከታየሽ ስደቢኝ ምችኝ ብቻ አላውቅም ቅጪኝ ግን እባክሽ ዝም አትበይኝ ዝምታሽ ያስፈራል አለኝ እኔም እንደማንገራገር አልኩና ትንሽ ጊዜ ስጠኝ ማሰብ እፈልጋለው አልኩት እርሱም ችግር የለውም የፈለግሽውን ያክል ጊዜ ወስደሽ አስቢበት አለኝ እሺ ብዬው ቻው ተባብለን ተለያየን ከአቤል አፍ ይሄ ይወጣል ብዬአንድም ቀን አስቤው አላውቅም ግን በጣም ደስ ብሎኛል አሁን ችግሩ ሜሪ ማንን ነው ምትወደው ነው ከራሴ ጋር እንዲህ እየታገልኩ ዶርም ደረስኩ ስደርስ ግን ሜሪ ብዙ ከማልቀስዋ የተነሳ እራስዋን አሟት ተኝታለች አስተኛኘቷ ልክ እንደህፃን ነው ታሳሳለች በቃ ነገ አወራታለው ብዬ ወደ መኝታዬ ሄድኩ ለመተኛት ብሞክርም ምንም እንቅልፍ አልመጣም አለኝ ላነብ ብልም እንኳ በቃ ቅዥብ ብያለው አይነጋ ነገር ለሊቱ አመታት ሆኖብኝ ነጋ ጠዋት ገና እንደተነሳን በደንብ እንኳን ሳትነቃ ከማን ፍቅር እንደያዛት ጠየኳት ትንሽ እንደመሽኮርመም ብላ አ አ አ ስትል ኧረ በፈጣሪ ይሁንብሽ ንገሪኝ ስላት በቃ እሺ አማንን ነው የወደድኩት አለችኝ ምን አማን አልኳት አዎ አማን አለችኝ እርግጥኛ ነሽ አልኳት ያምሻል ምን ማለት ነው ስትለኝ እውንትም ያመኛል ምን አይነት ጥያቄ ነው የጠየኳት
ግን አቤል ትላንት እንደሚያፈቅረኝ ከነገረኝ በላይ ዛሬ ደስተኛ ሆንኩ ከዛ የስ ምናምን እያልኩ ሳብድ ምን ሆነሽእንዴት ነው ዛሬ ግን በሰላም ነው አለችኝ በጣም ደነገጥኩ የማደርገው ነገር ለራሴም ገርሞኛል ወደ ማታ አካባቢ እኔና ሜሪ ቁጭ ብለን እያወራን እንደወደደችው እና ብዙ ነገር ነገረችኝ ከዛም ቃል ግን እስኳሁን በፍቅር ያሰብሽው ሰው የለም ስትለኝ አሁን አልነግርሽም ሰርፕራይዝ ነው አልኳት እንድነግራት ብዙ ብትለምነኝም አልነገርኳትም የምንመረቅበት ጊዜ ደርስዋል ለፈተና በጣም እየተዘጋጀን ነው በብዛት ላይብረሪ ነው ምናሳልፈው ለአቤልም ልክ ፈተና እንደጨረስን ሁሉንም ነገር ልነግረው አስቤያለው ይህንኑ ሀሳቤን ስለነገርኩት እርሱም እየተጫነኝ አይደለም ዛሬ ግን በጣም የሚያስጠላ የሚያናድድ ነገር ተፈጠረ አማን ደውሎ ሊያገኘኝ እንደሚፈልግና በጣም አስቸኳይ እንደሆነ ነገረኝ ከዛም እኔ ጋር እንደምትመጪ ለማንም እንዳትናገሪ ብሎኛል ከዛም አስቸኳይ ነው ስላለኝ ፍንጥር ብዬ ስወጣ ሜሪ ወዴት ነው ስትለኝ ማሚ ጋር ልደውል ነው እዚህ ኔቶርክ የለም አልኳት ያልኳት ነገር ባይዋጥላትም እሺ አለችኝ ከዛም አማን ከርቁ ሆኖ እየተንጎራደደ አየውት በቻልኩት ፍጥነት ደርሼ ምን ተፈጠረ ችግር አለ አቤል ምን ሆነ አልኩት አይ ማንም ምንም አልሆነም እኔ ለራሴ ጉዳይ ፈልጌሽ ነው አለኝ ምነው ምን ሆንክ አልኩት ይኸውልሽ ቃል ችግር ውስጥ ነኝ አለኝ የምን ችግር አልኩት ፍቅር ያዘኝ አለኝ እኔም ሜሪን ወደዳት ማለት ነው በቃ ጎደኝነታችን ወደ ፍቅር ሊለውጥ ነው ደስ ይላል እያልኩ እና ጥሩ እኮ ነው ግን ከማን እልኩት አማን ዛሬ አስተያየቱ ተቀይሮብኛል ወደ እኔ ቀስ እያለ መጠጋት ጀመረ ቀስ እያለ በጣም ተጠጋኝ ከዛም ካንቺ ሲለኝ ልቤ ቀጥ አለ መናገር አቃተኝ ደርቄ ቀረው አማን ግን ቀስ ብሎ ልክ ሊስመኝ ሲል ዋው ዋው ስታምሩ የሚል ከጭብጨባ ጋር...
ክፍል አራት ከ 💚Like በኋላ ይቀጥላል❤️🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።

♥️ክፍል 4♥️
...🖊በጣም ተጠጋኝ ከዛም ካንቺ ሲለኝ ልቤ ቀጥ አለ መናገር አቃተኝ ደርቄ ቀረው አማን ግን ቀስ ብሎ ልክ ሊስመኝ ሲል ዋው ዋው ስታምሩ የሚል ከጭብጨባ ጋር ድምፅ ሰማው ስዞር ሜሪ እና አቤል ናቸው በጣም ደነገጥኩ ግን ስረዳ አቤል እኔ ጋር ሲደውል ሜሪ አንስታ እየተጣደፍኩ እንደወጣው እና የሆነ ነገር እንዳለ ስትነግረው ነው ተከታትለው የመጡት ግን አቤል በጣም እንደተናደደ ያስታውቃል በቃ ለዚህ ነበር ምላሽ መስጠት ያቃተሽ ብትነግሪኝ እኮ ችግር አልነበረውም ለምን ለምን ታሰቃይኛለሽ ቆይ ምን ጋር ጥፍቴ አንቺን ማፍቀሬ ግን እንደዚህ አይነት ሴት አልመሰልሽኝም ነበር ብሎኝ ምላሼን ሳይጠብቅ ሄደ ላስቆመው ሞክሬ ነበር ግን አልቻልኩም ይሄ ሁሉ ሲፈጠር ሜሪ ከማልቀስ ውጪ ያወራችው ነገር አልነበረም አሁን ግን ተራዋ የደረሰ ይመስል ቃል አንቺ እኔን እንዲህ ታረጊኛለሽ የውስጤን ስለነገርኩሽ ትረጂኛለሽ ብዬ አንቺ እኮ ጓደኛዬ ሳትሆኚ ልክ እንደህቴ ነበር ማይሽ አሁን ግን እምነቴን ሙሉ በሙሉ አጥፍተሽዋል ክፉ ክፉ ነሽ እያለች እያለቀሰች ወደ ዶርም ሄደች የሚሆነው ሁሉ በህልም ነበር የመሰለኝ ደርቄ ቀረው የቆምኩበት መሬት ላይ ወደኩ ልክ እኔ ስወድቅ አማን ተንበረከከ ምን ሆንሽ ምንድን ነው የተፈጠረው እነ ሜሪ ምን ሆነው ነው እለኝ ምንም ማለት አልቻልኩም አሁን ብቻዬን መሆን እፈልጋለሁ ነገ ስረጋጋ ሁሉንም እነግርሀለሁ አልኩት ሊያስጨንቀኝ ስላልፈለገ እሺ ወደ ዶርም ልሸኝሽ አለኝ አይ እራሴ እሄዳለው ደና ነኝ እልኩት እባክሽ እንዲ ሆነሽ ብቻሽን ትቼሽ መሄድ አልችልም ሲለኝ እባክህ እማን ተወኝ እራሴ መሄድ እችላለሁ ብዬ ጮኩበት እስከዛሬ ስስቅ እንጂ እንዲህ ስሆን አይቶኝ ስለማያቅ በጣም ደነገጠ እሺ በቃ እሺ ተረጋጊ እሄዳለው ብሎኝ ቀስ እያለ መሄድ ጀመረ የሜሪን አይን እንዴት እንደማየው ምን ብዬ እንደማስረዳት ግራ ገብቶኛል ግን ዶርም ስገባ ጥቅልል ብላ ታለቅሳለች ላናግራት አልቻልኩም በቃ ስትረጋጋ አናግራታለው ብዬ አልጋዬ ላይ ጋደም አልኩ በቃ ከአቤል ጋር እስከመጨረሻው ተጣላን ብዬ አለቀስኩ በጣም በሸኩ ከሁሉም በላይ ከአቤል በፊት የማቃትን ጓደኛዬን ጎዳዋት በእርሷ ዘንድ ታማኝነቴን አጣው ሁሉም ቀርቶብኝ ብያንስ ባናግራት ደስ ይለኛል ግን እርሷ አይኔን ማየት አትፈልግም እንደምንም እየተሟዘዘ ነጋ ገና ሲነጋ አማ ደውሎ ላግኝሽ አለኝ እኔም ትላንት ስላስከፍውት በዛው ይቅርታ እለዋለው ብዬ እሺ አልኩት ከአማን ጋር ተገናኝተን ስለተፈጠረው ነገር በሙሉ ነገርኩት አቤል እንደማፈቅረው ሜሪ ደግሞ እርሱን እንደምትወደድ ብቻ ሁሉንም ነገርኩት ሆድ ብሶኝ ስለነበር ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ ከዛም እንድረጋጋ ብሎ አማን እቅፍ ውስጥ አስገባኝ ክፍቶኝ ስለነበር ምንም አላልኩም ማታ አቤል እንደዛ ስለተናገረኝ ይቅርታ ሊጠይቀኝ እና ምን እንደተፈጠረ ላስረዳው ፈልጎ ሲመጣ እኔን እና አማንን ተቃቅፈን አየን ከዛ..ቃል አለኝ እያለቀስኩ እንደነበር አይቷል እና አማንን ጥሎን ሄደ አቤል አማን የተቀመጠበት ቦታ ላይ ቁጭ አለና ልትነግሪኝ ምትፈልጊው ነገር አለ ብሎ ጠየቀኝ እኔም ከምላሼ ይልቅ እንባዬ ነበር የቀደመኝ ከዛም ሊያረጋጋኝ ሞከረ ግን ባሰብኝ እኔ አልጠቅምም እያልኩ ማልቀስ ጀመርኩ እንዴ ለምንድነው እንዲህ ምትይው አለኝ አቤሌ የተፈጠረውን እንዳልተፈጠረ አድርጎ ጠየቀኝ የገዛ ጓደኛዬ በኔ ምክንያት ተጎዳች አንተንም አሰቃየውህ እያልኩ አለቀስኩ ከዛ አቤሌ አንድ ነገር ልንገርህ አልኩት ምንድነው ቃሌ ንገርኝ አለኝ እቤሌ ገና እንዳየውህ የመጀመሪያ ቀን ነበር የወደድኩህ ግን ልነግርህ አልቻልኩም ስለው ስልኬ ጮኽ ማም ነበረች አቤት እማዬ አልኳት ምነው ልጄ ይሄን ሰሞን አልደወልሽም በሰላም ነው አለችኝ ደና ነኝ እናቴ ሰለም ናቹ አልኳት እማ ድምፄ ሲለወጥ ታቃለች ልጄ አሞሻል እንዴ ድምፅሽ ትክክል አይደለም አለችኝ አይ እናቴ ምንም አልሆንኩም ትንሽ ጉንፍን ነገር ይዞኝ ነው አልኳት እሺ በቃ ችግር ካለ ልጄ ደውይ እባክሽ አለችኝ እሽ እማ አታስቢ አልኳት ከዛ እርሷን አናግሬያት ዞር ስል አቤል በቦታው የለም ደነገጥኩ ስደውል ስልክ አያነሳም ከዛም ወደ ዶርም ስሄድ ሜሪ የለችም በቃ ዶርም ቁጭ ብዬ ማልቀስ ጀመርኩ ከ1 ሰአት በኃላ ሜሪ መጥታ ቃል በጣም ይቅርታ ሳልሰማሽ እንደዛ መሆን አልነበረብኝም አለችኝ ግራ የማጋባት ፊት እያሳየዋት አልገባኝም ሜሪ ይቅርታ አረግሽልኝ አልኳት ሲጀመር ምን አጥፍተሽ አማን ሁሉንም ነገር ነግሮኛል አቤልንም እንደምትወጂው እርሱም እንደዛው አይደል አለችኝ እኔ ግን ምንም ሳልላት ተጠመጠምኩባት ከዛ ኧረ ቀስ ገደልሽኝ አለችኝ እና ተሳስቀን ትላንት እና ዛሬ ምንም እንዳላነበብን ፈተና ከ3 ቀን በኃላ እንደሆነ እረስቼዋለው ግን ጊዜው በጣም ይፈጥናል ትኩረታችንን ሙሉ በሙሉ ጥናታችን ላይ አረግን አቤልን ከዛ ቀን ጀምሮ አይቼው አላቅም በጣም ቢያሳስበኝም ግን አሁን ጥናቴ ላይ ትኩረቴን ማረግ እንዳለብኝ አውቃለሁ እንዲህ እያለ ምርቃታችን ደረሰ አራታችንም ተመራቂ ለመሆን በቃን ማም በጣም ደግሳ ነው የጠበቀችኝ
አሁን ከተመረቅን 2 ሳምንት ሞላን አሁን እኔ ድሬ እናቴ ጋር ነኝ ሜሪም አቤልም አማንም ሀዋሳ ናቸው ከአማን እና ከሜሪ ጋር በስልክ እናወራለን አቤልን ግን አግንቼው አላቅም ግን ዛሬ የማላቀው ቁጥር ተደውሎ ማንነቱን ስጠይቅ አቤል ነበር በጣም ደስ አለኝ ምገባበት አጣው ከዛም ድሬ እንደመጣና ማንንም እንደማያቅ ወጥቼ እንድቀበለው ነገረኝ ትንግርት ነው የሆነብኝ አቤል ድሬ ነው ያለው እሺ መጣው በቃ መጣው አልኩት እና ሊያሳምረኝ የሚችል ልብስ መምረጥ ጀመርኩ...
ክፍል አምስት ከ 💚Like በኋላ ይቀጥላል❤️🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።
ሴትዮዋ ልጃቸው ከቻይና ትወልዳለች አሉ፡፡ አንድ ወር እንደሞላት ልጂቱ ትሞትና ልቅሶ ይጠራሉ፡፡ታድያ እያለቀሱ ወደ ድንኳኑ ሲገቡ ምን አሉ መሰላችሁ እኔ ድሮም ጠርጥሬ ነበር፣ ጠርጥሬ ነበር፤የቻይና ነገር ይኼው ነው አይበረክትም አሉ ይባላል፡፡በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ሚዲያ ስማቸው ከሚነሣ ሀገሮች እና ሕዝቦች መካከል የቻይናን እና የቻይኖችንያህል ቦታ ያለው የለም፡፡በመንገድ ሥራ፣ በግድብ፣ በማዕድን ማውጣት፣ በቴሌ ኮሙኒኬሽን፣ በሸቀጣ ሸቀጥ፣ በፖለቲካ፣ ባህልሁለ ነገራችን ቻይና ቻይና ይላል፡፡ የኢትዮጰያ ቴሌቭዥን እንኳን በቀን ውስጥ ቢያንስ አንድ የቻይና ዜናሳያሳየን አይውልም፡፡ ጠላ ቤት፣ ጠጅ ቤት፣ ሥጋ ቤት፣ ጉልት ገበያ፣ መርካቶ፣ አትክልት ተራ፣ አጠናተራ፣ በግ ተራ፣ ካዛንቺስ፣ ቺቺንያ ዘወር ዘወር ብትሉ ከአሥሩ ሰው አንድ ሦስቱ ቻይና ሆኖታገኙታላችሁ፡፡እንዲያውም ከመብዛታቸው የተነሣ እንደ አንድ ብሔረሰብ ተቆጥረን በፌዴሬሽን ምክር ቤት ወንበርይሰጠን ብለዋል እየተባለ ይቀለድም ነበር፡፡በዚህች ሀገር ታሪክ ውስጥ ዑቃቤ እየሆኑ በየዘመናቱ የሚመጡ ሕዝቦች አሉ፡፡ ከግራኝ አሕመድ ጦርነትበኋላ ፖርቱጋሎች መጥተው ነበር፡፡ በሀገሪቱ በነበሩ የፖለቲካ እና የሃይማኖት ብጥብጦች ውስጥእጃቸውን ነክረው፣ በሌላም በኩል ቤተ ክርስቲያን እና ድልድይ ሠርተው ሄደዋል፡፡ በእነርሱ ዘመንየተሠሩ ድልድዮች ከሦስት መቶ ዓመታት በላይ ተሻግረው ዛሬም ለታሪክ ተቀምጠዋል፡፡ከፖርቱጋሎች ጋር ተዋልደው የቀሩ አያሌ ኢትዮጵያውያንም አሉ፡፡ በምዕራቡ የጎንደር ክፍል ራሳቸውንየፖርቹጋል ዝርያ አድርገው የሚቆጥሩ ኢትዮጵያውያን መኖራቸውን ሰምቻለሁ፡፡በዐፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመን መጀመርያ ላይ ኢትዮጰያ ፈረንሳይ ፈረንሳይ ትሸት ነበር፡፡ በኋላ ደግሞአሜሪካኖች የሀገሪቱ ውቃቤዎች ሆኑ፡፡ አሥመራ ላይ ቃኘው ጣቢያን ተክለው ፖለቲካውንምወታደራዊው ተቋሙንም የበላይ ጠባቂነት ተሾሙበት፡፡የ1966 አብዮት ደግሞ ኩባ እና ራሽያ የሚባሉ የበላይ ጠባቂዎችን ይዞ መጣ፡፡ ኩባዎች ኢትዮጵያንተምነሸነሹባት፤ ኢትዮጵያውያንም ኩባ ሄደው ኖሩ፤ ተማሩ፡፡ እነ ፊደል ካስትሮን የአያቶቻችን ያህል
አወቅናቸው፡፡ የአራት ሰዓታት ንግግራቸውንም የቅዳሴ ያህል ቆመን አዳመጠን፡፡ ኩባ ከቆዳ ስፋቷ በላይበኛ ልብ ውስጥ ቦታ አገኘች፡፡ኢትዮጵያ የሶቪየት አንዷ ክፍለ ሀገር እስክትመስል ድረስ የሶቭየቶች መንፈስ ወረረን፡፡ በወታደር ቤትየነበሩት ቁምጣዎችም ብሬዥኔቭ ተባሉ፡፡ ሥነ ጽሑፋችንም ከግእዝ ወጥቶ ወደ ራሽያ አቀና፡፡ እንደ ሰውበምድር እንደ ዓሳ በባሕር፣ የምንጮች መፍለቂያ ተራሮች ናቸው፤ ልጅነት፣ የሚባሉ መጻሕፍትን ኩራዝአከፋፈለን፡፡ እነ ማክሲም ጎርኪይን ከነሐዲስ ዓለማየሁ በላይ አደነቅናቸው፡፡ እነ ቀስተ ደመናመጽሔቶችን አነበብን፡፡ የሞስኮ ራዲዮም አዳመጥን፡፡ ሌኒን የሚባል ሰው በአካል ባናገኘውም በመንፈስከኛ ጋር ለአሥራ ሰባት ዓመት ኖረ፡፡ያም ደግሞ አለፈና የቻይና ዘመን መጣ፡፡ነገሩ ቻይኖች ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ይህ የመጀመርያቸው አይደለም፡፡ እኛም ስንጓዝ እነርሱም ሲመጡመክረማችንን የሚያስረዱ ድርሳናት አሉ፡፡ ፒንግ የተባለው የቻይና ንጉሥ ነግሦ በነበረ ጊዜ (ከ1 እስከ 6ዓም) አውራሪሶች በምሥራቅ አፍሪካ ከሚገኝ አግአዚ ከሚባል ሀገር ይገቡ እንደነበር የሚገልጡየቻይና መዛግብት አሉ፡፡ ይህ አግአዚ የተባለው ሀገርም ኢትዮጵያ ሳትሆን እንደማትቀር ይታመናል፡፡በታግ ሥርወ መንግሥት ጊዜ (618 - 907 ዓም) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር የንግድ ግንኙነት ነበራት፡፡በዚያም ባሮችን፣ ዝሆኖችን፣ አውራሪሶችን፣ የከበሩ ድንጋዮችን እና ሌሎችንም ታስገባ ነበር፡፡ ኢትዮጵያውስጥ በአርኬዎሎጂ የተገኙ የቻይና ሳንቲሞች የዚህ የንግድ ግንኙነት ውጤቶች መሆናቸው ይታመናል፡፡በዘመናዊው ታሪካችንም በሊግ ኦፍ ኔሽንስ ውስጥ ኢጣልያን ኢትዮጵያን መውረሯን ከተቃወሙት አምስትሀገሮች አንዷ ቻይና ነበረች፡፡ ሁለቱ ሀገሮች የመጀመርያውን የዲፕሎማሲ ግንኙነት የጀመሩት እኤአበዲሴምበር 1 ቀን 1970 ዓም ነበር፡፡እንዲህ እንዲህ እያለች ቻይና እዚህ ደርሳለች፡፡ኢትዮጵያውያን ቻይናን የሚያውቋት በብዙ ጠባይዋ ነው፡፡ አብዛኞቹ የመርካቶ ሰዎች የቻይኖች ደንበኞችናቸው፡፡ ሁለመናችን ከቻይና ሆኗል የሚመጣው፡፡ እንዲያውም ባለፈው ጊዜ የቤተ ክርስቲያን ሥዕሎችምቻይና ተመርተው እንደሚገቡ ሰምቻለሁ፡፡ ነገ ንዋያተ ቅድሳትም ከቻይና ማስመጣታችን የማይቀር ነውማለት ነው፡፡የቻይና ዕቃዎች ርካሾች ናቸው፡፡ አንድ ጊዜ ለገሐር ላይ አንድ የቻይና ሙሉ ልብስ በአሥራ አምስትብር ሲሸጥ አይቻለሁ፡፡ እውነት ስላልመሰለኝ ጠጋ ብዬ አየሁት ልብስ ነው፡፡ ታድያ አንዱ ተረበኛ
½ለመሆኑ ይታጠባል?ብሎ ጠየቀ፡፡ ሻጩ ምን እንዳለው ታውቃላችሁ በአሥራ አምስት ብርየሚታጠብ ሱፍ ያምርሃል? ባክህ ዩዝ ኤንድ ስሮው ነው፡፡ይህን ስሰማ አንድ የድሮ ቀልድ ትዝ አለኝ በድሮ ዘመን መንግሥት የመምህራን እጥረት ስለነበረበትአሥራ ሁለተኛ ክፍል ያጠናቀቁትን መጠነኛ ሥልጠና ሰጥቶ ያሠማራ ነበር አሉ፡፡ እነዚህም ½የድጎማመምህራን╗ ይባሉ ነበር፡፡ ደሞዛቸውም መቶ ሰማንያ አምስት ብር ነበር ይባላል፡፡ ታድያ አንዱ የድጎማመምህር የእንግሊዝኛ ክፍል ውስጥ ገብቶ ክኖው፣ ክናይፍ፣ ክኖውሌጅ፣ እያለ ያስተምራል፡፡ እንዳጋጣሚበዚያ ጊዜ ተቆጣጣሪ ይገባና የሚያስተምረውን ይሰማዋል፡፡ በኋላ ታድያ ቢሮው ጠርቶ እንዴትክናይፍ፣ ክኖው፣ ክኖውሌጅ እያልክ ታስተምራለህ? ይለዋል፡፡ ያ የድጎማ መምህርም ታድያ በ185ብር ደሞዝ ናይፍ፣ ኖው፣ ኖውሌጅ እያልኩ እንዳስተምርልህ ትፈልጋለህ?╗ አለው አሉ፡፡ በአሥራአምስት ብር የሚታጠብ ሱፍ ትፈልጋለህ ያለውን እንዳትረሱ፡፡ሌላኛው ቀበል አድርጎ ½በተለይ ዝናብ ከመጣ ከቤትህ መውጣት የለብህም፡፡ ውጭ ከሆንክም ሮጠህአንድ ቤት መግባት አለብህ፡፡ ያለበለዚያ ዝናቡ ልበሱን አጥቦ ይወስደውና ራቁትህን ትቀራለህ╗ አለናሁኔታውን አሟሟቀው፡፡ ኖ ኖ ኖ እንደርሱ አይ ደለም╗ አለ ደግሞ ሌላው፡፡ ½ዝናብ ከመታህማራስህን ታጣዋለህ፤ ምክንያቱም የልብሱ ቀለም ይቀየርና ሌላ ልብስ ነው የሚሆነው፡፡ቻይና ለአፍሪካ እና ለአሜሪካ ገበያ የምትሠራው ይለያያል፡፡ አሜሪካኖችም ቢሆኑ በቻይና ምርቶች ላይየተንጠለጠሉ ናቸው፡፡ እዚያ ግን ደረጃቸውን እና ጥራታቸውን የጠበቁ የቻይና ምርቶችን ነው የምታገኙት፡፡ አንድ ቻይና የሚገኝ ወዳጄ እንዳለው ቻይና አንድን ምርት በምን ያህል ጥራት ልስራልህ? ብሎአይጠይቅም፡፡ በምን ያህል ወጭ ልሥራልህ? እንጂ፡፡ አንድን የጫማ ዓይነት መልኩ እና ቅርጹተመሳሳይ ሆኖ የመቶም የአንድም ብር አድርጎ ማምረት ይቻላል፡፡ በቻይና፡፡ቻይኖች መንገድ ሲሠሩ አንድ መንደር ይደርሳሉ፡፡ የመንደሩ ሰዎች ይጠመቁበት የነበረው ጠበልበመንገዱ ሥራ ምክንያት ይቋረጥባቸዋል፡፡ ታድያ መንደርተኞቹ አንድ ሆነው ቻይኖቹ ጋ ይሄዳሉ፡፡
ጠበላችን እንዲቋረጥ አድርጋችሁታል ይሏቸዋል ቻይኖቹን፡፡ ችግር የለም አሉ ቻይኖቹ፡፡ ሳምፕሉንስጡን እና አምርተን እናመጣላችኋለን
አንዳንድ ነጋዴዎች የአሜሪካን ወይንም የአውሮፓን ሞዴል ይገዙና ወደ ቻይና ይሮጣሉ፡፡ እዚያምበአነስተኛ ዋጋ እና በመናኛ ጥራት ያስመርቱታል፡፡ ከዚያም ለእነርሱ በመቶ ፐርሰንት ትርፍ፣ ለእኛ ደግሞበርካሽ ይሸጡልናል፡፡ቻይኖች ጠንካራ ሠራተኞች መሆናቸውን አበሻ በሙሉ መስክሮላቸዋል፡፡ ሥራ አይንቁም፣ በሥራምአያለግሙም፡፡ እንዲያውም ½በሥራ መለገምን ኢትዮጵያ መጥተን ነው የተማርነው ይላሉ አሉ፡፡ እነርሱየሠሩትን የመንገድ ዳር ብረት አበሻ ነቅሎ ሲወስድባቸው እነዚህ ሰዎች ሌላ ሀገር አላቸው ወይ?ብለው የጠየቁትም ወደው አይደለም፡፡የቻይኖች የሀገር ፍቅር በመፈክር እና ባንዴራ በመልበስ ብቻ የሚገለጥ አይደለም፡፡ ለሀገራቸውየማይሆኑላት ነገር የለም፡፡ አሜሪካ ያሉ ቻይኖች አንድ የሚጠረጠሩበት ነገር ማንኛውንም ለሀገራቸውየሚጠቅም ዕውቀት እና ቴክኖሎጂ ወደ ቻይና በማሸጋገራቸው ነው፡፡ ለቻይኖች ቻይናም ተወለዱአሜሪካ ሀገራቸው ቻይና ናት፡፡ እንኳን በቀላሉ የሚገኘውን ዕውቀት እና ቴክኖሎጂ ቀርቶ በድብቅ እናበስለላ የሚገኘውን ወታደራዊ ምሥጢር እንኳን እየፈለፈሉ ወደ ሀገራቸው ይልካሉ ተብለው ይታማሉ፡፡ይህንን ያህል የሀገራቸው ፍቅር ዘልቆ የገባቸው ቻይኖች እኛን ሌላ ሀገር አላቸው ወይ? ብለውቢጠይቁ አይፈረድባቸውም፡፡ቻይኖች ያኙትን ሁሉ የሚበሉ ናቸው እየተባለ ተመርጦ በሚበላበት በሐበሻ ምድር ይታማሉ፡፡ ታድያ
1.5 ቢሊዮን ሕዝብ ያገኘውን ካልበላ እንዴት ሆኖ ሊኖር ኖሯል? ገበሬው ቻይኖች መንገድከሚሠሩበት ቦታ አጠገብ ነበር አሉ ቤቱ፡፡ ለመኪኖቻቸው እና ለራሳቸው የሚሆን ውኃ የሚያመላልስላቸው አህያ ይፈልጉና ቻይኖቹ ያነጋግሩታል፡፡ ሰውዬውም በዋጋ ይስማማል፡፡ ነገር በአህያዬ ፋንታእኔ ነኝ ውኃውን የማመላልሰው╗ ብሎ ታድያ በየቀኑ ውኃ የሚያመላልሰው ራሱ ነበረ፡፡ ቻይኖቹገረማቸውና ጠየቁት፡፡ አንተ ከምታመላልስ ለምን አህያህን አታከራየንም?╗ሰውዬውም መለሰ አህያዬእንደወጣች ባትመለስስ? ቻይና ያገኘውን ነው የሚበላው ሲባል ሰምቶ ነዋ፡፡ቻይኖችን እንደ ሌሎች የውጭ ዜጎች በውድ እና በተለዩ የሥራ ቦታዎች ላይ አታዩዋቸውም፡፡ ከትናንሽእስከ ግዙፍ ሥራዎች ላይ ተሠማርተዋል፡፡ ከከተማ እስከ ገጠር ገብተዋል፡፡ እንዲያውም አንድ ቦታየሰማሁት ቀልድ አለ፡፡ አንድ የገጠር መንገድ ቻይኖች ያሸንፉና ሠርተው ያስረክባሉ፡፡ እነርሱ ፕሮጀክቱንበጨረሱ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በመንደሩ የሚወለዱት ሁሉ ዓይናቸው ሞጭሟጮች ቁመታቸውአጫጭሮች ሆኑ አሉ፡፡ ደግሞ የሚገርመው የአብዛኞቹ ልጆች ስሞች ቻይና ነው የሚባለው፡፡
እና በዚህ የተነሣ ቻይኖች ኮንትራት በወሰዱባቸው የመንገድ ፕሮጀክቶች ዳር እና ዳር ያሉ መንደሮችወንዶቹ እርሻ እና ከብት ጥበቃ መሄድ እያቆሙ ነው ይባላል፡፡ አንድ አባ ወራ ሲወጣ አንድ ቻይናእየገባ ተቸግረው ነው አሉ፡፡ቻይኖች ማኅበራውያን ናቸው፡፡ ለጠጥ ያለ ሆቴል፣ ቀብረር ያለ ቡና ቤት አታገኟቸውም፡፡ ጠጅ ቤት፣አረቂ ቤት፣ ሥጋ ቤት፣ ሽሮ ቤት፣ እማማ ቤት፣ ብትገቡ ቢያንስ አንድ ቻይና አታጡም፡፡ እያቃጠላቸውም ሆነ እያንገበገባቸው ከቃርያ እና ሚጥሚጣ ጋር ሲታገሉ ታገኟቸዋላችሁ፡፡ ድሬዳዋ በሄድኩ ጊዜቻይኖች መንገድ ዳር አንጥፈው ጫት ሲቅሙ አይቼ ገርሞኝ ነበር፡፡ኢትዮጵያውያን ሌሎችን ማስመጥ የምንችል ሕዝቦች መሆችንን ያየሁት በቻይኖች ነው፡፡ ቻይና አሜሪካመጥቶ ራሱንም ባሕሉንም ጠብቆ ይኖራል፡፡ አንድ ቻይና ዛሬ ከታየ ከዓመት በኋላ ቻይና ታውን ይመሠረታል ተብሎ የሚነገርላቸው ቻይኖች ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሰምጠው ቀርተዋል፡፡ኢትዮጵያ ውስጥ የሚዘፈንለት፣ የሚለፈፍለት እና ቅኔ የሚወርድለት ዓባይ ካይሮ ላይ ስታዩትያናድዳችኋል፡፡ ማንም እንደ ፈለገ በየመንደሩ ሲጎትተው ታያላችሁ፡፡ አንዱ ከብት ያጠጣበታል፤ አንዱይዋኝበታል፣ አንዱ ልብስ ያጥበበታል፣ አንዱ ቆሻሻ ይደፋበታል፣ አንዱ መንገድ ያጥብበታል፣ አንዱ ጀልባይቀዝፍበታል፡፡ ጎጥ ለጎጥ፣ መንደር ለመንደር፣ ቱቦ ለቱቦ፣ ስርቻ ለስርቻ ያንከራትቱታል፡፡ቻይናም ኢትዮጵያ እንዲሁ ነው የሆነው፡፡ አረቂ ጠጭ፣ ጫት ቃሚ፣ ጥሬ ሥጋ ቆራጭ ሆኖ ቀርቷልቻይና፡፡ ካዛንቺስ እና ቺቺንያ ያመሻል ቻይና፡፡ ከተቀላቀልክ ማን ይለይሃል አለ የወሎ ገበሬእውነቱንኮ ነው፡፡ መንገድ የሚሠራ ቻይና አህያውን ይገጭበታል፡፡ ገበሬው ዘራፍ ብሎ አንገቱንይጨመድዳል፡፡ ክፈል ይላል ገበሬው፡፡ ቻይና ሆዬ ገንዘብ አልያዝኩም ካምፕ እንሂድና ልስጥህይላል፡፡ አይሆንም አለ ገበሬ፡፡ እዚያ ከዘመዶችህ ጋር ከተቀላቀልክ ማን ይለይሃል? ሁልህምተመሳሳይ ነህ╗ አለ አሉ፡፡ ቻይና ተቀላቅሏል፡፡የዓለምን ኢኮኖሚ እያስጠነገሩ፣ ለአሜሪካ እያበደሩ፣ የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው በሚለውየዲፕሎማሲ መርሐቸው እየተመሩ ቻይኖች አዲሶቹ ወዳጆቻችን ናቸው፡፡ ቢያንስ ሌላ የሚተካቸውእስኪመጣ ድረስ፡፡ ይቺን ፎርጅድ ምርታቸውን ቢተውን ግን እንዴት በወደድናቸው ነበር፡፡አሌክሳንድርያ፣ ቨርጂንያ
በዳንኤል ክብረት
Addis Ababa, July 23, 2024 (FBC) – Ethiopia delivered its national statement on the first Session of the Preparatory Committee for the 4th International Conference on Financing for Development which is underway in Addis Ababa.
Minister of Finance, Ahmed Shide articulated the Ethiopian stance and initiatives regarding the financing of the Sustainable Development Goals (SDGs).
He emphasized that the path following the adoption of Agenda 2030 has been fraught with challenges for many countries, including Ethiopia, due to various global issues.
In this context, the Minister underscored the importance of the upcoming 4th International Conference on Financing for Development in Spain next year.
Ahmed highlighted that te conference would serve as a crucial platform for renewing global commitments to achieving the SDGs through innovative development financing strategies.
Stressing Ethiopia’s ongoing commitment to solidarity with other African nations and the international community, the minister highlighted the importance of fostering dialogue and partnerships to enhance the mobilization of both national and international resources.
Additionally, he pointed out the need to strengthen the role of the private sector and to adopt innovative financing mechanisms, such as climate finance and blended financing, among others, to support sustainable development.
Addressing the debt burden through a permanent mechanism, broadening the tax base, enhancing tax collection and administration, and improving public financial management were also highlighted as key actions where Ethiopia is focusing its efforts to make progress on the SDGs.
Furthermore, international cooperation to combat illegal financial flows was also mentioned as an important action to undertake.
Looking ahead, Minister Ahmed Shide emphasized that the upcoming 4th International Conference on Financing for Development will be a critical opportunity to revitalize the SDGs and mitigate the impacts of climate change.
Ethiopia’s commendable actions in addressing climate change and its steadfast ongoing efforts such as Green Legacy have been highlighted on the occasion.
Finally, he urged the international community to take immediate and coordinated actions to tackle the challenges impeding the implementation of the SDGs, as per the Ministry of Finance.
Addis Ababa, July 22, 2024 (FBC) – Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) has held a meeting with political party representatives this morning to discuss cooperation on national issues.
This meeting was a continuation of an earlier gathering in April, where a direction was set for discussions to continue at various levels.
In a statement posted on his social media pages following the meeting with heads and representatives of different political parties, he mentioned that earlier in April, he had met with political party representatives to discuss cooperation on national issues. “Earlier in April, I met with political party representatives to discuss cooperation on national issues. A direction was set for discussions to continue at various levels,” he noted.
According to the premier, the purpose of this meeting was to build upon the previous discussions and work towards reaching a consensus on national issues of significance to all. “Today, we met again as a continuation of the April meeting, working toward forging a consensus on national issues of importance for all.”
WASHINGTON, July 19 (Sputnik) – Canadian Prime Minister Justin Trudeau has appointed Steven MacKinnon as the country’s new Minister of Labor and Minister of Seniors, Trudeau’s office said in a statement on Friday.
“The Prime Minister, Justin Trudeau, today announced a change to the Ministry: Steven MacKinnon becomes Minister of Labor and Seniors,” the statement said.
MacKinnon previously acted as leader of the government in the House of Commons and will assume his duties as of today