AboutUs

AboutUs

About Us

ዘመኑ ባፈራው የቴክኖሎጂ ግብአት በመጠቀም ለህብረተሰባችን ስራ ለሁሉም በሚል ግብ የተሻለ የስራ አማራጭ፣ ለተሻለ ኑሮ፣ ለተሻለ የገበያ ትስስር ፣ ለተቀናጀ የገበያ ተደራሽነት ገዥን ከደንበኛ የማስተሳሰሪያ የቴክኖሎጂ አማራጭ ይዘን መተናል በሁሉም የስራ መስክ በሁሉም የስራ እርከን ስራ ለሚገኙ ባለሙያዎች እና ድርጅቶች የስራ አጋጣሚን መፍጠር

Buy Goods

የፈለጉትን ምርት፣ግብአት፣በፈለጉት የደረጃ ምዘና በጥራት ደረጃ፣በእቃው ስም፣በዋጋ፣የምርት ጊዜ፣ሞዴል፣ አምራች ድርጅት፣ብራንድ፣ለምርቱ በተሰጠው አስተያየት በመመዘን ደንበኛው ምርቱን መሸመት ብሎም እቃውን ደንበኛው በሚገኝበት አድራሻ እቃው የሚደርስበትን ትስስር የሚፈጥር የቴክኖሎጂ አማራጭ ነው ከዚህ በተጨማሪ ቤቶችን፣ቁሶችን፣መገልገያ እቃዎችን…ወዘተ ተጫርተን መሸመት የሚያስችለን አማራጭ ነው የሚከራዩ ቤቶችን፣ቁሶችን፣አልባሳትን..ወዘተ ደንበኛው በፈለገው ምዘና መሰረት አወዳድሮ መከራየት ያስችለዋል

Hired Freelancer

በአጭር ወይም በረጅም የጊዜ ገደብ የሚፈጁ ፕሮጀክቶችን ደንበኛ ለማሰራት ባለሙያዎችን ወይም ድርጅቶችን በዋጋ፣በልምድ፣ ስራውን ጨርሶ በሚያስረክብበት የጊዜ ገደብ እና በመሳሰሉት መመዘኛ መንገዶች በመጠቀም ደንበኛው ባለሙያ ወይም ድርጅትን የሚቀጥርበት የቴክኖሎጂ አማራጭ ነው ለምሳሌ ያህል አንድ በሶፍትዌር ልማት ስራ ላይ የተሰማራ ባለሙያ ወይም ድርጅት ደንበኛው በፈለገው የስራ ግብአት መሰረት ደንበኛው አወዳድሮ መቅጠር ያስችለዋል

Hired Employee

ደንበኛው የፈለገውን ባለሙያ በፈለገው የትምህርት ዘርፍ ፣ የትምህርት ዝግጅት፣የስራልምድ፣ ክህሎት በመሳሰሉት መመዘኛ መንገዶች በመጠቀም ባለሙያ መቅጠር የሚያስችለን የቴክኖሎጂ አማራጭ ነው;; ከዚህ በተጨማሪ በተለያየ የስራ መስክ ስር የተሰማሩ(non-Educated) ልምድ እና ክህሎት ላይ የተሰማሩ የስራ መስኮች ላይ የተሰማሩ የህብረተሰብ ባለሙያዎችን ለምሳሌ በግንበኛነት፣በአናፂነት፣የቤት ሰራተኛ፣ልብስ አጣቢ፣ በጉዳይ አስፈፃሚነት እና የመሳሰሉት የስራ ክፍሎችን አወዳድሮ ማስቀጠር ያስችለናል

Buy Service

ደንበኛው የፈለገውን አገልግሎት በፈለገው አማራጭ ድርጅቶችን በማወዳደር ደንበኛው ባለበት ቦታ አገልግሎት ማግኘት የሚያስችለው አማራጭ ነው ለምሳሌ አንድ ደንበኛ የሂሳብ አያያዝ ስልጠና ማግኘት ቢፈልግ ድርጅቶችን አወዳድሮ ከመረጠ በኌላ ድህረ ጉፁ ባመቻቸለት የቴክኖሎጂ ግብአት ማለትም በምስል እና ድምፅ ግንኙነት(video conference or video call) በፅሁፍ ግንኙነት አማካኝነት አገልግሎቱን ደንበኛው በአለበት ቦታ አገልግሎቱን ማግኘት ያስችለዋል

Our Service

በድህረ ገፁ በመጠቀም ምርትዎን አቅርቦቶን መሸጥ መግዛት ማስቻል የፈለጉትን ምርት አቅርቦት መግዛት ማስቻል እንዲሁም እቃውን ባሉበት ቦታ ማድረስ ማስቻል ምርቶን ወይም አቅርቦትዎን ማጫረት እንዲሁም ተጫራጮችን መርጦ ክፍያ እንዲሁም አቅርቦትን ማመቻቸት የሚከራይ ንብረቶን ማከራየት ጊዜው ሲደርስ ኪራይ መቀበል ማስቻል የፈለጒትን ባለሙያ በፈልጒት የስራ መስክ በፈለጉት የጊዜ ገደብ ስራ ማሰራት(Freelancing job) የፈለጒትን ባለሙያ በፈለጉት የስራመስክ አወዳድረው መቅጠር ማስቻል ባሉበት ቦታ ሆነው የማማከር አገልግሎት የሶፍትዌር ፕሮግራሚንግ ስራዎችን ማሰራት አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ስራዎችን የዲዛይን ስራዎችን ኢንጅነሪን ስራዎችን ከደንበኛው ጋር በቪድዮ ኮል በድምፅ በፅሁፍ ግንኙነት አማክኝነት መስራት ማስቻል በአቅራቢያዎ የሚገኝ የእቃ ማድረስ ትእዛዝ ስራዎችን መስራት ማስቻል ድርጅቶችን ከደንበኞች ጋር የስራ ትስስር መፍጠር ማስቻል ምርቶን አገልግሎቶን ምንም ድህረገፅ ማሰራት ሳይጠበቅቦት በድህረ ገፃችን በመመዝገብ ለአለም ያስተዋውቊ እርሶ የፈለጉትን የስራ መስክ በህንፃ ስራ መስክ(ግንበኛ፣ አናፂ፡ ብረት ሰራተኛ፡ቀለም ቀቢ፡የቀን ሰራተኛ)በቤት አያያዝ እና ጥበቃ( የቤት ሰራተኛ፡ ፅዳት፡ምግብ ስራ፡ እንጀራ ጋገራ ፡ወጥ ሰራተኛ ፡ጥበቃ)በቢሮ ጉዳይ አስፈፃሚ እና የቢሮ መላላክ(የድርጅቶን በተለያዪ መስሪያ ቤቶች የድርጅቶን ጒዳዮች ማስፈፀም ሰራተኛ፡የቢሮ ስራ የሚላክ ስራ) ወዘተ የስራ መስኮች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ማስቻል

Plan And Strategy