Entertailment Page

Entertailment






👁 :
የፖክሮቭስክ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ ዩክሬን አዘዘች
Catagory:News
Auter:
Posted Date:08/23/2024
Posted By:utopia online

ሩሲያ አጸፋዊ እርምጃ በመውሰድ ወደ ፖክሮቭስክ መገስገሷን ተከትሎ የከተማዋ ነዋሪዎች ቀያቸውን ለቀው እንዲወጡ ዩክሬን ማዘዟ ተሰምቷል፡፡ ዩክሬን ከሳምንታት በፊት ወደሩሲያ ግዛት ዘልቃ መግባቷ የሚታወስ ሲሆን ፥ ይህንንም የሁለቱ ሀገራት መንግስታት ማመናቸው ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ አሁን ላይ ሩሲያ አጸፋዊ ምላሽ እየሰጠች ባለችበት የፖክሮቭስክ ከተማ የሚኖሩ ሕጻናት ያሏቸው ቤተሰቦች ቀያቸውን ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቋ ተመላክቷል፡፡ የአካባቢው ባለስልጣናት እንደተናገሩት ፥ አሁን ላይ የሩሲያ ጦር ወደ ከተማዋ በፍጥነት እየገሰገሰ ነው፡፡ በዚህም ነዋሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ከተማዋን እና ሌሎች በአቅራቢያ ያሉ ከተሞችን እና መንደሮችን ለቀው መውጣት አለባቸው ነው ያሉት ። ፖክሮቭስክ የዩክሬን ዋና የመከላከያ ምሽግ እና በዶኔትስክ ቀጣና ቁልፍ የሎጂስቲክስ ማዕከል አንዷ መሆኗን ጠቅሶ የዘገበው አልጀዚራ ነው፡፡


Type:Technology
👁 :
ሞዛምቢክ የናካላን ወደብ ለማላዊ ለማከራየት ተስማማች
Catagory:News
Auter:
Posted Date:08/23/2024
Posted By:utopia online

ሞዛምቢክ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘውን የናካላ ወደብ፣ ወደብ አልባ ለሆነችው ጎረቤቷ ማላዊ ለማከራየት መስማማቷ ተገልጿል፡፡ የወደብ ኪራይ ስምምነቱን የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ፊሊፔ ኒዩሲ እና የማላዊ አቻቸው ላዛሩስ ቻክዌራ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ የሁለቱን ሀገራት የንግድ ትስስር ይበልጥ ማጠናከር እንደሚያስችል ነው የተገለጸው፡፡ ከዚህ ባለፈም ስምምነቱ ለሞዛምቢክ የወደብ ኪራይ ገቢ የሚያስገኝ ሲሆን÷ ማላዊ ደግሞ አዲስ የእቃ ማጓጓዣ ወደብ እንድታገኝ ያስችላታል ተብሏል፡፡ የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ፊሊፔ ኒዩሲ÷ስምምነቱ እንደ ሞዛምቢክ-ማላዊ የጋራ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አይነት ጅምር ፕሮጀክቶችን ያግዛል ብለዋል፡፡ የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ በበኩላቸው÷ የናካላ ወደብ ማላዊ እቃ ለማጓጓዝ የምታወጣውን ወጪ በእጅጉ እንደሚቀንስ ተናግረዋል፡፡ የናካላ ወደብ በማላዊ፣ ዛምቢያ እና ሞዛምቢክ በጋራ እየተገነባ የሚገኝ የናካላ ልማት ኮሪደር አካል ሲሆን÷የፕሮጀክቱ ዋና አላማ ወደብ አልባ የሆነችውን ማላዊ ለማገዝ እና የቀጣናውን የልማት ትስስር ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ኮሪደሩ በአጠቃላይ 722 ማይል የመንገድ ግንባታ ያለው ሲሆን÷ ወደ ማላዊ ዋና ከተማ ሊሎንግዌ የሚያገናኝ የባቡር መስመር ጥገና እንዲሁም የፍተሻ ኬላዎች አሉት መባሉን ዘ ማሪታይም ኤክስኪዩቲቭ ዘግቧል፡፡


Type:Technology
👁 :
ሃማስ የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን የሚያደናቅፉ ጉዳዮችን ለመፍታት የቀረበውን ሃሳብ እንዲቀበል አሜሪካ አሳሰበች
Catagory:News
Auter:
Posted Date:08/23/2024
Posted By:utopia online

ሃማስ የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን የሚያደናቅፉ አለመግባባቶችን ለመፍታት የቀረበውን ሃሳብ እንዲቀበል አሜሪካ አሳስባለች፡፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በትናንትናው ዕለት ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ብሊንከን የእስራኤል ቆይታቸውን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን የሚያደናቅፉ አለመግባባቶችን ለመፍታት ዋሽንግተን ያቀረበችውን አሻጋሪ ሀሳብ እንደተቀበለች ተናግረዋል፡፡ በተመሳይ ሃማስም የቀረበውን ሃሳብ እዲቀበል አሳስበው÷ ይህ ግፊት ስምምነት ለማድረግ ከሁሉ የተሻለ እና ምናልባትም የመጨረሻው አጋጣሚ ሊሆን እንደሚችል አስገንዝበዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች በአሜሪካ፣ በግብፅና ኳታር አሸማጋይነት የገቡትን ቃል ተግባራዊ በሚያደርጉበት ሁኔታ ላይ ግልፅ የሆነ መግባባት ላይ በመድረስ ሒደቱን ማጠናቀቅ እንደሚገባቸውም አፅንኦት ሰጥተዋል። ባለፈው ሳምንት በኳታር የተካሄደው የተኩስ አቁም እና ታጋቾችን የመለዋወጥ ውይይት ያለምንም ስምምነት መቋረጡን ጠቁመዋል፡፡ ይሁን እንጂ በእስራኤልና በሃማስ መካከል ያለውን ክፍተት ለማጥበብ በአሜሪካ በቀረበው ሃሳብ መሰረት ውይይቱ በዚህ ሳምንት ይቀጥላል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል። ብሊንከን ጉብኝቱን ለማድረግ የተገደዱት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በግጭቱ ላይ ያላቸው አቋም በምርጫ ሒደቱ ላይ ከፍተኛ ጫና ስላሳደረባቸው መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ዴሞክራት ፓርቲ በትናንትናው ዕለት ብሔራዊ ጉባዔውን ሲጀምር÷ የፍልስጤም ደጋፊዎች፣ ሙስሊሞች እና ዓረብ አሜሪካውያን የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰምተዋል፡፡ በሌላ በኩል የፍልስጤም ጽንፈኛ ቡድን ከብዙ ዓመታት በኋላ በእስራኤል ውስጥ ዳግም የአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ጥቃት መፈፀሙን በማስታወቅ ለተከሰተው ፍንዳታ ሃላፊነቱን ወስዷል፡፡ በአንጻሩ እስራኤል የወሰደችው ወታደራዊ ጥቃት በጋዛ 30 የሚደርሱ ፍልስጤማውያን ለህልፈት መዳረጋቸውን የሕክምና ባለሙያዎች ተናግረዋል፡፡ ይህ ሁሉ ድርጊትም መሬት ላይ ጥቂት የእርቅ ምልክት ሊኖር እንደሚችልና በሌላ በኩል ደግሞ ጦርነቱ ሊስፋፋ ይችላል የሚል ስጋት ማጫሩን ሬውተርስ ዘግቧል፡፡


Type:Technology
👁 :
Maktub Paulo Coelho Dedicated to Nha Chica PART 7
Catagory:Fiction
Auter:
Posted Date:08/23/2024
Posted By:utopia online

After another drink, and feeling a bit high, she approached the piano. “You're a pain in the neck! Why don't you play just for yourself?” she exclaimed. The pianist was surprised. And then he began to play the kind of music he liked. In just a few minutes, the entire lobby fell silent. When the song was over, there was enthusiastic applause. Saint Francis ofAssisi was a very popular young man when he decided to leave it all behind and do his life's work. Saint Clare was a beautiful young woman when she took her vow of chastity. Saint Raimundo Lull knew the great intellectuals of his time when he went off into the desert. The spiritual quest is, above all, a challenge. Whoever uses it to flee from his problems will not go very far. It does no good for someone who cannot make friends to retire from the world. It accomplishes nothing to take a vow of poverty if you are already unable to earn a living. And it makes no sense to become humble if one is already a coward. It is one thing to have something and give it up. It is another not to have something and to condemn those who have. It is easy for a weak man to go around preaching absolute charity, but what good is it? The master says: “Praise the Lord's work. Conquer yourself as you confront the world.” It is easy to be difficult. All we have to do is stay away from people, and in that way, avoid suffering. That way, we don't have to risk love, disappointment, frustrated dreams. It is easy to be difficult. We don't have to be concerned about phone calls we should have made, people who ask us for help, charity that should be extended. It is easy to be difficult. We just have to pretend that we live in an ivory tower, and never shed a tear. We just have to spend the rest of our lives playing a role. It is easy to be difficult. All we have to do is reject everything good that life offers. The patient said to his physician, “Doctor, I am ruled by fear, and fear has taken away all joy.” “Here in my office, there is a mouse that nibbles at my books,” the doctor said. “If I become desperate over the mouse, he will hide from me, and I'll do nothing else with my life but hunt for him. Instead, I have put all of my best books in a safe place, and I allow him to eat at some of the others. That way, he continues to be only a mouse, and not a monster. Fear a few things, and concentrate all of your fear on them -so you can be courageous in facing the important things.” The master says: “Often it is easier to love than to be loved. We find it hard to accept the help and support of others. Our attempts to appear independent deprive others of the opportunity to demonstrate their love. Many parents, in their old age, rob their children of the chance to show them the same affection and support they received as children. Many husbands (and wives), when they are overtaken by affliction, feel ashamed at depending upon others. As a result, the waters of love do not spread. You should accept a gesture of love from someone. You have to allow others to help you, to give you the strength to go on. If you accept such love with purity and humility, you will understand that Love is neither giving nor receiving -it is participating.” Eve was walking through the Garden of Eden, when the serpent approached her. “Eat this apple,” he said. Eve, well taught by God, refused. “Eat this apple,” the serpent insisted. “Because you have to become more beautiful for your husband.” “I don't need it,” Eve answered. “He has no one else but me.” The serpent laughed: “Of course he does.” Since Eve did not believe him, he took her to the top of a hill where there was a well. “She's down there. That's where Adam hid her.” Eve looked in and saw a beautiful woman reflected in the water. And then she ate the apple the snake offered. Excerpts from a “Letter to my Heart:” “My heart, I will never condemn you or criticize you. Nor will I ever be ashamed of what you say. I know that you are a beloved child of God, and that He protects you within a glorious and loving radiance. I believe in you, my heart. I am on your side, and I will always ask for blessing in my prayers. I will always ask that you find the help and support you need. I believe in you, my heart. I believe that you will share your love with anyone who needs or deserves it. That my path is your path, and that we will walk together to the Holy Spirit. I ask of you: trust in me. Know that I love you and that I am trying to give you all the freedom you need to continue beating joyfully in my breast. I will do everything I can so that you never feel uncomfortable with my presence surrounding you.” The master says: “When we decide to act, it is natural that unexpected conflict should arise. It is natural that we will be wounded as a result of such conflict. Wounds heal: they stay on as scars, and that is blessing. Such scars stay with us for the rest of our lives, and are of great help to us. If at some point -for whatever reason -our desire to return to the past is strong, we have only to look at our scars. Scars are the marks of handcuffs, and remind us of the horrors of prison -and with that reminder we move forward again.” In his Epistle to the Corinthians,Saint Paul tells us that sweetness is one of the main characteristics of love. Let us never forget: love is tenderness. A rigid soul does not allow the hand of God to mold it in accordance with His desires. The wanderer was traveling a narrow road in the north of Spain , when he saw a man stretched out in a bed of flowers. “Aren't you crushing those flowers?” the wanderer asked. “No,” the man answered. “I'm trying to take a bit their sweetness from them.” The master says: “Pray every day. Even if your prayers are wordless and ask for nothing, and can hardly be understood. Make a habit of your prayers. If that is difficult at the beginning, decide for yourself: 'I am going to pray every day this week. ' And renew that promise for each of the next seven days. Remember that you are creating not only a more intimate link with the spiritual world; you are also training your will. It is through certain practices that we develop the discipline needed for life's combat. It does no good to forget the resolution one day and pray twice the next. Nor to pray seven times the same day, and go through the rest of the week thinking that you have completed your task. Certain things have to occur with the right pace and rhythm.” An evil man, about to die, meets an angel at the gates to Hell. The angel says to him: “It is enough for you to have done one good thing in your life, and that will help you.” “Think hard,” the angel said. The man remembers that one time, as he was walking through a forest, he saw a spider in his path and detoured so as not to step on it. The angel smiles and a spider web comes down from the sky, allowing the man to ascend toParadise . Others among the condemned take advantage of the web, and begin to make the climb. But the man turns on them and begins to push them off, fearing that the web will break. At that moment, it breaks, and the man is once again returned to Hell. “What a pity,” the man hears the angel say. “Your concern with yourself turned the only good thing you ever did into evil.” The master says: “A crossroad is a holy place. There, the pilgrim has to make a decision. That is why the gods usually sleep and eat at crossroads. Where roads cross, two great forces are concentrated -the path that will be chosen, and the path to be ignored. Both are transformed into a single path, but only for a short period of time. The pilgrim may rest, sleep a bit, and even consult with the gods that inhabit the crossroad. But no one can remain there forever: once his choice is made, he has to move on, without thinking about the path he has rejected. Otherwise, the crossroad becomes a curse.” Humanity has committed some of its worst crimes in the name of the truth. Men and women have been burned at the stake. The entire culture of some civilizations has been destroyed. Those who committed the sin of eating meat were kept at a distance. Those who sought a different path were ostracized. One person, in the name of truth, was crucified. But -before He died -He left us a great definition of the Truth. It is not what provides us with certitudes. It is not what makes us better than others. It is not what we keep within the prison of our preconceived ideas. The Truth is what makes us free. “Know the Truth, and the


Type:Social
👁 :
የአክሱም መንግሥት
Catagory: History
Auter:
Posted Date:08/23/2024
Posted By:utopia online

የመጀመሪያው ዝነኛ የአክሱም መንግሥት የባሕር በር የነበረው የአዱሊስ ነው ተብሎ ይታመናል ። ለንግድም ሆነ ለመጓጓዣ ከአዱሊስ እስከ አክሱም መጠ ቀሚያው ግመል ነበር ። ጉዞው አንዳንድ ጊዜ 8 ቀናት ይፈጅና በየመንገዱም ከተ ማዎችና ምሽጐች ተላላፊውን እና ጓዝን ለመጠበቅ ነበሩ ። የአክሱም መንግሥት በበለጠ ሲሰለጥንና ኃያል ሲሆን ከተማው አክሱም እያደገ ሄደ ። ንጉሡ በታላቅ ግንብ ቤት መንግሥት ውስጥ ሲኖር ሌሎችም የድንጋይ ቤቶች በከተማው ነበሩ። በአክሱም በአስገራሚ አኳኋን የተሠሩት ምናልባትም ለፀሐይ ፤ ለጨረቃ አምልኮ ሥፍራ ተብለው የተሠሩት ታላላቅ የድንጋይ ሐውልቶች ናቸው " አሠራራቸውም ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይሆን ከአንድ ዐለት በቀጭንና ረጅም ቅርጽ የተጠረቡ ናቸው ። ከሁሉም የሚረዝመው ከ33 ሜትሮች በላይ ከፍታ ነበረው ። አክሱም በቦና ጊዜ መገልገያ እንዲሆን የዝናብን ውሃ በታላቅ ኩሬ በማገድ ጥሩ የውኃ ማከፋፈያ ይዞታ ነበረው ። አገዛዙም በጥሩ አቅዋምና ድርጅት ከመሆኑ ጋር ገን ዘብን በማሰራት የንግድ ሥራ ይካሄድበት ነበር ። ግሪኮች ከኢትዮጵያ ጋር ንግድ ሲጀምሩ የአክሱም ንጉሥ ስለ ግሪክ ሥልጣኔ ለማወቅ ቻለ ። ቀስ እያለም የግሪክ ቋንቋና ባህል በአክሱም መንግሥት ተዛምቶ ነገሥታቱ በትምህርት ቤት የሚጠቀሙበትና በገንዘባቸውም ላይ አንዳንድ ጊዜ የሚገኘው ጽሑፍ በዚሁ ቋንቋ ነበር ፤ ከነገሥታቱ አንዳንዶቹና ሕዝቡም የግሪኮ ችን አማልክት አምልከዋል ። ነገሥታቱ ስለአደረጉአቸው ጦርነቶች በታላላቅ ድን ጋይ ላይ በመጻፍ በመንግሥቱ ልዩ ልዩ ሥፍራ ይኖሩ ነበር ። ጽሑፎችም በሳባ ውያንና በግሪኮች ሲሆኑ ስለጥንታውያን የኢትዮጵያ ነገሥታት የሚያወሱ ነበሩ። ስለ አክሱም መንግሥት ጥንታዊው የታወቀው ጽሑፍ የኤርትራው ባሕር የተባለው መጽሐፍ ነበር ። የተጻፈውም በመጀመሪያው መቶ ዓመት አጋማሽ መጨረሻ ገደማ ወደ አዱሊስ በመጣ በአንድ ነጋዴ ነበር ። በጽሑፉ ውስጥ ስለ አክሱም መንግሥትና ስለቀይ ባሕር አካባቢ ንግድ በመለዋወጥ የግሪክን ትምህ ርት የተማሩ ታላቅ ሰው እና የአክሱም ንጉሥ እንደ ነበረ ስለ ዘሰካለስም ይነገራል ። ቀጥሎም ኮስሞስ የተባለ አንድ ሌላ ነጋዴ የክርስቲያን ቶፖግራፊ (The Christian Topography) የተባለውን መጽሐፍ ጻፈ። በአዱሊስ በነበረበት ጊዜ ለአ ገረ ገዥው ሁለት ጥንታዊ መጻሕፍትን ገለበጠለት ፤ ከዚያም አንደኛው ከብዙ ዓመታት በፊት የግሪኮችን አማልክት ለማመስገን ወደ አዱሊስ በመጣው በአክሱም ንጉሥ የተጻፉ ነበር ። ንጉሡ በዚህ ጽሑፍ ስለ ራሱ ድል አድራጊነትና ብዙ ሐገሮችን መያዝ አትቷል ። ከነዚህም አገሮች የዘመኑ ቤጌምድር ክፍል ፤ ደንከል ፤ ትግሬ እና ሰሜን ኤርትራ ናቸው ። እንደዚሁም ከሱዳን ክፍልና ቀይ ባሕር ተሻ ግሮ የደቡብ ምዕራብ ዐረብን ቆርሶ ለመውሰድ እንደሔደ ገልጿል ። ምንም እንኳን ስሙ በእርግጥ ባይታወቅም ይህ ንጉሥ በ3ኛው መቶ ዓ.ም. የአክሱም ንጉሥ የነበረው (አፊላስ) ነው ተብሎ ይታመናል ። ይህ ንጉሥ የአክሱ ምን መንግሥት ከማስፋፋቱ ሌላ የጥንታዊቱ ኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግ ሥት መስራች ተብሏል ።


Type:Science
👁 :
Maktub Paulo Coelho Dedicated to Nha Chica PART 8
Catagory:Fiction
Auter:
Posted Date:08/26/2024
Posted By:utopia online

truth will make thee free,” He said. One of the monks at the monastery at Sceta committed a grave error, and the wisest of hermits was summoned by the brothers to judge him. The wise hermit did not want to come, but the group was so insistent that he agreed. Before he left his place, though, he took a bucket and made some holes in its bottom. Then, he filled it with sand, and began his walk to the monastery. The father superior, noticing the bucket, asked what it was for. “I have come to judge another,” the hermit said. “My sins are running out behind me, as does the sand in this bucket. But, since I do not look behind me, and cannot see my own sins, I am able to judge another.” The monks immediately decided not to proceed with the judgment. Written on the wall of a small church in thePyrenees : “Lord, may this candle I have just lit Make light, And illuminate me when I have problems and make decisions. May it make fire, So that You can burn away my egotism, pride and impurity. May it make a flame, So that You can warm my heart and teach me to love. I cannot remain for long in Your church. But in leaving this candle, a bit of myself remains here. Help me to extend my prayer to the activities of this day. Amen.” A friend of the wanderer decided to spend a few weeks at a monastery inNepal . One afternoon, he entered one of the many temples of the monastery, and saw a smiling monk seated on the altar. “Why are you smiling,” he asked. “Because I understand the meaning of bananas,” said the monk, opening his bag and taking out a rotten banana. “This is a life that ran its course, and was not made use of -and now it is too late.” Then he removed from his bag a banana that was still green. He showed it to the man, and put it back in his bag. “This is a life that has not yet run its course, and awaits the right moment,” he said. Finally, he took from his bag a ripe banana, peeled it, and shared it with the man, saying: “This is the present moment. Know how to live it without fear.” A woman friend had gone out with the exact amount of money she needed to take her son to the movies. The boy was excited, and every minute asked his mother how long it would take to get there. When she was stopped at a traffic light, she saw a beggar seated on the sidewalk. “Give all the money you have with you to him,” she heard a voice say. The woman argued with the voice. She had promised to take her son to the movies. “Give it all,” the voice insisted. “I can give him half, and my son can go in alone while I wait outside,” she said. But the voice didn't want to discuss it. “Give it all!” She had no time to explain it all to the boy. She stopped the car and held out all the money she had to the beggar. “God exists, and you have proved it to me,” the beggar said. “Today is my birthday. I was sad, and ashamed to be begging. So, I decided not to beg: if God exists, he will give me a present.” A man is walking through a small village in the middle of a downpour, and sees a house burning. As he approaches it, he sees a man surrounded by flames seated in the living room. “Hey, your house is on fire!”, the traveler shouts. “I know that,” the man answers. “Well then, why don't you get out?” “Because it's raining,” says the man. “My mother always told me you can catch pneumonia going out in the rain.” Zao Chi's comment about the fable: “Wise is the man who can leave a situation when he sees that he is forced to do so.” In certain magic traditions, disciples devote one day a year -or a weekend if it is needed -to enter into contact with the objects in their home. They touch each object and ask aloud: “Do I really need this?” They take the books from their shelves: “Will I ever reread this?” They examine each souvenir they have kept: “Do I still consider the moment that this object reminds me of to be important?” They open all of their closets: “How long is it since I wore this? Do I really need it?” The master says: “Objects have their own energy. When they are not used, they turn into standing water in the house -- a good place for rot and for mosquitos. You must be attentive, and allow that energy to flow freely. If you keep what is old, the new has no place in which to manifest itself.” There is an old Peruvian legend that tells of a city where everyone was happy. Its inhabitants did as they pleased, and got along well with each other. Except for the mayor, who was sad because he had nothing to govern. The jail was empty, the court was never used, and the notary office produced nothing, because a man's word was worth more than the paper it was written on. One day, the mayor called in some workmen from a distant place to build an enclosure at the center of the village's main square. For a week, the sound of hammers and saws could be heard. At the end of the week, the mayor invited everyone in the village to the inauguration. With great solemnity, the fence boards were removed and there could be seen... a gallows. The people asked each other what the gallows was doing there. In fear, they began to use the court to resolve anything that before had been settled by mutual agreement. They went to the notary office to register documents that recorded what before had simply been a man's word. And they began to pay attention to what the mayor said, fearing the law. The legend says that the gallows never was used. But its presence changed everything. The master says: “From now on -and for the next few hundred years -the universe is going to boycott all those have preconceived ideas. The energy of the Earth has to be renewed. New ideas need space. The body and the soul need new challenges. The future is knocking on our door, and all ideas -except those that are based upon preconceptions -will have a chance to appear. What is important will remain; what is useless will disappear. But let each person judge only his own concepts. We are not the judges of the dreams of others. In order to have faith in our own path, it is not necessary to prove that another's path is wrong. One who does that does not believe in his own steps.” Life is like a great bike race, the goal of which is to live one's own Personal Destiny. At the starting line, we are all together, sharing camaraderie and enthusiasm. But, as the race develops, the initial joy gives way to challenges: exhaustion, monotony, doubts as to one's ability. We notice that some friends refuse to accept the challenges -they are still in the race, but only because they cannot stop in the middle of a road. There are many of them. They ride along with the support car, talk among themselves and complete the task. We find ourselves outdistancing them; and then we have to confront solitude, the surprises around unfamiliar curves, problems with the bicycle. We wind up asking ourselves if the effort is worth it. Yes, it is worth it. Don't give up. A master and his disciple are riding across the Saudi Arabian desert. The master makes use of every moment of their ride to teach the disciple about faith. “Trust in God,” he says. “God never abandons his children.” At night, in their camp, the master asks the disciple to tie the horses to a nearby rock. The disciple goes to the rock, but remembers what the master has taught him: “He must be testing me,” he thinks. “I should leave the horses to God.” And he leaves the horses unfettered. In the morning, the disciple sees that the horses have disappeared. Revolted, he comes back to his master. “You know nothing about God,” he exclaims. “I left the horses in His care, and now the animals are gone.” “God wanted to care for the horses,” the master answered. “But to do that, he needed your hands to tie them.” “Perhaps Jesus sent some of his apostles to Hell to save souls,” John says. “Even in Hell, all is not lost.” The idea surprises the wanderer. John is a fireman inLos Angeles , and today is his day off. “Why do you say that?” the wanderer asks. “Because I've gone through Hell here on earth. I go into buildings that are in flames and see people desperate to escape, and many times I risk my life to save them. I'm only a particle in this immense universe, forced to act like a hero in the many fires I've fought. If I -- a nothing -can do such things, imagine what Jesus could do! I have no doubt that some of His apostles have infiltrated Hell, and are there saving souls.” The master says: “A great many of


Type:Social
👁 :
የተሰደዱ ስሞች (ክፍል ሁለት)
Catagory:Tell story
Auter:
Posted Date:08/26/2024
Posted By:utopia online

ባለፈው እትም በልዩ ልዩ የዓለም ከፍሎች ተዘውታሪ የሆኑትን ስሞች አንሥተን ነበር የተሰናበትነው፡፡የኢትዮጵያውያንን ተዘውታሪ ስሞች በተመለከተ በቂ የሆነ መረጃ ማግኘት ቸግሮኛል፡፡ ምናልባትየስታትስቲክስ መሥሪያ ቤታችን ከሕዝብ ቆጠራ ያገኘውን መረጃ ተጠቅሞ በኢትዮጵያውያን ዘንድ እጅግበስፋት ጥቅም ላይ የዋሉትን የሴት እና የወንድ ስሞች እንዲነግረን አደራ እያልኩ መጠነኛ ፍንጭየሚሰጡንን ብቻ እንጥቀሳቸው፡፡አንድ ½ስቱደንት ኦፍ ዘወርልድ╗ የተሰኘ ድረ ገጽ በመረጃ መረብ እና በማኅበራዊ ሚዲያዎች በጥቅምላይ የዋሉትን የኢትዮጵያውያንን ስሞች በመሰብሰብ በስፋት ጥቅም ላይ ውለዋል ያላቸውን የወንድ እናየሴት ስሞች እስከ አንድ መቶኛ ደረጃ ዘርዝሯቸዋል፡፡በዚህ ድረ ገጽ ዝርዝር መሠረት በስፋት ጥቅም ላይ በመዋል ከአንደኛ እስከ አሥረኛ ያለውን ደረጃየያዙት የሴቶች ስሞች ½ኤደን፣ ሣራ፣ ቤቲ፣ ሕይወት፣ ቤዛ፣ ሜሮን፣ ትእግሥት፣ ቃል ኪዳን፣ ሩት እናሰላም╗ ናቸው፡፡ የወንዶቹን ስናይ ደግሞ ½ዳንኤል፣ ሰሎሞን፣ ብሩክ፣ ዳዊት፣ ሄኖክ፣ ሳሙኤል፣ ያሬድ፣አቤል፣ ሀብታሙ እና አሸናፊ╗ ናቸው፡፡የእነዚህ ስሞች አካሄድ የሚያሳየን አንድ ነገር አለ፡፡ የኢትዮጰያውያን ወላጆች በተለይ ደግሞ ከተምቾወላጆች የስም አወጣጣቸው መቀየሩን፡፡ በጋዜጦች ላይ የሚወጡ የስም ለውጥ ማስታወቂያዎችም ከዚህጋር ተመሳሳይ የሆነ ነገር ያሳዩናል፡፡ በአብዛኛው ስሞቻቸውን የሚቀይሩት በቀድሞ ዓይነት ስሞችየሚጠሩት ናቸው፡፡ የሚቀይሩት ደግሞ በዘመናችን መለመድ ወደ ጀመሩት ከላይ ወደ ጠቀስናቸውዓይነት ስሞች ነው፡፡በአሁኑ ዘመን ያለው የስም አወጣጥ መንገድ የአራት ነገሮች ተጽዕኖ ይታይበታል፡፡ የመጀመርያውሃይማኖት ነው፡፡ በክርስቲያኖች ዘንድ አጠር ያሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች እየተዘወተሩ ሲመጡበሙስሊሞችም ዘንድ አጫጭር እስላማዊ ስሞች እየተለመዱ ናቸው፡፡ሁለተኛው ደግሞ የእንግሊዝኛ ስሞች ተጽዕኖ ነው፡፡ አሜሪካኖች ከእንግሊዝ ቅኝ አገዛዝ ነጻ ሲወጡካደረጓቸው ነገሮች አንዱ የእንግሊዝን ስሞች እየቆራረጡ በማሳጠር አሜሪካዊ ስሞችን መፍጠር ነው፡፡እነዚህ አሜሪካውያን ስሞች በኢትዮጵያውያን ስሞች ላይ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ተጽዕኖአድርገዋል፡፡ እነ ዘውዱ ½ዜድ╗፣ እነ ክንዴ ኬነዲ╗፣ እነ ማርያማዊት ½ሜሪ╗፣ እነ ቢንያም ½ቢኒ╗የሆኑት በዚህ ምክንያት ሳይሆን አይቀርም፡፡ ሦስተኛው ምክንያት ደግሞ አንዳንድ ስሞች የዘመናዊነትመገለጫዎች እየተደረጉ መታየታቸው ነው፡፡ ትርንጎ ከመባል ½ሜሪ╗፣ ወዳጄነህ ከመባል ½ሳሚ╗፣ ድፋባ ቸው ከመባል ½ዲ╗፣ አስቻላቸው ከመባል ½አስቹ╗፣ ቴዎድሮስ ከመባል ½ቴዲ╗፣ ዘውዱ ከመባል ½ዜድ╗ ሲሳይ ከመባል ½ሲስ╗፣ ዘመናዊነትን እያሳዩ መጥተዋል፡፡በውጭ ዓለም በሚኖረው ዳያስጶራ ዘንድ ደግሞ ለፈረንጆቹ ለአጠራር እንዲያመች ተብሎ ስሞችእንዲያጥሩ እየተደረገ ነው፡፡ በተለይም በሥራ ቦታ እና በትምህርት ቤት አካባቢ በአበሻዊ ስሞችመጠራት ፈረንጅ ቀጣሪዎችን እና መምህራንን ስለሚያስቸግር ስሙን ጎርዶ ለአጠራር የሚያመች ስምማውጣት እንደ ቀላል መንገድ ተወስዷል፡፡ አንዲት እኅት ፍሬ ወርቅ የሚለውን fire work ብላ በመጻፏስሟ ½ፋየር ዎርክ╗ ተብሎ መቅረቱን አጫውታኛለች፡፡ስም የአንድ ሕዝብ ማንነት፣ ታሪክ፣ ባህል፣ ፍልስፍና እና አመለካከት የሚያሳይ በመሆኑ ኢትዮጵያውያንየሆኑ ስሞቻችን ባይዘነጉ መልካም ይመስለኛል፡፡ አጫጭር እና ያልተለመዱ፣ ትርጉም ያላቸው እናለአጠራር የሚቀሉ ዓይነት ስሞችንም ቢሆን ከኛው ውስጥ መርጦ ማውጣት የሚከብድ አይመስለኝም፡፡በብዙ ሀገሮች የስም ማውጫ መጻሕፍት ይገኛሉ፡፡ እነዚህ መጻሕፍት በዚያች ሀገር በሚገኙ ሕዝቦችዘንድ ከጥንት ጀምሮ የሚወጡትን ስሞች ከተቻለ ከነ ትርጉማቸው የሚያቀርቡ ናቸው፡፡ እነዚህ መጻሕፍት አያሌ ጥቅሞች አሏቸው፡፡ የመጀመርያው ጥቅማቸው የቅርስ መዛግብት መሆናቸው ነው፡፡ በዚያችሀገር ታሪክ ውስጥ ለልዩ ልዩ ነገሮች መጠርያ ሆነው ከጥቅም ውጭ የሆኑትን ስሞች በቅርስነትይይዙልናል፡፡ለምሳሌ በሀገራችን እየተረሱ የመጡ የፈረስ ስሞች፣ የንግሥና ስሞች እና የመዓርግ ስሞች አሉ፡፡ እነደጃዝማች፣ ግራዝማች፣ ቀኛዝማች፣ ራስ፣ ቢትወደድ፣ ፊታውራሪን የመሰሉት የመዓርግ ስሞች በአሁኑዘመን በሹመት እየተሰጡ ባለመሆናቸው የመረሳት እድላቸው ሰፊ ነው፡፡ ወደፊት ልጆቻችን የጥንትመዛግብትን ሲያነብቡ እነዚህን ስሞች የሚተረጉምላቸው መዝገበ ቃላት ይፈልጋሉ፡፡ ከፖሊስ ቤትአገልግሎት የተሠረዙት እነ መቶ አለቃ፣ አሥር አለቃ፣ ሻለቃ፣ ሻምበል ወደፊት ከመረሳታቸው በፊት ከነአገልግሎታቸው እና ታሪካቸው የሚመዘግባቸው ይሻሉ፡፡ከሁሉም በላይ ደግሞ እየጠፉ እና እየተቀየሩ የሚገኙ የአካባቢ ስሞች አሉ፡፡ መንግሥታት እና ሥርዓተማኅበሮች በተቀያየሩ ቁጥር የመለወጥ አደጋ ከሚያጋጥማቸው ቅርሶች መካከል የአካባቢ ስሞች ዋነኞቹናቸው፡፡ እነዚህ ስሞች ጥቅም ላይ ውለው በነበሩበት ዘመን የተጻፉ አያሌ መዛግብት አሉ፡፡ እነዚህንመዛግብት በሚገባ ለመረዳት እነዚህ ስሞች ከነአካባቢያዊ ምልከታቸው ተመዝግበው መቀመጥ አለባቸው፡፡ማኅበረሰቡ ለአንዳንድ ነገሮች ከዘመኑ ክስተት ጋር የተያያዘ የመታሰቢያ ሰም የሚሰጥበት ጊዜ አለ፡፡ምኒሊክ ብርጭቆ የሚባለው ብርጭቆ አሁን ይኑር አይኑር እንጃ፡፡ ተፈሪ ሚዛን የሚባል ዛፍ ላይየሚንጠለጠል ትልቅ ሚዛን ትዝ ይለኛል፡፡ በደርግ ጊዜ ከሶቪየት ኅብረት የሚገቡ ½ሞስኮብ╗ እየተባየሚጠሩ የክፍለ ሀገር ሚኒባሶች ነበሩ፡፡ ኢሕአዴግ አዲስ አበባ በገባ ሰሞን የመጡት ዲኤክስ መኪኖች ½ወያኔ ዲኤክስ╗ ሲባሉ፣ አባ ዱላ ገመዳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት በሆኑበት ዘመን የመጡት ነጫጭሚኒ ባሶች ደግሞ ½አባ ዱላ╗ ተብለው ተሰይመዋል፡፡ ወደ ሀገር ባህል ልብስ ቤት ብንገባ ደግሞ ኦባማ ቀሚስ፣ ቢዮንሴ ቀሚስ እየተባሉ የሚጠሩ የሐበሻ ቀሚሶችን እናገኛለን፡፡ እነዚህ ሁሉ ስሞች ዘመንን ከነክስተቱ የሚያስታውሱ በመሆናቸው ቢቻል ከነ ፎቶ ግራፋቸው ቀርሶ የሚያስቀምጣቸው መዝገብ ይሻሉ፡፡ሁለተኛው የመዝገበ ቃላቱ ጥቅም ደግሞ የወላጆችን ጭንቀት መፍታቱ ነው፡፡ ወላጆች ከምኞታቸው፣ከሃሳባቸው፣ ከአመለካከታቸው እና ከእምነታቸው ጋር የሚሄድ ተወዳጅ ስም ማውጣት ፍላጎታቸው ነው፡፡ ችግሩ ይህንን ስም ከየት እንደሚያገኙት አለማወቃ ቸው ነው፡፡ ይህንን መሳይ የስም መዝገበ ቃላትቢኖረን ግን ወላጆች እና አሳዳጊዎች በቀላሉ የሚፈልጉትን ዓይነት ስም ለማግኘት ይችሉ ነበር፡፡ኢትዮጵያውያን ሕፃናትን ወስደው የሚያሳድጉ የውጭ ሀገር ሰዎች አሉ፡፡ እነዚህ ሰዎች ከጠየቁኝ ነገርአንዱ ኢትዮጵያውያን ስሞችን የሚያገኙበትን አማራጭ እንድነግራቸው ነው፡፡ ለልጆቻቸው የቤት ውሻይሰጧቸዋል፡፡ ነገር ግን ኢትዮጰያዊ የሆነ የውሻ ስም ይፈልጋሉ፡፡ እነ መቻልን፣ እነ ገሥግሥን፣ እነደምሳሽን በምን ይወቋቸው፡፡ እነዚያ ሕፃናት ልጆች ያድጉና እነርሱም ለልጆቻቸው ስም ይፈልጋሉ፡፡ያደጉት በምዕራቡ ማኅበረሰብ ውስጥ በመሆኑ ከአበሻው ጋር ብዙም ቀረቤታ የላቸውም፡፡ ልጆቻቸውንየሀገራቸውን ቋንቋ ማስተማር ቢያቅታቸው እንኳን የሀገራቸውን ስም መስጠት ግን ይፈልጋሉ፡፡ ግን ከየትይምጣ?ሦስተኛው ጥቅሙ ደግሞ የማናውቃቸውን የሀገራችንን ስሞች ለማወቅ እና ለመጠቀም ማስቻሉ ነው፡፡በየብሔረሰቡ አገልግሎት የሚሰጡ፣ ትርጉማቸው እጅግ አስደናቂ የሆኑ፣ ሃሳባችንን እና እምነታችንንሊገልጡልን የሚችሉ ስሞች አሉ፡፡ ያልተጠቀምንባቸው ባለማወቃችን ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡ እነዚህንስሞች የምናገኝበት መዝገብ ቢኖረን ኖሮ የማንተዋወቅ ሕዝቦች ለመተዋወቂያ ምክንያት ይሆነን ነበር፡፡ባሁኑ ዘመን ስም የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ብቻ አይደሉም፡፡ መንገዶች፣ ሕንፃዎች፣ መንደሮች፣ መኪኖች፣ባንኮች፣ ሆቴሎች፣ ሱቆች፣ ሌሎችም ስም እየወጣላቸው ነው፡፡ እነዚህ ሁሉ ነገሮች ግን ከሥራቸው እናከሃሳባቸው ጋር ተስማሚ የሆኑ ስሞችን ማውጣት ይፈልጋሉ፡፡ አንዳንድ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ተሠርተው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ተመርተው የእንግሊዝኛ ወይንም የፈረንሳይኛ ስም የሚይዙ ምርቶች፣ አገልግሎቶች እና ሥራዎች አሉ፡፡ እነዚህን ሁሉ ሀገርኛ ማድረግ ከምንችልባቸው መንገዶች አንዱ አማራጮችንማቅረብ ይመስለኛል፡፡በሀገራችን ባለቤት አልባ ውሾች ብቻ አይደለም ያሉት ባለቤት አልባ ሥራዎችም አሉ፡፡ ከነዚህ አንዱኢትዮጵያውያን ስሞችን መቀረስ ነው፡፡ በአንዳንድ ሀገሮች ገንዘብ ተከፍሏቸው ለሰዎችም ሆነ ለድርጅቶችተፈላጊ ስሞችን የሚያወጡ ድርጅቶች አሉ፡፡ መቼም ድርጅትን ኤም ኤን ኢንተርናሽናል፤ ቢ ቲትሬዲንግ፤ ሲ ፊ አስመጭ እያሉ ከመጥራት ከፍሎ ሸጋ ሸጋ ስም መውሰድ የተሻለ ነው፡፡እናም ከጥንት መዛግብት፣ ከጥንት ጋዜጦች፣ የሰዎችን እና የድርጅቶችን ምዝገባ ከሚያካሂዱ መሥሪያቤቶች፣ ከመቃብር ሥፍራዎች፣ መታወቂያ እና ፓስፖርት ከሚሰጡ ተቋማት፣ ሀገር ዐቀፍ ፈተና ከሚሰጡድርጅቶች ወዘተ መረጃዎችን በማሰባሰብ፣ የሀገር ሽማግሌዎችንም በመጠየቅ ስሞችን የመሰብሰብ፣የመመዝገብ እና የመቀረስ ሥራ መሥራት ታሪክን፣ ባህልን፣ ፍልስፍናን እና ማንነትን የመጠበቅ እናየመጠቀም አንዱ አካል ተደርጎ የሚቆጠር ይመስለኛል፡፡


Type:Social
👁 :
ዴሞስቴን
Catagory:Biography
Auter:
Posted Date:08/26/2024
Posted By:utopia online

ዴሞስቴን ዴሞስቱን ከክርስቶስ በፊት በ394 ዓ፡ም፡ ተወልዶ በ322ዓ ም ፡ የሞተ የአቴኖ ከተማ ተወላጅ ፡ የሆኑ ሴቅ ፡ ነው ::ዛሬ ሥልጣኔ፡ከፍ፡ካለ ደረጃ • በደረሰችበት ፡ ዘመን ፡ አውሮፓውያን፡ አዲስ ፈጠርነው ፡ ብለው ፡ የሚመኩበት ፡ አንድ ፡ ጥበብ ፡ እንኳ ፡ እንዳይገኝ v እኒያ ፡ ከሁለት፡ ሺሕ ፡ ዓመታት በፊት የነበሩት ፡ ግሪኮች ' ሁሉንም ▪ አስበውና » መሥርተው የጨረሱት መሆኑን ስናስተውለው ፡ በጣም ፡ ይደንቃል " በዛሬው » ሥልጣኔ ፡ የመንግሥት ፡ መሪዎች · የሚሆኑ ' ሰዎች፡ የመንግሥት ፡ መማክርት ፡ በሚገኙበት » ጉባኤ ፡ ወይም ፡ ሕዝብ ፡ በተሰበሰበበት ሸንጎ አንደበተ ርቱዕ ፡ በመሆን ' የሰሚዎቻቸውን ፡ መንፈስ ፡ በንግግራቸው ፡ እየቀሰቀሱ ፡ ልባቸውን ' መማረክ " የሚችሉበት ፣ ስጦታና ፡ ችሎታ ያላቸው ፡ ሰዎች ፡ ሆንሁ * መገኘት ፡ አስፈላጊ ፡ ሆኖባቸው « ሲጣጣሩበት » እንመለከታለን ። ከዚህም ፡ የተነሣ ፡ ንግግር ፡ የማወቅ ✓ ሙያ በዲሞክራሲ' አገሮች ፡ ሕነት ርችልን ፤ በዲክታተር • አገሮች • ሂትለርና « ሙሶሊኒን ፡ ለመሰሉ ሰዎች ሥራ ቸውን ፡ የተቃና ፡ ልማድረግና ሥልጣናቸውን ለማጠንከር ፡በጣም፡የሚጠቅም ትልቅ ፡ መሣሪያ ፡ ሆኖ ፡ ያገለግላል ። ይህንንም ስንል ፡ ግማሾቹ ' እውነትንና " ትክክለኛ' ፍርድን ፡ ለማስከበር ፡ ሲሠሩበት ▪ አንዳንዶቹ ግን ሰላማውያን ፡ የሆ ኑትን ፥ ሕዝቦች ፡ መብት ፡ በእግራቸው እየረገጡ • ስለ ግል ጥቅማቸውና ፡ ክብ ራቸው ፡ ግፍ ፡ ለመሥራት ፡ እንዲችሉ የቋሚዎቻቸውን ፡ አላብ • ማታለያ ፡ እን ደሚያደርጉት ' ጨምረን ፡ ማሰብ ' አለብን " የሆነ ፡ ሆኖ ፡ ይህን ፡ ጥበብ ፡ ወደ ፡ ማስተዋል ፡ እንመለስና ▪ የንግግር (ዲስ ኵር)፡ ሙያና ፡ የዴሞስቴን ፡ ስም ፡ የተባበሩ ( መሆናቸውን ፡ እናስተውል « ዴሞስቴን ፡ በሕፂንነቱ፤ » አባቱ ፡ ስለ ፡ ሞተበት « ባላደራዎች ' ሆነ : ያባ ቱን ፡ ገንዘብ ፡ ኖተረከቡት ፡ ሰዎች ▪ አባክነውት ነበርና : ለዐቅመ አዳም 'ሲበቃ v እነሱን ፡ ከሶ ያባቱን ፡ ህብት፡ ለማስመለስ ያስብ ነበር « ንግግር : ዐዋቂ ፡ በመ ሆኑ ' ይመስገን ፡ የነበረው ፡ ካሊስትራት፡ የሚባለው ሰው ሲናገር ለመስማት ▪ አስበው ፡ አንድ ፡ ቀን ፡ የዴሞስቴን ) አስተማሪዎች ፡ ወደ ፡ ሸንጎ ሲሄዱ ' ዴሞ ስቴንም " ከነሱ ጋራ ፡ አብሮ ፡ እንዲሰማ ' ይዘውት ፡ ሄዱ ። ዴሞስቱን ፡ የዚህን ፡ ሰው፡ ንግግር ፡ በመስማትና በሸንጎው ፡ ላይ ፡ በነበሩ ባትም 'ሰዎች ዘንድ 'ምን ያኽል እንደ ተደነቀ፡ በማስተዋል ብርቱ ፡ ስሜት • በመንፈሱ ፡ አድሮበት ልቡ ፡ ወደዚህ፡ጥበብ የተሳበው ፡ ከዚያ ' ቀን ' ጀምሮ ነው » ብለው " የሚናገሩ ፡ ሰዎች ፡ አሉ "ዴሞስቴን ' በመጀመሪያ ፡ ከጉባኤ ፡ ላይ ፡ ቀርቦ ፡ በተናገረ ፡ ጊዜ ፡ ንግግር " የማይችል ሆኖ ስለ ተገመተ ንግግሩን ▪ እያቋረጡበት ፡ ሁለት ፡ ጊዜ ፡ መለሰት። ይህም " የሆነበት ፡ ምክንያት ፡ ድምፁ ፡ ደካማ ፡ ምላሱ ፡ ኰልታፋ ፡ ትንፋሹ አጭር፣ ስለ 'ነበረ ፡ ንግግሩ' እየተሰባበረበት' በሰሚዎቹ ዘንድ ፡ ሲደመጥ ፡ የማይገባው ፡ ሆኖ ፡ በመገኘቱ » ነው ። የባለቅኔዎች ፥ የፈላስፎች ፥ የሊቃውንት ፥ የደራስያን ፡ እግር ፡ በመሆኗ ' ለማ ንኛውም ፡ ሰው ፡ ቢሆን ፡ በአቴና'ሕዝብ'ዘንድ ፡ ቀርቦ ፡ ዴሞስቱን ▪ በነበረበት ዘመን " በጉባኤ ' ፊት ፡ ለመናገርና ፡ ተሰሚነትን ፡ ለማግኘት ፡ በዚሁም » ደግሞ ፡ ሰመመስገን ' በውነቱ ፡ ቀላል ፡ ነገር ፡ እንዳልነበረ ፡ መዘንጋት • አይገባም ። ከዚህ ፡ በኋላ ፡ ዴሞስቴን ፡ ከሰው ፡ ተለይቶ ፡ እንደ ፡ ባሕታዊ ፡ ብቻውን ፡ እየኖረ ' ንግግር • የማሳመርን ' ጥበብ ( ይማር ' ጀመር " የሚንተባተበውን ፡ ምሳ ሱን ፡ ለማፍታታት ፡ ሲል ፡ ባፉ ፡ ውስጥ ' ጠጠር ' እየጨመረ ፡ ብቻውን ' ሆኖ ' እንደ ፡ እብድ ፡ ሰው ፡ ከፍ ፡ ባለ ' ድምፅ ፡ በመናገር ፡ አንደበቱን ፡ ግራው " እን ደዚሁም ' ደግሞ ' በጉባኤ ' ላይ ፡ ቀርቦ ፡ በሚናገርበት ፡ ሰዓት ፡ ሕዝብ ፡ ንግግ ሩን ፡ ለማቋረጥ » የሚያደርግበትን ፡ የተቃዋሚነት ፡ ውካታ ፡ ለመልመድና ፡ ሰማ ሸነፍ ፡ እንዲረዳው ' ሲል ፡ ከባሕር ፡ ዳር ፡ ቆሞ ፡ ጮኸ ፤ በመናገር ፡ የባሕሩን ፡ ውሃ ፡ ማዕበል ' ሊመታው ከሚያደርገው ጩኸት ጋራ ንግግሩን ያወዳድር ፡ ነበር ። በመሬት ውስጥ ' የሚኖርበትም ዋሻ አዘጋጅቶ ፡ ብዙ ፡ ወራት ፡ሙሉ፡ ከዚያ ፡ ሳይወጣ ' ስው አሳቡን ፡ በመልካም ' ንግግር " የሚገልጥበትን ፡ ዘዴ ሲሻ ' ቱሲዲድ » የሚባለው ፡ ሊቅ • የጻፈውን ፤ መጽሐፍ “ አየደጋገመ ' እስከ ' ስምንት ' ጊዜ ' ድረስ ፡ ይገለብጥ ' ነበር " ከተደበቀበትም ፡ ጕድጓድ ፡ ውስጥ * ወጥቶ ' ሕዝብ ' ወደሚገኝበት ፡ ቦታ ፡ የመሄድ ፡ አሳብ ፡ በመንፈሱ ፡ ውስጥ ፡ እን ዳይገበ ' ለማድረግ' ሲል ፡ የራሱን ፡ ጠጕር ' ግማሹን ፡ ተላጭቶ ' ግማሹን ፡ ትቶ ፡ ከሰው ፡ ዘንድ፡ ሊቀርብ ፡ የማይችል ፡ አስቀያሚ ፡ መልክ ፡ ይዞ ፡ ኖረ = ይህን ፡ በመሰለ ፡ እኳኋን ብቻውን እየኖረ፣ ራሱን ለራሱ፡ መምህር አድ ርጎ ፡ በማሰብ ፡ በመመራመር ፤ ቃሉን 'ከፍ አድርጎ ' ብቻውን ' በመናገር ፥ በመጻ ፍና ፡ በመገልበጥም ፡ ስምንት ዓመት ሙሉ መንፈሱን እያበለጸገ ፡ አንደበቱን ፡ ካረመና • ምላሱን ፡ ከሳለ ' በኋላ ' ዴሞስቴን ፡ እንደ ፡ ገና ፡ ከጉባኤ ፡ ፊት ፡ ቀርቦ ፡ ተናገረ ። በዚህ ' ጊዜ 'ግን'የተሰበሰቡት ሰዎች ሁሉ ንግማሩን ሲሰሙ እጅግ አድርገው ' ተደነቁ ) ዴሞስቴንም ' አስቦት ከነበረው ዐሳማ ደረሰ " 1. እንግዴህ ፡ የዴሞስቴን ፡ ሙያ ፡ ለምን ፡ እንደ ፡ ጠቀመ ፡ ለመረዳት ፡ ብንፈ ልግ ፡ ወደ ፡ ታሪክ * ሐተታ ፡ ገብተን ' የግሪክ • አገር • ይልቁንም ፡ ደግሞ ፡ የዋ በብ ደደር የነበረችው የአቴና ፡ ከተማ ፡ በምን ፡ ሁኔታ ፡ ውስጥ ትግኝ እንዴ' ነበረ ( እናስተውል ∎የግሪክ ፡ አገር ፡ አውራጆቿና ፡ ከተሞቿ ፡ በልዩ፡ ልዩ ፡ ነገሥታትና ፡ መሳፍ ንት' ይተዳደሩ ፡ ስለ ፡ ነበረ› ምንም' እንኳ 'የኮንፌዴራሲዮን፡ስም፡ቢሰጣቸው ኅብረት አልነበራቸውም ፡ የሚተባበሩት የውጭ ጠላት በመጣባቸው ፡ ጊዜ ፡ ብቻ ፡ ነበር ፡ ዋኖቹ ' ከተሞች አቴና' ስፓርታና' ቴቤስ ፡ ስለ ነበሩ በመከከሳ ሞሙ፡ ቂምና ፡ ጥላቻ ፡ ይገኝ ነበር ▪ እነዚህም ፡ ሦስቱ ከተሞች በበኩላቸው ፡ የግሪክን ፡ አገር ፡ አንድ ፡ አድርገው • በራሳቸው ' የበላይነት ፡ ለመጠቅለል ፡ ሞክ ረው ፡ ላይሆንላቸው ቀርቷል ህይህን ሁኔታ፡ በማስተዋል ከግሪክ አገር አውራጆች አንዷ በሆነችው . መቄዶንያ፡ በምትባለው ፡ ላይ ፡ ንጉሥ ፡ የነበረው ፡ ፊልጶሶ 'ርስ ፡ በርሳቸው ▪ የተለ ያዩትንና፡የተበታተኑትን የግሪክ አገር፡ ሕዝቦች አንድ አድርጎ ለማዋሐድና በመቄዶንያ' እንዲመሩ ፡ ለማድረግ • ከዚህም • በኋላ ፡ የግሪኮች ሁሉ ምኞት፡የነበረውን 'የፋርስን ፡ መንግሥት ፡ ለመውጋት አሰበ ₪ ነገር ፡ ግን ፡ ነጻነታቸውን' ሰመደምሰስ ፡ ቀሳል ፡ ነገር ፡ አልነበረም = ስለዚህ ፡ በተንኰል • በብልኅት ፡ ሲሆ ንለትም ' በኀይል ' ይጣጣር'ነበረ ፡ በዚህ'ሁሉ'ደግሞ፡ አልሆንልኽ' ሲለው ፡ 2. «መርቅ ▪ የተጫነች " አህያ ፡ ስትገባበት ፡ የማይፈርስ ምሽግ ፡ አይገኝም፡፡ እያለ » ይናገር ፡ ነበር ▪ ይህንን ፡ ማለቱም ፡ በሎም፡ መንገድ ፡ አልሆንልኸ ፡ ሲለኝ ▪ በገን ዘብ ፡ አታልላቸዋለሁ ፡ ሲል ፡ ነው ፡ በግዛቱ ፡ ውስጥ ፡ ወርቅ ፡ የሚወጣበት • የማዕድን ቦታ ፡ ስለ'ነበረው ፊል ጶስ' በገንዘብ ፡ የሚመካበት ምክንያት' ይህ ፡ ነው ፡ በዚህ ' ላይ ' የግሪክ * ሕዝቦች ' በበኩላቸው » የማያቋርጥ ፡ የርስ ፡ በርስ ፡ ውጊያና ፡ ጠብ አማቋቸው፡ስለ፡ነበረ' ምንም እንኳ 'ላይ፡ሳዩን ቢግደረደሩ፡ አብዛኞቹ ፡ መንፈሳቸው : እየደከመ ፡ ቀድሞ ፡ የነበራቸውም ጥብቅነት ፡ እየሳሳ ፡ በመሄዱ ፡ መንግሥታቸው ፡ የተነቃነቀ ▪ መሆኑ ፡ ይሰማቸው ፡ ነበር ። ፊሊጶስ፡ የግሪክን • ከተሞች አንድ ባንድ እየነጣጠለ ፡ በመውጋት የሚ ሠራው ፥ የኅይል ሥራ ለአቴና የሚያስፈራት ፡ መሆኑን ፡ አስቀድሞ ፡ ያወቀ ዴሞስቴን ብቻ ነበር ። ስለዚህ » የዕውቀት ጸጋ' በተፈጥሮ › የተሰጠው ሰው መሆኑ ' ቀርቶ በድካምና በመጣጣር ፡ በትጋትና በትዕግሥት ፈልጎ ያገኘው የንግግር ፥ ጥበብ' ላገሩ ፡ ነጻነት ( መከላከያ ' ሆኖ እንዲያገለግል ፡ አደረገ " ፊልጶስ፡ ለግሪክ ' ነጻነት ፡ የሚያሠጋ ሰው መሆኑን ገልጦ ፡ በማስረዳት ▪ ፈዞና ፡ ደንዝዞ፡ የነበረውን፡ መንፈሳቸውን በንግግሩ እየቀሰቀሰ ' ያገሩ 'ሰዎች' ዐይናቸውን ፡ እንዲከፍቱ ለማድረግ ፥ ሞከረ የዴሞስቱን ፡ አሳብ ነገሩ ከተበ ላሽ ፡ በኋላ፡ በመጨረሻው ı ሰዓት ▪ ተስፋ • በቈረጠ ፡ መንፈስ ፡ እየተዋጉ ፡ በማ ለቅ ፡ ፈንታ ' ያገሩ ' ሰዎች'ቀደም ' ብለው ፡ ለነጻነታቸው የሚበጀውን ፡ ነገር ፡ እንዲሠሩ ነበር ። ይሁን ፡ እንጂ'የአቴና'ሰዎች'ምንም እንኳ ፡ የዴሞስቴንን ፡ ንግግር ፡ በሚ ሰሙበት' ጊዜ' የጀግንነት አሳባቸው እየተቀሰቀሰ ፡ ቢያጨበጭቡለትና'ቢያዶ ንቁለት ፡ ምንም o ሥራ አልሠሩበትም ። ፊልጶስ ፡ ግን « ባለማቋረጥ ፡ የጠላትነት ሥራውን ፡ ሁል ፡ ጊዜ ፡ ይሠራ ፡ ነበር፤ ፊልጶስ ፡ በተንቀሳቀሰና ከአቴና ፡ ጎረቤ ቶች ፡ መካከል አንዷን ፡ ከተማ ፡ በመረረ፡ቍጥር፡ዴሞስቴን ፡ ለማስጠንቀቂያ' አንዴ ፡ ተበጀ ፡ የመኪና ደወል'ሆኖ፤ ድምፁን ከፍ እያደረገ ፊልጶስን የሚ ከስና ፡ የሚወቅሥ » የአቴናንም ሰዎች የሚቀሰቅስ ፡ ንግርር ' ያሰማ ፡ ነበር " ንግግሩም ፡ ከዚህ ቀጥሎ ▪ የሚገኘውን ፡ የመሰለ ፡ ነው ፡ «የአቴና ፡ ሰዎች' ሆይ ፥ ልትሠሩት • የሚገባችሁን ፡ ማዴታ ነገር ፡ የምትፈ ጽሙት ፡ ከቶ ፡ መቼ ' ይሆን ?ምትጠብቁትስ' ነገር'ምንድነው?ምን፡አዲስ ወሬ ይወራል ፡ እያላችሁ በያደባባዩ ' ቦታ ፡ እዞራችሁ ፡ ሁል ፡ ጊዜ ፡ ወሬ ፡ ለመጠየቅ ፡ ብቻ ፡ ታስባላችሁን ? አንድ፡መቄዶናዊ አቴናን ፡ ድል ፡ አድርጎ ፡ ሊይዛትና፡የግሪክንም አገር በሙሉ ሊገዛ ፡ ከማሰቡ ፡ የበለጠ ▪ እረ'ምን'አዲስ'ወሬ'ልታገኙ ትችላላችሁ ? ፊልጶስ፡ ሞቷልን ? አሞታል እንጂ አልሞተም።ነገር፡ግን ቢሞት፡ወይም፡በይሞት ይህ፡ ነገር 'ለናንተ'ምናችሁ ነው ? ይሁንና ደግሞ 'ቢሞት፡እንኳ፡ዋና፡ ጕዳያችሁ የሆነውን ፡ ነገር ፡ ሁሉ ፡ እንደዚህ ፡ አድርጋችሁ ችላ ስትሉት ፡ እናንተው ፡ በገዛ " እጃችሁ ' ሌላ ፡ ፊሊጶስ ፡ በራሳችሁ ፡ ላይ ፡እንዲፈጠርባችሁ ታደርጉ ፡ የለም ፡ ወይ ? ፊልጶስ ፡ ይህን ፡ ያኽል ፡ ኅይለኛ ፡ ለመሆን ፡ የቻለው ፡ በራሱ ፡ ጕልበት ፡ መሆኑ ▪ ቀርቶ በናንተ ችላ ፡ በይነት ▪ ነውና ፤ ብትሠሩት ፡ ከሚጠቅማችሁ ፡ ክብ ኵው ነገር' አንዱን'እንኳ አትፈጽሙትም ▪ በሚገባው፡ ጊዜ ፡ ምንም ፡ ነገር ፡ ለመሥራት አይሆንላችሁም የጠላታችንን አመጣጥ እንመልከት፥አስቀድመን' እንጠንቀቅ ፣ የሚጥልብንን ' አደጋ ፡ አስቀድመን ' እንመልሰው፡ ብላችሁ ፡ እታ ስቡም” ።ፊልጶስ በየጊዜው በተንቀሳቀሰ ቍጥር የዴሞስቴንን'ጩኸት መስማት የአቴና ▪ ሰዎች ፡ መረራቸው አንድ ቀን በትልቅ አደባባይ ቦታ ተሰብስበው የጕባኤ'ምክሮ ሊያደርጐ'ዴሞስቴን ወደነሱ ዘንድ ቀረበና፡ ንግግሩን ጀመረ። እነሱም ፡ ያን የተለመደውን የማስጠንቀቂያና ፡ ልብ ፡ የማስገዣ ንግግር) ሊያሰ ማን ነው በማለት ፊታቸውን 'ወደ' ሌላ'እየመለሱ ▪ ለመስማት ፡ የማይፈልጉ ) መሆናቸውን ገለጡለት « ዴሞስቴን'ግን'የአቴና ሰዎች ሆይ አይዟችሁ አትመረሩኝ ሁለት ቃል፡ ብቻ እንድናገር ፍቀዱልኝ።ይኸውም ሌላ ነገር አይደለም ያንድ አህያ፡ታሪክ፡ ነው» ፡ አላቸው " እነሱም 'ይህን ፡ ሲሰሙ ፡ ሊያደምጡት' መፍቀዳቸውን 'ገለጡ ለትና ' ፊታቸውን ወደ እሱ፡ መለሱ ዴሞስቴንም እንዲህ ፡ ሲል ፡ ንግግሩን'ጀመረ ▪ እንድ ቀን አንድ ሰው ፡ ከአቴና ፡ ወደ ፡ ሜላጋ ፡ ለመሄድ ፡ አስቦ አንድ አህያ ፡ ተከራየ " ያህያው ፡ ባለቤ ትም ፡ ወደዚያው ፡ ቦታ 'የሚሄድበት ጕዳይ' ስለ ነበረ ፡ አህያውን ፡ ከተከራየው ሰው ፡ ጋራ ፡ እየተጫወቱ ፡ አንድነት ▪ ተጓዙ "ሰዓቱ፡፡ ቀትር ሆኖ ▪ የፀሓይዋ ሙቀት በበረታ ፡ ጊዜ ከመንገድ ▪ ዐረፉና ምሳቸውን'በሎ ተዘጋጁ። በዚያ ቦታ፡የዛፍ ጥላ ስላልነበረ'ያህያው ባለቤት፡ ያከራየሁኽ አህያዬን፡ነው፡እንጂ፥ ጥላዋን ጭምር አይደለምና፣ከጥላዋ፡ሥር፡ ሆኜ' ምሳዬን ፡ እንድበላና ዕረፍትም' እንዳደርግ፡ ፍቀድልኝ ብሎ ጠየቀው ። ያኛው ደግሞ 'የተከራየሁት ፡ አህያኽን ፡ በሙሉ ፡ ስለ ፡ ሆነ ፡ ጥላዋ ፡ የሚያ ገለግለው ፡ ለእኔ ፡ እንጂ 'ንተ'አይደለም ሲል እንቢ' እለው ▪ ከዚህ የተነሣሁለቱ ሰዎች ተጣሉ፡፡ ብሎ፡ ዴሞስቴን፡ንግግሩን በዚህ፡አቆመና ወደ ሌላ. ቦታ፡ ለመሄድ ፡ መራመድ ጀመረ ። በዪባባዩ ፥ የነበሩት ሰዎች ፡ ግን ፡ ታዲያ ፡ ታሪኩ ፡ በምን ፡ አለቀ» ? ብለው ሁሉም ' ባንድ ፡ ቃል ፡ ጠየቁትና ፡ እንዲጨር ስላቸው ለመኑት " «ወይ'የአቴና ፡ ሰዎች ፡ እንዴት ፡ ያለ ፡ ሞኝነት ፡እድሮባችኋል » ላገራችሁና ፡ ለራሳችሁ • የሚጠቅም ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ቁም ፡ ነገር ፡ ያለበት ፡ ስንት ፡ ጕዳይ ' ልነግራ ችው ፡ ስሾ ' ለመስማት ፡ አትፈልጉም : ትሸሹኛላችሁ ። አሁን ፡ ግን ' ፍሬ ' ቢስ ' የሆነ ፡ ያንድ አህያ' ታሪክ፡ እንድነግራችሁ ፡ ትለምኑኛላችሁ››ብሎ'ዴሞስቴን' ወቀሣቸው ።በታሪካቸው ፡ ውስጥ ፡ በፅውቀት ' የበሰሉ ፤ በጀግንነት ፡ መንፈስና ፡ በጥር ' ፍቅር ፡ የተቃጠሉ ፡ ሆነው፡ስታዩት ሰኣቴና ፡ ሰዎች ፡ ብልኅነትንና አርበኛነትን, ማስተማር ፡ መች ፡ አስፈላጊ ፡ ነገር ፡ ነበር ፡ ቈራጥነትን ፡ ለነሌዎኒዳስና ፡ ለነሚልቲ ያድ ያስተማራቸው ሰው ፡ ማ ኖሯል? ዳሩ ግን ፡ አንድ ፡ ሕዝብ ፡ ትልቅ ፡ ሆኖ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ፡ ከኖረ ' በኋላ ፡ ከፍ ፡ ያለውን ፡ ያኽል ፡ ዝቅ ፡ ብሎ ፡ ብርቱነቱ ፡ ወደ ፡ ደካማነት ፥ አስተዋይነቱ፡ ወደ ችላ ባይነት፤በጠቅላላው መልካም'ጠባዩ'ሁሉ፡ ወደ ፡ መጥፎ ፡የሚለወጥበት፡ጊዜ'መምጣቱ ፡ በሰው ፡ ልጆች · ዕድል ' ውስጥ የሚገኝ የማይዛባ፡ ሕግ ከመሆኑ የተነሣ የአቴና ሕዝብ ይህን ከመሰለ ሁኔታ፡ ላይ በወደቀ ጊዜ፡ ‹ታክቶኛልና ፡ ትልቅነቴን ፡ አልፈልገውም ፡ በቃኝ " ብሎ ፡ ልቡ ፡ በልቡ ፡ ተሰብሮ ፡ ስለ × ነበር ፡ በገዛ ፈቃዱ ፡ የሞተውን ፡ ሕዝብ ፡ የዴሞስ ቴን ፡ ንግግር ፡ ትንሣኤ ፡ ሊሰጠው ፡ ይችል ኖሯልን ? አኒባል ፡ ሳገሩ ፡ ለካርታጎ ፡ ሰዎች ፡ ብልኅነትን ▪ አስተምሯቸው አገሩን ፡ ለማዳን ፡ እንዳልቻለ ፡ ሁሉ ፡ ዴሞስ ቴንም፡ላገሩ ፡ ለአቴና ሰዎች ፡ ልብ ፡ ሊያስገዛቸው አልቻለም ልቡ እየተቁጨ የፈጸመውም ፡ አስደናቂ ፡ ትጋትና ፡ ትማል ፡ የሞላበት ፡ ተግባር ፡ ከታላቅ ፡ አለት ድንጋይ ፡ ጋራ ፡ እየተጋጨ ' ተበታትኖ ፡ ወደ ፡ ኋላው እንደሚመለስ ፡ የጐርፍ ውሃ ከንቱ ድካም ፡ ሆኖ ፡ ቀረ ፡ ዴሞስቴን ፡ ውብ ፡ በሆነው ፡ ንግግሩ ፡ የሚከተለው ፡ ግብ ፡ የአቴናን ፡ ሰዎች ፡ መንፈስ'ባገር፣ፍቅርና በጀግንነት፡ስሜት ለመቀስቀስ ፡ ብቻ ፡ አልነበረም ነገር ግን ፡ መቄዶንያ ፣ ያላትን ፡ የጦር ፡ ኅይል ፡ ከዘረዘረ ፡ ኋላ ፡ እቴና ፡ ለመቄዶንያ ለመመከት ፡ የምትችል ' መሆኗን ' ለማስረዳት ፡ የወታደሮቿንና ፡ የመርከቦቿን ቍጥር ( እየገለጠ ፡ የጦርነቱንም ፡ ከሳራ ለመቻል ፡ ምን ፡ማድረግ እንደሚገባት መንገዱን ፡ እያሳየ ፡ መድኅኒት ሊሆናቸው የሚችለውን'ምክር ፡ ጨምሮ ፡ ሰጥሷ ቸዋል " ከዚህም ፡ የተነሣ ዴሞስቱን እንደ ፡ ንግግር፡ ዐዋቂ ፡ (ኦራተር)፡ ብቻ ሳይሆን ፡ እንደ'ሕዝብ መሪም ሆኖ ፡ ይቈጠራል ፡ ዴሞስቴን ' እንደዚህ ፡ አድርጎ ፡ እየታገለ ፥ ድምፁን ፡ ለማሰማት ፡ ይጣጣር ነባር « ፊልጶስ' ስናገር 'በጦር ፡ ሜዳ ፡ ላይ ፡ ግጥሜ ፡ ከምዋጋው፡ካንድ የጦርሰራዊት ፡ ይልቅ ፡ የሚጐዳኝ ' የዴሞስቴን ፡ ስብከት ፡ ነው ፡ ይል ነበር ። ፊል ጶስ ፡ ይህን ፡ ቢናገር ፡ እውነት ፡ አለው » ጦሩን ፡ ወደ ፡ አቴና ፡ መርቶ ፡ እንዳይገሠ ግሥ ያገደው ፡ የዴሞስቴን ፡ ንማማር ፡ ብቻ ፡ ነው፡እንጂ ተሰልፎ የሚጠብቀው የጦር ሰራዊት፡ ኖሮ ፡ አይደለም ፡ ፊልጶስ ፡ በተንቀሳቀሰ ፡ ቍጥር 'ዴሞስቴን ፡ እየጮኸ'ሲያግደው'ይህ 'ትግ ላቸው ፡ በላይ ፡ ቈየ ፡ በኋሳ ግን " ፊልጶስ * በተንኰልና ፡ በስውር ፡ መሥራቱ ፡ ቀረና ፡ እቴናን ▪ ለመውረር ' በሚልጥ ፡ ተነሣ « ዴሞስቴን ፡እንዲያው ፡ ዐመል ሆኖበት ይጮኻል እንጂ ፡ ፊልጶስ ፡ በግሪክ ፡ አገር ፡ ላይ ፡ ምንም ፡ ክፉ ፡ ሥራ ፡ ለመሥራት ፡ አያስ ብም ፡ እያለ ፡ ኢክራት › የሚባል × 1.ቅ ይከራከርና ፡ በጉባኤው ፡ ሳይ ፡ ዴሞስ ቴንን 'እየተቃወሙ ፡ ይሰብክ ፡ ነበር ። ፊልጶስ፣ አቴናን ሊወጋ ፡ በገሃድ ፡ በተነሣ ጊዜ ፡ ባደረገው ፡ ስሕተት ፡ እጅግ ፡ ተጸጽቶ ፡ ኢዞክራት ፡ እኽል ፡ ውሃ አልቀም ከም ፡ ብሎ ፡ በገዛ እጁ • በረኃብ ' ሞተ" ያገሩ ሰዎች " አሳቡን ፡ ተከትለው ፡ ባለመሥራታቸው ፡ ሳይበላጭ ' ዴሞስ ቲን' ፊልጶስ ' ጦርነት ( ባነሣ ጊዜ ፡ የቴቤስ ፡ ከተማ፡ ከኤቴና፣ ጋራ ቃል ኪዳን እንድታደርግና ' አብረው ፡ ለፊልጶስ ' እንዲመክቱ ፡ የቴቤስን ፡ ሰዎች ' መክሮ ' ከአቴና ፡ ወገን ፡ እንዲሆኑ ለማድረግ ቻለ ሠ ፊልጶስ፥ በወርቅና በተንኰል የሚ ሠፊውን፣ ሥራ' ሁሎ · አሸንፎ ' ዴሞስቴን ፡ ከዚህ ግብ ፡ በመድረሱ በጣም. ተደነቀሉት ✓ ከዚህ ' ሌላ ' ደግሞ ፡ በጣዖታቱ፡ መቅደሶች · የሚገኙት ፡ ካህናት ከፊልጶስ ፡ ሳይ ፡ ወርቅ ፡ እየተቀበሉ ፡ መጥፎ 'ትንቢት በመናገር በሕዝቡ፡ልብ፡ ውስጥ ፡ ፍርሀትና ' ሽብር ' ይዘሩ ፡ ነበር ፡ እንደዚህ' ያለውን ' የተንኰል ስብ ካት እየሰማ'ሕዝቡ እንዳይታለልና የጀግንነቱ፡፡ መንፈስ ፡ እንዳይቀዘቅዝ ሳቤላ ፡ የተባለችውን ' በጣዖት መቅደስ ፡ ትንቢት የምትናገር ሴት ‹ፈለጶዕች›› ብሎ፡ ዴሞስቴን ፡ ከሰሳት ፣ ትርጕሙም ፡ ለፊልጶስ ተሸጠች ፡ ማለት ፡ ነው ፡ ይህ ፡ ቃል ' ዴሞስቴን ፡ የፈጠረው ✓ እዲስ · ቃል' ሆኖ ) በታሪክ ' ይነገርለታል ። ኬሮኔ ፡ በምትባለው ስፍራ ፡ ሳይ ፡ በሆነው ፡ ጦርነት ፣ የግሪክ • አገር ፡ በፊ ልጶስ » እጅ ▪ ወደቀች ፊልጶስ ፡ ከሞተ ' በኋላ ዴሞስቴን ፡ የግሪክን ፡ ሕዝቦች ▪ ባንድ አሳብ እንዲተባበሩ ፡ እያደረገ ለነጻነታቸው ፡ እንዲዋጉ በስብከቱ ቀů ቀላቸው " ነገር ፡ ግን ፡ የፊልጶስ ፡ ልጅ ፡ ትልቁ ፡ እስክንድር ፡ ወዲያው ፡ በባቱ እግር ፡ ተተክቶ ፡ እንደ ፡ ነገሠ ፡ የቴስን ከተማ ጨርሶ ፡ ስላጠፋት ) በግሪኮች' ልብ • የነበረው ፡ የነጻነት፡ተስፋ፡ ፈጽሞ ፡ ሞተ = ዴማድ » የሚባለው ሰው አማላጅ ፡ ሆኖ ፡ ከትልቁ እስክንድር ፡ ምሕረት፡ ስለ ተገኘ 'ዴሞስቴንን ' በመሰሉት ፡ ሕዝብ ፡ ቀስቃሾችና • አነሣሾች ' በሆኑት ሰዎች' ላይ'ሊወድቅባቸው ▪ ተዘጋጅቶ የነበረው' የሚያስፈራ ( ቅጣት ፡ ቀረ ።ከዚህ ፡ በኋላ ፡ አቴና ፡ በጠላት ፡ እጅ ፡ በተያዘችበት ፡ ዘመን ፡ ዴሞስቴን ፡ በየጊዜው ( ጠላቶች እየተነሡበት መከሰስና መወቀሥ ፡ ስለ ፡ ታከተው ፡ በገዛ ፈቃዱ ፡ ተሰደደና ▪ ከአቴና ፡ ከተማ ' ወጥቶ ፡ በውጭ o አግር ፡ ኖረ የትልቁ ፡ እስክንድር ፡ መሞት ፡ በተሰማ ፡ ጊዜ ▪ ዴሞስቴን ፡ በልቡ ፡ ውስጥ ፡ መንምኖ ፡ ሆነ በረው ፡ ተስፋ ፡ እንደ ፡ ገና • ስለ × ሰመሰሙ ፡ አገሩን ' ከመቄዶንያ ፡ ቀንበር ፡ ለማ ውጣት ፡ ትቶት ፡ ወደ ፡ ነበረው ፡ ትማል ፡ ተመልሶ ፡ ገባ ▪ ምን ' ጊዜም ፡ ቢሆን ፡ዕድል ተለዋዋጭና ወላዋይ ስለ ሆነች ይልቁንም፡ በዚያ፡ጊዜ፡ማንኛውም ነገር የሚያስተማምን አልነበረም። የትልቁ እስክንድር፡ ዤኔራሎች ጌታቸው ትቶላቸው የሞተውን ሰፊ፡መንግሥት፡ለመስማት እርስ" በርሳቸው ፡ ሲዋጉ'ዴሞስቴን ፡ በግሪክ ፡ አገር ካንዷ ' ወደ 'አንደኛዋ፡ ዝተማ' እየተዘዋወረ ▪ ነጻነታቸውን ፡ ለማስመለስ፣ የጦር መሣሪያቸውን እንዲያነሡ ፡ ግሪ ኮችን ፡ ይሰብካቸው ▪ ነበር ። የግሪክን ፡ አገር ፡ ድርሻው ፡ አድርጎ ▪ የያዛት ★ አንቲፓ ቴር ፡ የሚባለው አንዱ የእስክንድር ዤኔራል፡ ከግሪኮች ጋራ ተዋግቶ ድል ስላደረጋቸው' የግሪክ ፡ እግር ፡ ነጻነት ፡ ተመልሶ ፡ ተስፋ ፡ የሌለው ፡ ነገር ፡ ሆነ " ሕዝብ ፡ አነሣሽ ፡ ብመሆኑ ፡ ያንቲፓቴር ፡ ወገኖች ' ሊይዙት ፡ ሲያሳድዱት ዴሞስቴን ፡ ኔፕቱን ፡ ለሚባለው ጣዖት በተሠራው ፡ መቅደስ ፡ ውስጥ ፡ ገብቶ ' እጁን ፡ ለጠላት ፡ ሳይሰጥ • በገዛ ▪ እጁ ፡ መርዝ' ውጦ ሞተ ። ዴሞስቴን ፡ ስሴ ' ፊልጶስ ▪ የተናገረው ፡ ንግግር'(ዲስኩር ሁሉ ባንድነት ፡ ተሰብስቦ ‹ፊሊፒክ”፡ በተባለ ፡ መጽሐፍ ፡ ውስጥ ፡ ይገኛል ፣ ተወዳዳሪ የሌለው ፡ የንግግሮ ፡ ሊቅ ' የሆ ነው ፡ ዴሞስቴን ፡ በጽሑፍ ሆኖ ከትውልድ፡ ወደ ፡ ትውልድ ፡ አየተላለፈ ፡ የሚ ኖረው ፡ ንግግሩ ፡ ከፍ ፡ ያለ'ዋጋ' ያለው'ሓውልታዊ ፡ ሥራ ፡ ሆኖ ፡ ይቈጠራል ∎ ጥያቄ ዴሞስቴን ' የወዴት ፡ አገር ሰው ፡ ነው ? ንግግር ፡ የማወቅ ፡ ያ ፡ ምን ፡ ይጠቅማል? የንግግር▪ዐዋቂነትን ሙያ ዴሞስቱን ለመመኘት የበቃው፡ከምን፡ የተነሣ ' ነው ? በመጀመሪያ ፡ ጊዜ ፡ ቀናው ' ወይ? የበቃ ፡ ዕውቀትና ችሎታ ለማግኘት ፡ ሲል ፡ ምን ፡ አደረገ ? ዴሞስ ተን ፡ በነበረበት ፡ ዘመን ፡ የግሪክ' አገር በምን ፡ ዐይነት ፡ ሁኔታ ፡ ውስጥ ፡ ነበረች የመቄዶንያ ፡ ንጉሥ ፡ የነበረው ፡ ፊል ጶስ ፡ ምን ፡ አሰበ ? ዴሞስቴንስ ' የፊልጶስን አሳብ'ለመቃውም ፡ ምን ፡ አደረግ የአቴና ı ሰዎች ፡ ንግግሩን ▪ መስማት ' ቢሰለቻቸው' ዴሞስቴን ምን ፡ አደረገ ፊልጶስ ፡ ስለ ፡ ዴሞስቴን ፡ ሲናገር ፡ ምን ፡ ይል ፡ ኖሯል ? ዐፊልጶስና ፡ በዴሞስቴን መካከል ፡ የነበረው ትግል ስንት ዓመት ቈ ? ኢዘክራት በመሳሳቱ ምን ደረሰበት “ ዴሞስቴን ' ሳቤላን ፡ ምን ፡ ብሎ ፡ ከሰሳት ? አቴና ) በፊልጶስ ፡ እጅ ከወደቀች በኋላ ፣ ዴሞስቱን'ምን ደረሰበት | ትልቁ ፡ እስክንድር በሞተ ጊዜ ዴሞስቴን ' ስላገሩ ፡ ነጻነት ምን ሠራ? በመጨረሻስ በምን አኳኋን 'ሞተ ?


Type:Science

Page 12 of 75