እናድርገው......" አለ በሌላ አጭር ብራና ላይ የሰፈረ የቃላት ዝርዝር እያወጣ፡፡ “እነዚህን ቃላት እዚህ ግጥም ውስጥ በታትነህ ትደባልቃቸዋለህ፡፡ አዘበራርቀህ ዝራቸው፡፡ ለግጥምህ ፡ ጉልበት ከመሆናቸውም በላይ እኔም ከእንግዴህ ይህን ከረጢት ይዤ አልንከራተትም፡፡...በሳ......ዝራቸው
በታትኖ
ፀጋዬ የተሰጡትን ቃላት በፃፈው ግጥም ውስጥ ዘራቸው፡፡ ቃላቱ 48 ናቸው፡፡ ሰውየው ባድናቆት እንደገና ጨበጠውና 48ቱ ቃላት የተዘሩበትን ግጥም እየተመለከተ : በሌላ : ወረቀት ላይ አንድ ጉጥ ያለው መስቀል መሳል ጀመረ፡፡ በመስቀሉ ላይም አያሌ ቁጥሮችንና አንዳንድ ከባባድ ቃላትን ከቀረፀበት በኋላ ሰቆቃወ ጴጥሮስ የሚለውን ምስጢራዊ ግጥም በብራና ወረቀት ላይ ከከረጢቱ ባወጣው መቃብዕርና ቀለም ቀዳው፡፡ በብራናው ላይ ገልብጦ ከጨረሰ በኋላ ድምፁን ከፍ አድርጎ እንደገና አነበበው፡፡ በሚያስገመግም ድምፅ፡፡
ሰቆቃወ ጴጥሮስ
እየ+ ምነው እመ ብርሃን? ኢትዮጵያን ጨከንሽባት? ምነው ቀኝሽን ረሳሻት?
እስከመቼ ድረስ እንዲህ+ መቀነትሽን ታጠብቂባት? ልቦናሽን ታዞሪባት?
ፈተናዋን* ሰቀቀንዋን ጣሯን ይበቃል ሳትያት? አላንቺ እኮ ማንም የላት....
አውሮጳ እንደሁ ትናጋዋን፣ በፋሽስታዊ ነቀርሳ
ታርሳ˖ተምሳ+ በስብሳ
ሂትለራዊ እባጭ ጫንቃዋን እንደ ኮረብታ ተጭኗት ቀና ብላ እውነት እንዳታይ አንገቷን ቁልቁል ጠምዝዟት ነፍሷን ድጦ ያስበረከካት
ሥልጡን ብኩን መፃጉዕ ናት፤
እና+ ፈርቼ እንዳልባክን+ ሲርቀኝ የኃይልሽ ውጋጋን አንቺ ካጠገቤ አትራቂ+ በርታ በይኝ እመ ብርሃን
ቃል ኪዳኔን እንዳልረሳት- እንዳልዘነጋት ኢትዮጵያን፡፡ አዎን ብቻዬን ነኝ ፈራሁ
እሸሸግበት ጥግ አጣሁ
እምፀናበት ልብ አጣሁ
እማማ ኢትዮጵያን መንፈሴ ተፈትቶ እንዳይከዳት ሠጋሁ
አዋጅ+ የምሥራች ብዬ የትብት ምግቤን ገድፌ
ከናቴ ማህፀን አልፌ
በኢትዮጵያ ማህፀን አርፌ+
ከአፈርዋ አጥንቴን ቀፍፌ
ደሜን ከደሟ አጠንፍፌ
ከወዟ ወዜን ቀፍፌ
በሕፃን አግሬ ድኼባት+በሕልም አክናፌ ከንፌ እረኝነቴን በሰብሏ+ በምድሯ ላብ አሳልፌ
ከጫጨትና ከጥቾ ከግልገል ጋር ተቃቅፌ፤ በጋው የእረኛ አደባባይ+ ክረምት እንደወንዙ ፍሳሽ በገጠር የደመና ዳስ በገደል ሸለቆ አዳራሽ ከቀቅና ከሚዳቋ+ ከዥግራ ጠረን ስተሻሽ
በወንዝ አፋፍ ሐረግ ዝላይቱ መወርወር መንጠልጠል ጢሎሽ ከፍልፈል ጋር ሩጫ ስገጥም+ ከቀበሮ ድብብቆሽ
ከናዳ ጫፍ ሳር አጨዱለግት ላሜ ትንሽ ግጦሽ ለጥጃዬ የሌት ግርዶሽ
ለጥማድ በፊዎች ፊት ለማታቸው ትንሽ ድርቆሽ ለግልገሌ ካውሬ ከለል
እማሳው ሥር ጎጆ መትከል
ለፀሐይ የሾላ ጠለል← ለዝናብ የገሳ ጠለል
ውሎ የንብ ቀፎ ማሰስ ያበባ እምቡጥ ሲፈነዳ ግጦሽ ሣር ሲለመልም ሲሰማሩ ሰደድ ሜዳ
አዝመራው ጣል ከንበር ሲል ከበድ ለሆራ ሲነዳ ፈረስ ግልቢያ ስሸመጥጥ← አወፎች ዜማ ስቀዳ ልቤ በንፋስ ተንሳፈፉ በዋሽንት ዋይታ ሲከዳ ያቺን ነው ኢትዮጵያ የምላት እመ ብርሃን እረሳሻት?
ያችን የልጅነት ምሥራች? የሕፃንነት ብሥራት የሣቅ የፍንደቃ ዘመን← የምኞት የተስፋ ብፅአት ያቺን የልጅነት እናት?
አዛኚቱ እንዴት ብለሽ ጥርሶችሽን ትነክሽባት? ስሜን በስምሽ ሰይሜ ባገልግሎትሽ ስዋትት ከዜማ ቤት እቅኔ ቤት አድባ ቤት አመራሕፍት ካንቺ ተቆራኝታ ዕድሌ+ ካንቺ ተቆራኝታ ነፍሴ ከቀፈፋ ደጀ ሰላም ከቤተ ልሔም ቅዳሴ አኩ ቀፎ+ ዳባ ለብ
ቅኔ ዘርፎ ግሥ ሃይ
መቅደስ አጥኖ ማኅሌት ቆም
በሳ ተክህኖ አጊጦ← በበር አካል ተሸልሞ
እመ ብርሃን ያንቺ ጽላት ነፍሴ ላይ በሳት ታትሞ የመናኒው ያባ ተድላ ረድ ሆኜ አብሮኝ ታድሞ
ሕይወቴ እምነትሽን ጸን
ሥጋ ፈቃዴ ተድሶ
ለሕንፃሽ መዲና ቆም፡ ለክብርሽ ድባብ ምሰሶ
ስሜን በስምሽ ሰይሜ ሆነሽኝ የእምነቴ ፋኖስ
ለዋዜማሽ ግሸን ማርያም- ለክብርሽ ደብረ ሊባኖስ ስሮጥ+ በወንበሩ አኖርሺኝ በአንበሳው በቅዱስ ማርቆስ
ታዲያን ዛሬ ኢትዮጵያ ስትወድቅ ከምትሰጪኝ ለፍርሃት ጦስ ምነው በረኝነት ዕድሜ ዓይኔን በጓጎጣት የሎስ የጋኔል ጥንብ አንሳ ከንፎ+ ወርዶ በጨለማ በርኖስ፡ ባክሽ እመብርሃን ይብቃሽ+ ባክሽ ምስለ ፍቁር ወልዳ
ጽናት ስጪኝ እንድካፈል+ የእናቴን የኢትዮጵያን ፍዳ ከነከሳት መርዝ እንድቀምስ ከነደደችበት እቶን
የሷን ሞት እኔ እንድሞታት ገላዋ ገላዬ እንዲሆን፡፡..... እምን+ ብቻዬን ነኝ ፈራሁ
እምፀናበት ልብ አጣሁ፡፡
ሕፃን ሆኜ የእርግብ ጫጩት+ አንዳንዴ ራብ ሲያዳክማት ችጋር ከጎጆዋ ገፍቶ እዛፍ ግርጌ ሲጥላት
እናቷ በርራ ደርሳላት በአክናፏ ሙቀት ታቅፋት
እፍ እያለች ግንባሯ ላይ+ ሕይወት ስትተነፍስባት ወዲያው ነፍስ ትዘራለች ሽር-ብር-ትር እያለች።
ባክሽ አንቺም አትራቂብኝ
እመ ብርሃን እናቱ ትንፋሽሽን እፍ በይብኝ
ዕናትሽን እፍ በይብኝ+
ወይም ይቺን የሞት ጽዋ+ ጥላዋ ነፍሴን ካፈናት እንዳልጠጣት አሳልፊያት
መራራ ክንፏን ገንጥለሽ ቀጠሮ ቃልዋን ግደፊያት ...
አለዚያም ዕናትሽን ስጪኝ ልጠጣው ኪዳነ-ውሉን የኔ ፍቃድ እምነትሽ ነው+ ያንቺ ፍቃድ ብቻ ይሁን፡፡ እንደ ጳውሎስ እንድፀና በፍርሀት እንዳልታሰር በውስጤ ከሚታገለኝ በሥጋ አውሬ እንዳልታወር ለዕለቱ ሞት እንዳልሰንፍ
የኪዳኔ ቃል እንዳይነጥፍ
ቃልሽ በሕሊናዬ ዲብ +ኃይልሽ በህዋሴ ይረፍ፡፡ ፍርሀት ቢያረብብኝም +አንቺ ካለሽ አልሰጋም ኩርትም ብዬ አችልበት እሸሸግበት አይጠፋም የግማደ መስቀሌን ጉጥ + እታገስበት አላጣም አለዚያማ ብቻዬን ነኝ ኢትዮጵያም አላንቺ የላት አንቺ አዕኝኝ አንድጸናላት፡፡
አስር ብኝ የአምነት ቀንጃ ለሥጋቴ አጣማጅ አቻ ለጭንቀቱ-መቀነቻ፡፡......
አዎን÷ ብቻዬን ነኝ ፈራሁ
እሸሸግበት ጥግ አጣሁ
እምፀናበት ልብ አጣሁ......
ያሉ ቀበና (ፀጋዬ ገብረ መድህን)
“ግሩም ነው! እሳት የላሰ ግጥም እሳት የላስክ ልጅ!' የፀጋዬን ግንባር ግጥም አድርጎ ሳመው፡፡ “ማስጠንቀቂያ!" አለው ከዚያ፡፡ "ከዚህ ግጥም ላይ አንድም ቃል አንድም ነጥብ እዳይለወጥ! ይህ ምስጢር ነው፡፡ ከዚህ ግጥም ውስጥ አንድ ቃል ብታወጣ ከሀገርህ ጋር ያለህ ወዳጅነት ይጎድፋል፡፡ ለመሆኑ ታሳትመዋለህ?“እንደ አምላክ ፈቃድ
“እንግዲያውስ እንደነገርኩህ አንድም ቃል እንዳይለወጥ! አንድ ቀን ይህ ግጥም........ ትኵር ብሎ አይቶት በብራና ላይ የፃፈውን የሰቆቃወ ጴጥሮስን ቅጂ ከረጢቱ ውስጥ ቋጥሮ ሲወጣ ነግቶ ወፎች እየዘመሩ ነበር፡ፀጋዬ አፉን ከፍቶ ቀረ፡፡ ተከትሎ “ስምህ ማነው? ዳግመኛ ላገኝህ እፈልጋለሁ...." ሲል እየሮጠ ትንፋሹ ቁርጥ ቁርጥ እያለ ጠየቀው፡፡ ሰውየው እርምጃውን ጉቶ ወደኋላ ዞረ፡፡ የፈለከውን ብለህ ልትጠራኝ ትችላለህ፡፡ እኔና አንተ ከአሁን በኋላ የምንገናኘው የግጥም መጽሀፍህ ሲታተም ብቻ ነው፡፡ ደህና ሁን! እርምጃውን ቀጠለ፡፡ ፀጋዬም በዓይኑ ሸኘው።
ይህ ከሆነ ከአምስት አመት በኋላ በ1966 ዓ.ም የዘጋዬ ገብረ መድህን እሳት ወይ አበባ የሚባለው የግጥም መጽሀፍ ታተመ፡፡ ‹እሳት ወይ አበባ ለህትመት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት በገባበት ዕለት ከሰአት በኋላ ማተሚያ ቤቱ ውስጥ አንድ መነኩሴ ታይተው ነበር፡፡ መነኩሴው ካሜራ ክፍል የገቡት ሰቆቃወ : ጴጥሮስ : የሚለው ግጥም በዛ ጥራዝ : ውስጥ መካተቱንና ቃሉም አለመለወጡን አረጋግጠው ለመውጣት ቢሆንም ወደ ማተሚያ ቤቱ ሲገቡ ግን ለህትመት የተዘጋጀ «አክሳፎ/ የሚል ርዕስ ያለው መጽሀፍ ይዘው ስለዚሁ መጽሀፍ የህትመት ጉዳይ
ሰመነጋገር
በሚል ሰበብ ነበር። «አክሳፎስ» የሚባል መጽሀፍ ግን እስካሁን ድረስ ታትሞ ለንባብ አልበቃም።
ይህ ከሆነ ከብዙ አመታት በኋላ ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን በራሱ ድምፅ አንብቦ አብረን ዝም እንበል» በሚል ረዕስ ባሳተመው የግጥም ሲዲ ካሴት መግቢያ ላይ ሰቆቃወ ጴጥሮስን የፃፈበትን ምክንያት እንዲህ ብሎ ሲያብራራ ተደመጠ።
ሌሊቱን
“ሰቆቃወ ጴጥሮስ የጴጥሮስ ያችን ሰዓት መዝጊያ የታሪካዊ ጀግናው የመጨረሻ ቃል ነው። የመጨረሻውን ቃል ለጀግናው ተውለት፡፡ ይላሉ፡ ጥንታውያን የታሪካዊ ቴአትር ፀሐፍት..... እነ ኢከራን ኤፍራት.....እነ ዩሩፒድዩስ፡፡.....አቡነ ጴጥሮስ በግራዚያንና በባንዶቹ በባንዶች አሽከሮች አኮርባሽነት በገነተ ልዑል ጉድጓድ ቤት ውስጥ ሲገረፍ ሲመረመር ኢትዮጵያን ከድተህ በሞሶሎኒ እመን ተብሎ ሲተለተል አድሮ በማግስቱ : ጠዋት በአደባባይ በጥይት ተደበደበ፡ በግራዚያኒ ትዕዛዝ የጥይት እሩምታ ተኩሰው የጠቀጠቁት ጣሊያን ) ያሰለጠናቸው :: የሰሜን ባንዳዎች ወንድሞቻችን ናቸው፡፡ ጴጥሮስ እንኳንስ ህዝቡ ምድሪቱ ጭምር ለፋሽስት እንዳትገዛ አውግዞ ሞተ። ...... ለመጀመሪያው ጊዜ በ15 ዓመቴ ክቡር ዘበኛ ካዴት ልገባ ጠፍቼ በልጅነቴ ከአምቦ ከተማ ስመጣ አዲስ አበባ እምብርት መዳረሻ | አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት
ከትሬንታኳትሮ ወርጄ.....አባቱ ሰለአቡነ ጴጥሮስ የእረኝነት እድሜና የጀግንነት ጀብድ ህይወት በከፍተኛ አድናቆት ያጫውቱኝ የነበረው ትዝ ብሎኝ ሐውልቱ ሥር ቆሜ ቀረሁ፡፡ ......ይህ በሆነ ከአሥር ሙት በኋላ አለቃችን የማስታወቂያ ሚኒስትሩ ክቡር ደጃዝማች ግርማቸው ተክለ ሐዋርያት ማስታወቂያ ሚኒስትር እዛው አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት አጠገብ ስብሰባ ጠርተውን ቢሮአቸው አምሽተን ስንወጣ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ተኩል ላይ አንድ ሞቅ ...እ... ያለው
የተበሳጨ ጀብራሬ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ላይ ሽንቱን እየሸና “አንተ ድንጋይ ጓደኞችህ ተመችቷቸው በማርቼዲስ ሲንሽራሸሩ ይኸው አንተ ድንጋይ ሆነህ ቀረህ ድንጋይ! እሸናብሃለሁ!.... ሲል በልጅነት ደም ፍላት ዘልዬ ከጀብራፊው ጋር ግብግብ ገጠምኩ፡፡ ድንጋይ ነው ... ድንጋይ አይደለም!...በሚል
በቡጢም ተቃመስን፡፡ ከስብሰባው የተበተነ ሰዎች ገላገሉንና እየተበሳጨሁ ቤቴ ገባሁ። ሌሊቱን አልተኛሁም፡፡ ጴጥሮስ ህያው ነው ለማለት፣ ጴጥሮስ ድንጋይ አይደለም ለማለት ይመስለኛል፤ ጴጥሮስ ያችን ስአትን ስጭር አርክ፡፡ እንዳልኩት ይህ ስነግጥም የታሪካዊ ጀግናው የመጨረሻ ቃል ነው....” ይህ የራሱ የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን - የምስክርነት ቃል ነው፤፤ ይህን ንግግርም ብዙ ኢትዮጵያውያን አዳምጠዋል፡፡ ሎሬቱን ...መጽሀፉን ያነበቡም ያላነበቡም ያደንቁታል፤ ነገር ግን ስለ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን እንጂ በዚህ ንግግሩ ውስጥ ጀብራሬ ተብሎ ስለተተሰው ኃያል ሰው የሚያውቅ ማንም የለም፡፡ በሎፊቱ ንግግር ውስጥ ግን አንድ ነገር : መገንዘብ ይቻላል፡፡ “ሞቅ....ያለው የተበሳጨ : ጀብራሬ" የሚል የሚያሻማና ብዙ ጥያቄ የሚቆስቁስ ገለፃ አለ፡፡ ሞቅ ያለው፤ ደግሞ የተበሳጨ ደሞ ጀብራራ ደሞ በቡጢ የሚያቀምስ ደሞ ግብግብ ተጋጥሞ የማይወድቅ ደሞ በንግግሩ ውስጥ መረዳት እንደሚቻለው ስለ አቡነ ጴጥሮስ ብዙ የሚያውቅ የሚመስል! ደሞ በራስ በመተማመን የተሞላና ድንጋይ ብሎ የሚሳደብ ደሞ ስንት ቦታ ባዶውን ተቀምጦ ሀውልት ላይ የሚሸና!
ባል
ሆኖም ቆብ ጣይ መነኩሴ ዲዲሞስ ጀብራራው ባይኖር ኖሮ ሕቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ላይ ሽንቱን ባልሸና አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ላይ ሽንቱን ባይሽና : ጴጥሮስ ያችን ሰአትን የመሰለ : ቴአትር ባልተፃፈ ሰቆቃው ጴጥሮስም ሳይጨመርበት አንድም ቃል ሳይቀነስበት ላለፉት ብዙ አመታት ሲኮም የኖረው ባለ 105 ስንኝ ነው፤፤ ቃላቱም 497 ናቸው፡፡ ቃላት ያቁትን ምስጢር - ሰመታት ኣልተገኘም፤፤
አንድም ቃል የታተመውና በጣፋጭነቱ ሰቆቃወ ጴጥሮስ ግጥም ሎሬቱን ጨምሮ 48ቱ የቻለ ግን እስካሁን
ካሊፎርኒያ፥ አሜሪካ 2007 ዓ.ም
ሳይንቲስት ኢንጂነር ሻጊዝ እጅጉ ራሱን ስቶ ከተኛበት የማደንዘዣ ክፍል ውስጥ ከሰመመኑ ከነቃ ከሰዓታት በኋላ አንድ ከዚህ ቀደም አይቶት የማያውቅ ጠይም ዶክተር ቆሞ በጭንቀት እየተመለከተው ነበር።
ብሰ፡፡
እንኳን በሰላም ነቃህ፤ ኢንጂነር ሻጊዝ አለ ዶክተሩ ፈገግ ከነቃሁ እኮ ቆይቻለሁ......ሆኖም ስለፈገግታህ አመሰግናለሁ" አለው ኢንጂነር ሻጊዝ ዓይኖቹን ገርበብ እንዳደረገ፡፡
“እኔም አመሰግናለሁ ኢንጂነር ሻጊዝ፡፡ በእርግጥ ግራ ተጋብቼ ስለነበር ያከምኩትን ገምተኛ ከሰመመኑ ሲነቃ መቀበል በሚባኝ ብሩህ ፊት ስላልተቀበልኩ ይቅርታህን እለምናለሁ። በሽተኞችን የሚፈውሳቸው ከዶክተሩ የህክምና ርዳታ ይልት ብሩህ ፊቱና ፈገግታው ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ የደመቀ ፈገግታና የፈካ ፊት የማይፈውሰው በሽታ የለም : አለ : ጠይሙ ዶክተር። ፊቱ በብዙ ጥያቄዎች መሀል እንዳለ ያሳብቃል። ግራ መጋባት ይታይበታል፡
በምስጢር ወደ አሜሪካ ከተላከ ረዥም ጊዜ የሆነው የኢትዮጵያ ደህንነት አባል በመጨረሻ ሁሉ ነገር እንደ ጨለመበት ተረዳ፡፡ ቤቱ ተከቧል። እጅህን ስጥ ሲባል እንኳንስ እኔን አንዲት ዘለላ - ፀጉሬን ፡ አታገኟትም ሲል በስልክ ተሳልቋል። ድምፃቸው ይሰማዋል፡፡ ዳናቸው : ወደበሩ እየቀረበ ሲመጣ ሽጉጡን በራሱ ጭንቅላት ላይ ደቀነው፡፡ እቀድማችኋለሁ.....በሱ ጭንቅላት ላይ
ምላጭ አልስብም.........
የወንዜን - ሰው ትመስላለህ : አለው : ኢንጂነር - ሻጊዝ፡፡ “ከሐበሻ ምድር የመጣህ ሳትሆን አትቀርም፡፡
“አልተሳሳትክም አለ : በይው ዶክተር ብዙ ወረቀቶችን እያተረማመሰ፡፡ ዶ/ር ሚራዥ እባላለሁ። ወደ አሜሪካ ከመጣሁ ረጅም ጊዜ ሆኖኛል፡፡ እዚህ ሆስፒታል ውስጥ ከተቀጠርኩ ግን ጥቂት ጊዜ ነው፡፡ በዛ። ጥቂት ጊዜ ውስጥ ስላንተ የህክምና ሁኔታ አንዳንድ ነገሮችን ለማወቅ ችያለሁ የኢንጂነሩን የህክምና ሁኔታ የሚገልሁ : መረጃዎች የያዙት ብዙ ወረቀቶች እያገላበ ሰማያዊው ወንበር ላይ ተቀመጠ። በጠይም ፊቱ ላይ ያንዣበበውን የጥያቄ ደመና የሚያዘንብበት ጊዜ መድረሱን አምኗል፡፡
“ኢንጂነር ሻጊዝ... ከአሁን በፊት ብዙ ጊዜ የልብ ቀዶ ጥገና ማድረግህን ያወኩት በቅርቡ ባገኘሁት ምስጢራዊ ሰነድ ላይ
Auther Name:yesmaheke werkue
የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አሥተዳደር በ2021 የኮቪድ-19 የተወሰኑ ይዘቶች ከፌስቡክ እንዲወገዱ ለወራት በተደጋጋሚ ግፊት ማድረጉን የሜታ ኩባንያ መስራች ማርክ ዙከር በርግ አመላከቱ፡፡
ዙከር በርግ ለሀገሪቱ ምክር ቤት የፍትሕ ኮሚቴ በጻፉት ደብዳቤ÷ በባይደን አሥተዳደር ውስጥ ያሉ ባለስልጣናት አስቂኝና ቀልድ አዘል መልዕክቶችን ጨምሮ አንዳንድ የኮቪድ-19 ይዘቶችን ሳንሱር ለማድረግ ግፊት ማድረጋቸውን ጠቁመዋል፡፡
የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ የባይደን አሥተዳደር የማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያዎች ጎጂ የሆኑና የተሳሳቱ መረጃዎችን እንዲያስወግዱ መጠየቁን ደግፎ እንደነበርም ዘ ኢንዲፐንደንት ዘግቧል፡፡
በተደጋጋሚ የተደረገውን ግፊት ተቋማቸው ለዓለም አለማሳወቁ የቆጫቸው ዙከርበርግ÷ እንዲህ ያለ ተጽዕኖ ድጋሜ ከተፈጠረ እንደማይታገሱ አስጠንቅቀዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በፈረንጆቹ 2024 የመጀመሪያ አጋማሽ የሩሲያ ምጣኔ ሀብት (ጂዲፒ) በ4 ነጥብ 6 በመቶ ማደጉን አስታወቁ፡፡
ፕሬዚዳንቱ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ሁኔታ አስመልክቶ ባደረጉት የቪዲዮ ኮንፈረንስ ላይ “እንዳለፈው ዓመት ሁሉ የሩሲያ ምጣኔ ሀብት ከፍ ባለ ፍጥነት ማደጉን ቀጥሏል” ማለታቸውን ሲጂቲኤን ዘግቧል፡፡
የሥራ አጥ ቁጥሩም በሰኔ ወር ይፋ እንደተደረገው ከእስከ አሁኑ በተለየ ሁኔታ በ 2 ነጥብ 4 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠቅሰዋል፡፡
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ የነበሩት ስቬን ጎራን ኤሪክሰን በ 76 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ባጋጠማቸው የካንሰር ሕመም ምክንያት በሕይወት የመቆያ ጊዜያቸው አንድ ዓመት ብቻ እንደነበር በሐኪሞቻቸው ተነግሯቸው እንደነበር ተመላክቷል፡፡
አሰልጣኝ ስቬን ጎራን ኤሪክሰን በክለብ ደረጃ ማንቼስተር ሲቲ፣ ሌስተር ሲቲ፣ ሮማ እና ላዚዮን ጨምሮ 12 ክለቦችን ማሰልጠናቸው ይታወሳል፡፡
በአሰልጣኝነት ጊዜያቸውም 18 ዋንጫዎችን ማንሳት እንደቻሉ ቢቢሲ በዘገባው አስፍሯል፡፡
የትውልድ ሀረጋቸው ከኢትዮጵያ የሚመዘዘው አሜሪካዊው አምባሳደር ዮሐንስ አብርሃም የካማላ ሀሪስ የፕሬዚዳንታዊ ሽግግር ቡድን ሀላፊ ሆነው መመረጣቸው ተነገረ።
ዴሞክራቶችን ወክለው በመጪው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩትን ካማላ ሀሪስ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ የመምራት ሃለፊነት የተሰጣቸው አምባሳደር ዮሐንስ የፕሬዚዳንታዊ ሽግግር ቡድን በመምራት ልምድ ያላቸው መሆኑም ገልጸዋል።
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዮሐንስ መቀመጫውን ጃካርታ ባደረገው የደቡብ ምስራቅ እስያ ሀገራት የአሜሪካ አምባሳደር ሆነው እያገለገሉ ሲሆን÷ በቀጣይ ቀናት ስራቸውን አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ ተብሏል።
አምባሳደር ዮሐንስ በአዲሱ የስራ ሀላፊነት ምክትል ፕሬዚዳንቷ ካማላ ሀሪስ በሚደረገው የምርጫ ሂደት ተፎካካሪያቸው ዶናልድ ትራምፕን ማሸነፍ ከቻሉ የአዲሷን ፕሬዝዳንት የሽግግር ቡድን በማዋቀር ከመሳተፍም በላይ ፖሊሲ ማርቀቅ ላይም ሚና ይኖራቸዋል ተብሏል፡፡
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ቃል አቀባይ እንዳሉት፤ አምባሳደር ዮሐንስ አብርሃም የደቡብ ምስራቅ እስያ ሀገራት የአሜሪካ አምባሳደር ሆኖ በቆዩባቸው ሁለት አመታት የአሜሪካን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገረ አስተዋጽኦ አበርክተዋል።
አምባሳደር ዮሐንስ ከዚህ ቀደም በፈረንጆቹ 2020 የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የሽግግር ቡድን ዋና ሀላፊ እንደነበሩ ኤንቢሲ ኒውስ በዘገባው አስታውሷል።
ዮሐንስ በባራክ ሁሴን ኦባማ አስተዳደር ዘመንም ለስምንት ዓመታት በኋይት ሃውስ ውስጥ ሙያዊ አገልግሎት ሰጥተዋል።
የ42 ዓመቱ አምባሳደር ዮሐንስ አብርሐም በፖለቲካ ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም በቢዝነስ አስተዳደር የሁለተኛ ዲግሪያቸውን በከፍትኛ ማዕረግ ተመርቀዋል።
በብራዚል ሳኦ ፖሎ ግዛት የተከሰተው ሰደድ እሳት እስከ አሁን ሁለት ሰዎችን ለህልፈት ሲዳርግ በ30 ከተሞች ላይ ደግሞ ተፅዕኖ ማስከተሉ ተገልጿል፡፡
የግዛቱ ባለስልጣናት÷ የተከሰተው ሰደድ እሳት በ30 ከተሞች ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ መሆኑን ገልጸው፤ ከተሞቹ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደረቅና ሞቃት የሆነ የአየር ጠባይ የታየባቸው መሆኑን አስታውሰዋል።
በአካባቢው የተቀሰቀሰውን ሰደድ እሳት ለመከላከል ጥረት ሲያደርጉ የነበሩ ሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ባለስልጣናቱ ተናግረዋል።
የግዛቱ አስተዳደር ከሚነፍሰው ኃይለኛ ነፋስ የተነሳ የሰደድ እሳት በፍጥነት ሊዛመት እንደሚችልና ይህም ዕፅዋትን በስፋት ሊያወድም ይችላል ሲል አስጠንቅቋል።
በአሁኑ ጊዜ ሰደድ እሳቱ ከ11 ሚሊየን በላይ ነዋሪዎች ወዳሉባት ሳኦ ፖሎ ከተማ እየተዛመተ ስለመሆኑ መንግሥት ያለው ነገር አለመኖሩ ተመላክቷል።
ይሁን እንጂ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን የአንዳንድ የግዛቱ ከተሞች ሰማይ በጭስ እየተሸፈነ እንደሆነ ዘግበዋል።
መንግሥት በኡሩፔስ ከተማ በሚገኝ አንድ የኢንዱስትሪ ፋብሪካ ውስጥ የሚሰሩ ሁለት ሠራተኞች እሳቱን ለመከላከል ሲሞክሩ ህይወታቸው ማለፉን የገለጸ ሲሆን÷ ተጨማሪ ማብራሪያ አለመስጠቱን ሬውተርስ ዘግቧል፡፡
የዓለማችን ትልቁ የሸንኮራ አገዳ ማቀነባበሪያ የሆነው ራይዘን÷ በሸንኮራ አገዳ ማሳዎች ላይ በተነሳ ቃጠሎ ምክንያት በሰርታኦዚኖ በሚገኝ አንድ ፋብሪካ የኢንዱስትሪ ስራዎች መቋረጣቸውን አስታውቋል።
የሳኦ ፖሎ ግዛት አስተዳደር እሳቱን ለመቆጣተር የድንገተኛ አደጋ ኮሚቴ ያቋቋመ ሲሆን÷ ይህም ወደ 15 የሚጠጉ አውራ ጎዳናዎችን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መዝጋቱ ተነግሯል።
በብራዚል የሰደድ እሳት ክስተት በአብዛኛው በነሐሴና በመስከረም ወር ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደሚደርስም ዘገባው አስታውሷል።
dawn,” the woman says. “The legend says that it was this that the builders of the church wanted to teach us: that God has a particular time for showing us His glory.” The master says: “There are two gods. The god that our professors taught us about, and the God who teaches us. The god of whom people always speak, and the God that speaks to us. The god we have learned to fear, and the God who speaks to us of compassion. There are two gods. The god who is on high, and the God who takes part in our daily lives. The god who makes demands upon us, and the God who pardons our debts. The god who threatens us with the fires of Hell, and the God who shows us the best path. There are two gods. A god who crushes us under our sins, and a God who liberates us with His love.” The sculptor, Michelangelo, was once asked how it was that he could create such beautiful works. “It's very simple,” he answered. “When I look at a block of marble, I see the sculpture inside it. All I have to do is remove what doesn't belong.” The master says: “There is a work of art each of us was destined to create. That is the central point of our life, and -no matter how we try to deceive ourselves -we know how important it is to our happiness. Usually, that work of art is covered by years of fears, guilt and indecision. But, if we decide to remove those things that do not belong, if we have no doubt as to our capability, we are capable of going forward with the mission that is our destiny. That is the only way to live with honor.” An old man who is about to die calls a young man to his side and tells him a story of heroism: in wartime, he had helped a man to survive. He provided the man with shelter, food and protection. When the man who had been saved was once again in a safe place, he decided to betray his saviour and turn him over to the enemy. “How did you escape?” the young man asked. “I didn't escape. I was the betrayer,” said the old man. “But in telling the story as if I were the hero, I can understand everything he did for me.” The master says: “We all need love. Love is a part of human nature, as much as eating, drinking and sleeping. Sometimes we find ourselves, completely alone, looking at a beautiful sunset, and we think: 'This beauty isn't important, because I have no one to share it with. ' At such times, we should ask: how often have we been asked to give love, and turned away? How many times have we been fearful of approaching someone and saying, unmistakably, that we love them? Beware of solitude. It is as much of an addiction as the most dangerous narcotic. If the sunset no longer makes sense to you, be humble, and go in search of love. Know that -as with other spiritual blessings -the more you are willing to give, the more you will receive in return.” A Spanish missionary was visiting an island when he came upon three Aztec holy men. “How do you pray?” the padre asked. “We have only one prayer,” one of the Aztecs answered. “We say, 'God, you are three and we are three. Have pity on us. '” “I'm going to teach you a prayer that God will hear,” said the missionary. And he taught them a Catholic prayer, and went on his way. Shortly before returning toSpain , he stopped again at the same island. When his ship approached the shore, the padre saw the three holy men walking across the water toward him. “Father, father,” one of them said. “Please teach us again that prayer that God listens to. We have forgotten the words.” “It's not important,” the padre answered, having witnessed the miracle. And he asked God's pardon for not having understood that He speaks all languages. Saint John of the Cross teaches us that, along our spiritual path, we should not look for visions, or believe the statements we hear from others on the same path. Our only support should be our faith, because that faith is clear, transparent and born within us. It cannot confused. A writer was conversing with a priest, and asked what it was to experience God. “I don't know,” the priest answered. “The only experience I have had so far is the experience of my faith in God.” And that is the most important. The master says: “Forgiveness is a two-way street. Each time we forgive someone, we are also pardoning ourselves. If we are tolerant of others, it is easier to accept our own mistakes. That way, without guilt or bitterness, we are able to improve our approach to life. When, out of weakness, we allow hatred, envy and intolerance to vibrate around us, we wind up being consumed by the vibrations. Peter asked Christ: 'Master, should I forgive the other person seven times?' And Christ answered: 'Not just seven, but seventy times. ' The act of forgiving cleanses the astral plane, and shows us the true light of the Divinity.” The master says: “The ancient masters were accustomed to creating “personages” to help their disciples to deal with the darker side of their personality. Many of the stories about the creation of such personages have become well-known fairy tales. The process is simple: you have only to place your anxieties, fears and disappointments within an invisible being who stands at your left side. He functions as a “villain” in your life, suggesting attitudes that you would not like to adopt -but wind up doing so. Once that personage is created, it is easier to reject his advice. It's extremely simple. And that's why it works so well.” “How can I know what is the best way to act in my life?” a disciple asked his master. The master asked that the disciple build a table. When the table was almost finished -needing only the nails driven into the top -the master approached the disciple. The disciple was driving the nails with three precise strokes. One nail, though, was more difficult, and the disciple had to hit it one more time. The fourth blow drove it too deep, and the wood was scarred. “Your hand was used to three blows of the hammer,” the master said. “When any action becomes habitual, it loses its meaning; and it may wind up causing damage. Every action is your action, and there is only one secret: never let the habit take command of your movements.” Near the city ofSoria , inSpain , there is an ancient hermitage carved into the rocks. Some years ago a man who abandoned everything to dedicate himself to contemplation lived there. The wanderer is trying to find the place one autumn afternoon, and, when he does, he is received with total cordiality. After sharing a piece of bread, the hermit asked that the wanderer go with him to a small stream nearby to collect some edible mushrooms. As they walk, a boy approaches them. “Holy man,” he says, “I have been told that, in order to achieve, we should avoid eating meat. Is that true?” “Accept with joy everything that life offers you,” the man answered. “Do not commit sins against the spirit, but do not blaspheme the earth's generosity.” The master says: “If your journey is difficult, listen to your heart. Try to be as honest as possible with yourself, and see whether you are really following your path and paying the price for your dreams. If you do this, and nevertheless your life is hard, the moment comes when it is right to complain. But do it with respect, as a child complains to a parent. But do not fail to ask for more attention and help. God is Father and Mother, and parents always want the best for their children. It may be that the learning process is being pushed too hard, and it costs nothing to request a pause, some affection. But never exaggerate. Job complained at the proper time, and his belongings were returned to him. Al Afid complained too much, and God stopped listening”. A pious man found himself suddenly deprived of all of his wealth. Knowing that God would help him no matter what, he began to pray: “Lord, please let me win the lottery,” he asked. He prayed for years and years, but was still poor. One day he died, and -since he was a very pious man, he went straight to heaven. When he arrived there, he refused to enter. He said that he had lived his entire life according to his religious teachings, and that God had never allowed him to win the lottery. “Everything You promised me was a lie,” the man said, disgusted. “I was always ready to help you win,” the Lord responded. “But, no matter how much I wanted to do so, you never bought a lottery ticket.” An aged Chinese wise man was walking through a field of snow,
Chinese Premier Li Qiang will kick off his three-day official visit to the Russian capital of Moscow on Tuesday upon the invitation of Russian Prime Minister Mikhail Mishustin.
Li is expected to engage in the in-depth discussions with Mishustin regarding Chinese-Russian business cooperation and to address issues of mutual interest during his visit. The bilateral talks will run under the auspices of the 29th Regular Meeting of the Prime Ministers of China and Russia.
Li will also hold a meeting with Russian President Vladimir Putin during the visit.
The Chinese premier is also scheduled to visit Belarus from Thursday to Friday.