ለሕፃናት ቀይ፣ ቢጫ፣ ሰማያዊና አረንጓዴ ባሉኖችን ከሌሎች ቀሰማት ጋር በማሰባጠር በተገቢ ዋጋ እየሸጠ የሚተዳደር አንድ ግለሰብ ነበር፡፡ ሰውየው ንግዱ ቀዝቀዝ ሲልበት አንድን ባሉን ሂልየም ጋዝ በመሙላት ወደ ሰማይ ይለቀዋል፡፡ ህፃናቱ ይህንን ሲያዩ ተመሳሳይ ባሉን እንዲኖራቸው በመጓጓት እርሱ ዘንድ መጥተው ይገዘታል፡፡ ያን ጊዜ ገበያው ተመልሶ ሞቅ፣ ሞቅ ይልሰታል፡፡
አንድ ቀን ባሉን ሻጩ ልብሱ ከኋሳው በኩል ሲጐተት ተሰምቶት ሲዞር፣ ከጀርባው ቆሞ የነበረ ህፃን ልጅ ፣ _ "ለመሆኑ ጥቁር ባሉንም እንደሌሎቹ በአየር ላይ መንሳፈፍ ይችላል?" ሲል ጠየቀው፡፡ ነጋዴው በሕፃኑ ጥያቄ ሳቅ ብሎ፣ “ልጄ፣ የማንኛውም ባሉን መንሳፈፍ አለመንሳፈፍ የሚወስነው በባሎኑ ቀለም ሳይሆን ውስጡ ባለው ነገር ነው” ሲል
አስረዳው፡፡
የባሉን ሻጩ መልስ በእኛም ሕይወት ውስጥ የጐላ ድርሻ አለው፡፡ ወደ ላይ ሽቅብ እንድንወጣ ወይም ወደታች ቁልቁል _ እንድንወርድ የሚያደርገን ውጪያዊ ገፅታችን ሳይሆን ውስጣችን ያለ የገዛ አመለካከታችን ነው። የሀርቫርድ ዩኒቨርስቲው ዊልያም ጀምስ በአንድ ወቅት፣ “የዚህ ዘመን ትውልድ የሳቀው ግኝት የሰው ልጆች የአዕምሮአቸውን አስተሳሰብ በመለወጥ ብቻ ህይወታቸውን መለወጥ መቻላቸው ነው” በማለት ተናግሮ ነበር፡፡
አመስካከታችን በስኬታችን ሳይ የሚኖረው ትልቅ ሚና
በሀርቫርድ ዩኒቨርስቲ የተደረገ አንድ ጥናት እንደሚያሳየው፣ ስዎች አዲስ ሥራ ለማግኘት አሊያም ዕድገት ላይ ለመቆናጠጥ የሚያበቃቸው ሰማንያ አምስት በመቶ የሚሆነው ዋነኛ ምክንያት አመለካከታቸው ነው፡፡የተቀረው አስራ አምስት በመቶ ባላቸው ሙያና ጉብዝና ላይ የሚወሰን ነው። የሚያስገርመው ግን ሙሉ የትምህርት ወጪያችንና ጠቅላላ ጉልበታችን የሚባከነው ለዚህ አስራ አምስት ከመቶ ብቻ ለሚሸፍነው ሙያዊና አዕምሮአዊ ክህሎት ብቻ መሆኑ ነው፡፡
ይሁንና አሽናፊነታችንና ስኬታችን ሙሉ በሙሉ የሚወሰነው በዚሁ ሰማንያ አምስት በመቶ በሚሸፍነው አመለካከታችን የተነሳ ነው። አመለካከት (Attitude) የሚለው ቃል ቁልፍ ጠቀሜታ ያለው ቃል ነው፡፡ በእያንዳንዱ ሰው ሙያዊም ሆነ ግላዊ ህይወት ላይ የሚጫወተው ሚና የጐላ ነው፡፡ አንድ የሥራ ኃላፊ መልካም አመለካከት ላይኖረው እንዴት ጥሩ የስራ ኃላፊ ሊሆን ይችላል? አንድ ተማሪ ብሩህ አመለካከት ላይኖረው እንዴት ውጤታማ ተማሪ ሲሆን ይችላል? መምህራን፣ ወላጆች፣ የሽያጭ ሰራተኞች፣ ቀጣሪዎችም ሆነ ተቀጣሪዎች በጐ አመለካከት ላይኖራቸው ሥራቸውን በተገቢው መንገድ እንዴት ማከናወንና ስኬታማ መሆን ይችላሉ? በየትኛውም የሥራ መስክ ላይ ብትሰማሩም፤ የስኬታችሁ ብቸኛው መሠረት ሸመስካከታችሁ ነው እንግዲህ አመለካከታችሁ ለስኬታማ ኑሮአችሁ ይህን ያህል የጐላ ጠቀሜታ ካለው ካሁኗ ቅፅበት ጀምሮ አመለካከታችሁን መለስ ብላችሁ ለመፈተሽና እንዴት ከግባችሁ እንድትደርሱ ሊረዳችሁ እንደሚችል ለመመርመር አትጓጉምን? ሐፌዝ ባለው ተደስቶ የሚኖር በአፍሪካ ውስጥ የሚኖር ገበሬ ነው፡፡ ደስተኛ የሆነው ባለው በመርካቱ ነው፧ ባለው መርካቱም የመነጨውከዚሁ ደስተኛነቱ ነበር፡፡
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ብልህ ሰው አርሱ ዘንድ መጣና አልማዞችን መሰብሰብ ምን ያህል ኃይል ሊያጐናጽፈው እንደሚችል አጫወተው፡፡ “የአውራ ጣትህን የሚያክል አልማዝ ካለህ የምትኖርበትን ከተማ መግዛት ትችላለህ፡፡ የእጅህን ጭብጥ የሚያክል አልማዝ ካለህ ደግሞ ሀገሪቷን ጠቅልለህ መግዛት ትችላለህ!” በማለት አብራራለት፡፡
ብልሁ ሰውዬ ትቶት ከሄደ በኋላ ሐፌዝ ያን ምሽት ጥሩ አንቅልፍ ሳይተኛ አደረ፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ደስተኛ ያለመሆን ስሜት ወረረው፡፡ ደስተኛ ያልሆነው ባለው ነገር እርካታ ስላልተስማው ነበር፤ባለው ሊረካ ያልቻለውም ደስተኛ ስሳልሆነ ነበር።
በነጋታው ሐፌዝ አርሻውን ለመሸጥ ሁኔታዎችን አመቻችቶ የቤተሰቡን ነገር ዳር ካስያዘ በኋላ አልማዞቹን ፍለጋ ለጉዞ ተሰናዳ፡፡ ጉዞው መላውን አፍሪካን ቢያካልልም አንዲት ቅንጣት አልማዝ ሊያገኝ አልቻለም፡፡ወደ አውሮፓ ተሻግሮ ባደረገው ከፍተኛ አሰሳም ያገኘው ውጤት ተመሳሳይ ሆነ፡፡ ስፔን በደረሰበት ወቅት አካሉ ተጐሳቅሎ፣ አዕምሮው ዝሎ፣ መንፈሉ አጅግ ተሰብሮ ነበር፡፡ ከዚህ ሌላ ክፉኛ የገንዘብ እጥረት አጋጥሞት ነበር፡፡ ስለዚህም ካደረበት ጭንቀት ለመገላገል መፍትሔ መስሎ የታየው ባርሴሎና ወንዝ ውስጥ ተወረውሮ በመግባት ራሱን ማጥፋት ነበር፡፡ በተግባርም አደረገውና ለዘላለሙ አንቀላፋ፡፡
የሐፌዝን አርሻ የገዛው ሰውዬ አንድ ቀን በዚያ እርሻው ላይ ከሚያልፍ ወንዝ ግመሎቹን ውሀ በማጠጣት ላይ ሳለ የሆነ የሚያብረቀርቅ ድንጋይ አገኘና ቤቴ ወስጄ ከእንግዳ መቀበያው ባኖረው ጌጥ ሊሆንልኝ ይችላል” ብሎ በማሰብ ያዘው፡፡
ያን ዕለት ከሰዓት በኋላ ብልሁ ሰውዬ እሱ ዘንድ መጣ፡፡ ድንጋዩንም ሲያብረቀርቅ አየው፡፡ “ሐፌዝ ተመልሷል እንዴ? ሲል ጥያቄውን አቀረበ፡፡ “አይ፣ አልተመለሰም፤ ግን ለምን ጠየቅከኝ?" ሲል ባለ አርሻው ጥያቄውን በጥያቄ መለሰለት፡፡
“ምክንያቱም ይህ የምታየው ድንጋይ አልማዝ በመሆኑ ነው፡፡ ስለዚህ ጉዳይ ለሐፌዝ አጫውቼው ነበር" አለው፡፡ "ታድያኮ ይህንን ድንጋይ ከወንዙ ዳር አምጥቼ እዚህ ያኖርኩት እኔ ነኝ" ሲል ባለ አርሻው ሰውዬ አብራራለት፡፡ “ና ላሳይህ፣ ሌሎችም አሉ" ሲል ብልሁ ሰውዬ ጋበዘው፡፡ በዚያው ዕለት ብዙ ተመሳሳይ ድንጋዮችን ከለቀሙ በኋላ የተወሰኑትን ለምርመራ ባለሙያ ዘንድ ላኳቸው፡፡ በውጤቱም ሁሉም አልማዞች ሆነው ተገኙ፡፡ ያ የእርሻ ቦታ በአልማዝ ሀብት የበለፀገ መሆኑም ታወቀ። የዚህ ታሪክ ቁም ነገሮች ምንድን ናቸው?
ስድስት ቁም ነገሮችን ማውጣት ይቻላል፡-
1, አመለካከታችን አዎንታዊና ትክክለኛከሆነ፤ እያንዳንዳችን በአልማዝ ሀብት በበለፀገ ምድር ሳይ እየተራመድን መሆኑን እንረዳለን፡፡ ዕድል ሁሌም አግራችን ስር ናት፤ እርሷን ለማግኘት የትም መሄድ አይጠበቅብንም፡፡ ማድረግ የሚገባን ይህንን ዕድል ለመገንዘብ መንቃት ብቻ ነው፡፡
2. ሳር በየትኛውም አቅጣጫ ብናየውም ያው አረንጓዴ ነው፡፡
3. እኛ ሳሩን ባንደኛው ጐን እያየነው ሳለ፣ በሌላኛው ጐኑ የሚያዩ ሌሎች ስዎች መኖራቸውንና ምናልባትም እነዚህ ሰዎች የእኛን ቦታ ለመንጠቅና ከደጃፋችን ሀብት ሲያፍሱ ፅኑ ፍላጐት ሊኖራቸው እንደሚችል እናስተውል፡፡
4. መልካም አጋጣሚን ለመገንዘብ ያልታደሉ ሰዎች ጥሩ ዕድል በራቸውን ሲያንኳኳ በንዴት ይጮሃሉ ፧ ያለፈውን _ አሉታዊ ስሜታቸውን ስለሚቀሰቅሰውም ይረበሻሉ፡፡
5. መልካም ዕድሎችና አጋጣሚዎች ከእጃችን ሊያፈተልኩ እንጂ በራችንን ሊያንኳኩ የመገንዘብ ዕድላችን እጅግ የጠበበ ነው፡፡
6. ዕድል በራችንን የሚያንኳኳው አንዴ ብቻ ነው፡፡ ቀጣዩ ጊዜ የተሻለ ወይም የባሰ መጥፎ ሊሆን ይችላል፡፡ ሰዚህም ነው ትክክለኛውን ውሳኔ በትክክለኛው ጊዜ መወስን የሚኖርብን፡፡ ተገቢ ባልሆነ ጊዜ የምንወስነው ትክክለኛ ውሳኔ የተሳሳተ ውሳኔ ይሆናል፡፡
ሆሜር ፡ የተወለደው ፡ ከክርስቶስ ልደት በፊት ' ወደ ' 900 ዓመት ፡ አቅ ራቢያ ፡ ላይ ፡ ነው ፡ ተብሎ ፡ ይታሰባል በትክክለኛነቱ፡ ፡ ዓለም ፡ የተቀበለውና ) ተጽፎ ፡ የተግን ' የሆሜር ፡ ታሪክ * የሉም : ከሄሮደትና ከፕሉታርክ የተገኘ ፡ ነው ፡ ተብሎ ፡ በሁለት ልዩ አኳኋን' ተጽፎ'የተገኘውም ታሪክ በኋሳ ፡ ዘመን በተደረገው ምርመራ፡ ከእነዚህ ከሁ ለት ▪ ደራስያን ' እንዳልተጸፈ ' ታውቋል ፡ ይሁን ፡ እንጂ ፡ ማንኛውንም ' ነገር ' አጣርቶ ' ለመለየት ' ስላልተቻለ ▪ የሆሜር ፡ የሕይወት ፡ ታሪክ ፡ ቀጥሎ ፡ ባለው ፡ አኳኋን ፡ ዓለም ፡ ተቀብሎት ይኖራል ሆሜር ▪ ስሜርን ፡ በምትባል ፡ ከተማ ፡ ተወለደ ( እናቱም ከፊቱይስ ' ትባላ ለች " እሷም " አግሯ ፡ ሲም' የምትባል ▪ ከተማ ነች ▪ ሆሜር ከናቱ ጋራ ፡ ሚፌ ዮስ ከሚባለው መምህር፡ዘንድ፡ኖሮ በዚያው አደገ። ይህ 'መምህር ሲሞት ሆሜር ፡ በሱ ፡ በቃ ፡ ተተክቶ ፡ መምህር ፡ ሆነ ።ኋላም ፡ ባለመርከብ ፡ የሆነው ፡ ማንቴስ ፡ የሚባል ' ሰው ተዋውቆት ፡ ከሱ ጋራ ፡ በመርከብ ፡ እየዞረ ፡ ልዩ ፡ ልዩ ፡ ነገሮች ፡ እንዲጐበኝና ' የብዙ ሕዝቦች ንም፡በህልና ልማድ እንዲመለከት አሳብ ስሳቀረበለት ሆሜር የኢሊያድን፡፡ መጽሐፍ ▪ ወደ ፡ ፊት ፡ ሊጽፍ ፡ አሳብ ፡ ነበረውና ፡ ይህን ፡ አሳብ በደስታ » ተቀ በለ ። ከዚህም ' ሰው ፡ ጋራ ፡ እየዞረ ፡ ብዙ ፡ አገር ፡ ጐበኘ ▪ የጐበኛቸውም አገሮች ግብጽ ፡ እስፓኛ ፡ ኢጣሊያ ፤ የአድሪአቲክና የፔሎፓኔን ፡ ጠረፎች ፥ ሌሎችም ' ብዙ ' ደሴቶች ፡ ናቸው ) በጐበኛቸውም ፡ አገሮች ፡ ሕዝቦች ▪ ዘንድ ፡ ተረትን ፥ ምሳሌን ፥ ዜናን ፡ ታሪክን ፡ በጠቅላላውም ፡ ያገሮችን ' ሁኔታ ▪ ከሽማግሌዎችና ከሊቃውንት ፡ እየጠየቀ · በመሰብሰብ • ወደ ፡ ፊት ፡ ለሚጽፈው ፡ ቅኔ ፡ የሚያስፈል ገውን ፡ ሁሉ ፡ ማደራጀት ▪ ጀመረ « ኢታክ ፡ ከምትባል ፡ ደሴት ▪ ላይ ፡ ሲደርስ ፡ ዐይኑን ፡ ስለ ፡ ታመመ ፡ ማንቴስ ' በዚሁ ፡ ደሴት ፡ ለሚኖር ፡ ሜንቶር ፡ ለሚባል ፡ ወዳጁ ፡ አደራ ፡ ብሎት ሄደ » በኢታክ ደሴት ፡ በኖረበት ፡ ጊዜ ' ሆሜር ፡ በአ ዲሴ ፡ መጽሐፉ ፡ የጻፈውን ፡ ዩሊስ፡ ፡ የሚባለውን ፡ ሰው ታሪክ እየጠየቀ • አሰ ናዳ ∎ ከዚህ ' በኋላ ' ጥቂት ፡ ዓመታት ፡ እየዞረ ' አገር ፡ ከጐበኘ ፡ በኋላ ፡ ጨርሶ ዐይነ ' ስውር ' ሆነ « በዚህ ' ምክንያት ፡ ሆሜር ፡ ተባለ ፣ በሲም አገር ቋንቋ ' ሆሜር ፡ ትርጕሙ ዕውር ፡ ማለት ፡ ነው „ ከዚህም • በኋላ ' ወደ ፡ ስሚርን ፡ አገር ' ተመልሶ ፡ የቀድሞ ፡ ትምህርት ፡ ቤቱን ' ለመክፈት ፡ ሞክሮ ስላልሆነለት ፡ እየዞረ ፡ ቅኔውን ፡ በመዝፈን ፡ ምጽዋት ፡ ሲለምን ፡ ኖረ ' ይባላል " ቅኔውንም ፡ የሰው ፡ ሰዎች ፡ በጣም ፡ አድርገው ፡ ስላደታላላቅ ስምች መ
ነቁት' ይህን፡ የመሰለ ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ዕውቀት ፡ ላለው ፡ ሰው ፡ የናቱ ፡ አገር'ሲም ፡ አስፈላጊውን ' ርዳታ ሰጥታ ፡ በመልካም ፡ ልታኖረው ' ይገባታል ፡ በማለት ማመልከቻ » ጽፎ ' ለሌና ፡ ምክር ፡ ቤት ፡ እንዲያቀርብ ፡ ስለ ፡ መከሩት ' ሆሜር ፡ እንደ ፡ መከሩት አደረገ ፡ ነገር ፡ ግን ፡ ነጋዴ ፡ የሆነ ፡ አንድ ሰው እየሣቀና' እየ ቀለደ፡ይህን 'ርዳታ ለሱ ቢያደርጉለት ፡ ባገሩ ፡ ውስጥ ያሉ በሽተኞች ሁሉ መንግሥቱን ያስተግራሉ ፡ ብሎ ፡ ስላሳሰባቸው ሆሜር በዚሁ አዝኖ በዚህች ውለታ ፡ ቢስ ▪ በሆነች በሲም አገር ሊቅ፡እንዳይወለድበት እየረገሙ፡ወደ፡ሌላ' አገር ተሰዶ ሄደ' ይባላል ። ቀጥሎ 'ኪዎ ፡ ወደምትባል ደሴት ፡ ሄደ ፣ እዚያም ' ሕዝቡ • በደስታና • በፍቅር ፡ ስለ' ተቀበለው ፡ ሆሜር ፡ ትምህርት ቤት ▪ ከፈተ = ሕዝቡም ' ያደረገለት መልካም አስተያየት ወደ ፊት በታሪክ ፡ ለሚያገኘው ክብር ፡ ምሳሌ'ሆነለት - የመጨረሻ ' መኖሪያ ፡ አገሩን » በዚህችው ደሴት ' ላይ ' ስላደረገ 'ሚስት ' አግብቶና ሁለት ሴቶች ልጆች ወልዶ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ፡ ሲወ ርድ ሲዋረድ ፡ የኖረ ዝር' አገኘ - ሁለተኛውን ፥ የቅኔ ፡ መጽሐፉን ፡ ‹አዲሴ ፡ የሚባለውን ፡ የጻፈው ፡ የሲሳይና • የደስታ ፡ ንብረት አግኝቶ በኖረበት ' በዚህ ' ጊዜ ነው ይባላል ።ከዚህ ፡ በኋላ ፡ እንደ ፡ ገና ▪ የግሪክን ፡ እግሮች ' እየዞረ 'ለመጐብኘት ፡ አስቦ ' ጕዞ'ጀመረ ። በዚህም ' ጕዞው ሳሞስ'ከምትባል ከተማ'በደረሰ ጊዜ ፡ ሕዝብ ፡ ስለሱ ፡ ክብር ፡ ትልቅ ፡ ግብዣ ፡ አድርጎ ተቀበለው ። ከዚያም ፡ ተነሥቶ ወደ ሌላ፡ ቦታ፡ሊሄድ፥ በመርከብ 'ላይ ሆኖ 'ስለ ታመመ 'ወደ መሬት እንዲያወርዱት፡ ሰምኖ 'ኢምስ ከምትባል ደሴት ሳይ አሳረፉት ▪
እዚያም 'ከፀሓይ ፡ ሳይ እንዲያስቀምጡት ለምኖ በእረኞችና በዓሣ ፡ እጥ ማጆች መካከል ሆኖ ዐረፈ፣ ሞተ ይባላል ። ነገር ፡ ግን ፡ በኋሳ ፡ የተነሡ ታሪክ መርማሪዎች' ይህን ፡ ሁሉ ፡ መሠረት ፡ እንደሌለው አፋዊ ( ታሪክ ፡ አድርገው ፡ ተቃውመውታል = ግሪኮችም' ይህን ' የመሰለ ፡ ትልቅ ፡ ዐዋቂ ' ሰው : በችግርና ▪ በመዘንጋት ፡ ውስጥ ፡ ኖሮ > ሞተ ' ቢባል በታሪክ 'የሚያስነቅፋቸውና ' የሚያስወቅሣቸው ፡ ሆኖ ስላገኙት በኋላ * ዘመን'ከፍ፡ብሎ በተጻፈው አኳኋን የሕይወቱን ፡ ታሪክ ፡ አሻሽለው ጻፉት ፡ ተብለው ፡ ይታማሉ ፡ ከዚህም የተነሣ ብዙ ሰዎች' ሆሜር ፡ በሕይወቱ · ሳለ • ዋጋው ፡ ሳይታወቅለት ፡ ቀርቶ በችግርና በድኽነት፡ሞተ ብለው፡ ማመንን ፡ ይመ ርጣሉ ። ከዚህ'ሌላ ደግሞ፡፡ኢሊያድና››‹አዲሴ የተባሱት፡የቅኔ'መጻሕፍት በየጊዜው ፡ በጥንት ፡ ዘመን ፡ ከሕዝብ ተገኝተው • በኋላ ፡ ተሰብስበው ፡ ባንድነት ፡ ተገጣጠሙ እንጂ ሆሜር ከሚባለው ፡ ባለቅኔ ' ተጽፈው ተገኙ ፡ ማለት ፡ ስሕተ ተኛ፡ ነገር ፡ ነው ፡ የሚሉ ሊቃውንት አሉ ∎ ብዙዎች ደግሞ፡ እነዚህ ፡ ቅኔዎች ' ካንድ ሰው መንፈስ የተገኙ ' እንጂ ፤ ከብዙ ሰዎች የተገኙና ▪ በኋላም ፡ የተንጣጠሙ ፡ ላለመሆናቸው ፡ ብዙ ፡ ማስረጃ ' እየሰጡ ከፍ ፡ ብሎ ፡ የተገለጠውን ፡ አስ ተያየት ይቃወሙታል ።
የሆነው ሆኖ - ካንድ ሰው የሚገኘውን ከፍ ያለ የሥራ ወይም፡የዕው ቀት ፡ ፍሬ መካድ ፡ በሰዎች ፡ ዘንድ ፡ የተለመደ ፡ ነገር ፡ ስለ ▪ ሆነ ' ይኸውም፡ በሆ ሜር ፡ ላይ ፡ ብቻ ▪ ሳይሆን ፡ በቅርብ ፡ ጊዜ ' በተገኙትም ▪ ደራስያን ፡ ላይ ፡ ይህን ፡ የመሰለው ፡ ሐሜት ፡ ስለ ፡ ደረሰባቸው ፡ አዲስ ፡ ነገር ፡ አይደለም ፡ ይህ ፡ ነገር ፡ አንድ ፡ ምሳሌ ፡ ያሳስበናል » አሌክሳንድር ዱማስ ፡ የሚባለው • ስሙ : በጣም : የታወቀ የፈረንሳይ ተወላጅ የሆነ ደራሲ ፡ የሚጽፋቸውን ፡ መጻሕፍት፡ ሁሉ፡ ከሌሎች ደራስያን እየቀዳ ነው ብለው ስላሙት፤ ይህ ነገር እውነት ፡ ከሆነ ፡እኔ አንድ ▪ መጽሐፍ ጀምሬ ካጋመስኩት ▪ በኋላ ▪ ለናንተ ፡ ትቼላችሁ ከፈረን ሳይ ፡ አግር ' ወጥቼ ' ወደ ሩቅ አገር ሄጄ፣ እዚያም 'ብዙ ፡ ዓመት ፡ እኖራለሁ ፡
በዚሁ ፡ ጊዜ ፡ እናንተ ቍጥራችሁ ፡ አርባ ፡ ሚሊዮን ፡ የሚሆን ፡ ፈረንሳ ዮች አንድነት " ሆናችሁ ፡ እኔ ፡ የጀመርኩትን ፡ መጽሐፍ ፡ ጨርሳችሁ' ቈዩኝ'' ብሎ፡አሌክሳንድር ዱማስ ፡ ተናገረ ' ይባላል ። ሥራውን መካድ ፡ ብቻ ፡ ሳይሆን ፡ ሆሜር ፡ የሚባል ' ሰው ጨርሶ አልተወለደም እስከማለት የደረሱም አሉ ።
strength, one has only to tie a string about the elephant's leg, and tie him to a sapling. He will not attempt to free himself. As with elephants, our feet are often bound by fragile ties. But since, as children, we became accustomed to the strength of the tree trunk, we do not dare to struggle. Without realizing that a simple courageous act is all that is needed to find our freedom. The master says: “It avails you nothing to seek explanations about God. You can listen to beautiful words, but they are basically empty. Just as you can read an entire encyclopedia about love without knowing how to love. No one will ever prove that God exists. Certain things in life simply have to be experienced -and never explained. Love is such a thing. God -who is love -is also such a thing. Faith is a childhood experience, in that magical sense that Jesus taught us: 'Children are the kingdom of God . ' “God will never enter your head. The door that He uses is your heart.” The abbot always said that Abbot Joseph had prayed so much that he no longer had anything to worry about -his passions had been conquered. Those words reached the ears of one of the wise men at the monastery of Sceta, who called his novitiates together after their evening meal. “You have heard it said that Abbot Joseph has no further temptations to overcome,” he said. “The lack of a struggle weakens the soul. Let us ask that the Lord send down a powerful temptation to Abbot Joseph. And, if he is able to resist that temptation, let us ask for another and another. And when he is once again struggling to resist temptation, let us pray that he never says: 'Lord, take this devil away. ' Let us pray that instead he asks: 'Lord, give me the strength to win out over evil'” There is a moment in every day when it is difficult to see clearly: evening time. Light and darkness blend, and nothing is completely clear nor completely dark. In most spiritual traditions, this moment is considered holy. The Catholic tradition teaches us that we should say a Hail Mary at six o'clock in the evening. In the Quechuan tradition, if we run into a friend in the afternoon and we are still with him at evening time, we must start all over, greeting him again with a “Good evening.” At dusk, the balance between man and the planet is tested. God mixes shadow and light to see if the Earth has the courage to go on turning. If the Earth is not frightened by the darkness, night passes -- a new sun shines the next day. The German philosopher, Schopenhauer, was strolling along a street in Dresden , seeking the answers to questions that bothered him. Passing by a garden, he decided to sit and look at the flowers. One of the residents of the neighborhood observed the philosopher's strange behavior and summoned the police. Minutes later, an officer approached Schopenhauer. “Who are you,” the officer asked brusquely. Schopenhauer looked the policeman up and down. “If you can help me find the answer to that question,” he said, “I will be eternally grateful to you.” A man searching for wisdom decided to go up into the mountains, since he had been told that every two years God appeared there. During his first year there, he ate everything that the land had to offer. Eventually, the supply was exhausted, and he had to return to the city. “God is unfair!” he exclaimed. “Didn't he know that I waited for a year to hear his voice. I was hungry and had to come back to town.” At that moment, an angel appeared. “God would like very much to talk with you,” the angel said. “For an entire year he fed you. He was hoping that you would produce your own food after that. But what did you plant? If a man is unable to grow fruit where he lives, he is not ready to talk with God.” People say, “Well, it seems that freedom for man consists of choosing his own brand of slavery. I work eight hours a day, and if I get a promotion, I'll have to work twelve. I got married, and now I have no time to myself. I looked for God, and now I have to attend cult meetings, masses and other religious ceremonies. Everything that's important in life -love, work, faith -winds up becoming a burden that's too heavy to bear.” The master says: “Only love allows us to escape. Only love turns slavery into freedom. If we cannot love, it is better to stop now. Jesus said: 'Better to be blind in one eye than for the entire body to perish in darkness. ' “Hard words. But true.” A hermit fasted for an entire year, eating only once a week. After this sacrifice, he asked that God reveal to him the true meaning of a certain passage in the Bible. No response was heard. “What a waste of time,” the hermit said to himself. “I gave up so much, and God didn't even answer! Better to leave these parts and find a monk who knows the meaning of the verse.” At that moment, an angel appeared. “The twelve months of fasting served only to make you believe that you were better than others, and God does not answer a vain person,” the angel said. “But when you were humble, and sought help from others, God sent me.” And the angel explained what he wanted to know. The master says: “Notice how certain words were formed so as to show their meaning clearly. “Let us take the word “preoccupation.” It can be divided in two: “pre” and “occupation.” It means to occupy oneself with something before it happens. “Who, in the entire universe, could have the gift of occupying himself with a thing that has not yet happened? Never be preoccupied. Be attentive to your destiny and to your path. Learn everything you need to know in order to handle the bright sword entrusted to you. Pay attention to how your friends, your masters and your enemies fight. Train yourself sufficiently, but do not commit the worst of errors: believing that you know what kind of blow your adversary is going to deliver.” Friday comes, you go home, and you pick up the newspapers that you weren't able to read during the week. You turn on the television with the sound off. You put on a cassette tape. You use the remote control to jump from one channel to the other, as you try to turn the pages of the paper and listen to the music. The papers contain nothing new, the TV programs are repetitious, and you've already heard the cassette dozens of times. Your wife is attending to the children, sacrificing her youthful years without really understanding why she is doing so. An excuse occurs to you: “Well, that's the way life is.” No, that's not the way life is. Life is enthusiasm. Try to remember where it was that you hid away your enthusiasm. Take your wife and children with you and try to find it again, before it's too late. Love never kept anyone from following his dream. On Christmas Eve, the wanderer and his wife did an evaluation of the year that was about to end. During dinner at the only restaurant in a village in the Pyrenees , the wanderer began to complain about something that hadn't gone the way he thought it should have. His wife stared at the Christmas tree decorating the restaurant. The wanderer thought that she was no longer interested in the conversation, and changed the subject: “Aren't the lights on the tree pretty!” he said. “They are,” his wife answered. “But if you look closely, among the dozens of bulbs there is one that has burned out. It seems to me that, instead of seeing the past year in terms of the dozens of blessings that illuminated it, you are fixating on the only bulb that illuminated nothing.” “Look at that humble holy man, walking the road”, said one devil to another. “I think I'll go over there and conquer his soul.” “He won't listen to you, because he is concerned only with holy things,” said his companion. But the devil, in his usual ardent fashion, dressed himself as the Archangel Gabriel, and appeared before the holy man. “I have come to help you,” he said. “You must have me confused with someone else,” answered the holy man. “I have done nothing in my life to deserve the attention of an angel.” And he continued on his way, never knowing what he had avoided. A friend of the wanderer went to a play on Broadway, and went out for a drink during the intermission. The lobby was crowded, and people were smoking, talking and drinking. A pianist was playing, but no one paid any attention to his music. The wanderer's friend sipped her drink and studied the musician. He seemed bored -just doing his job and waiting for the intermission to end.
even if you know that you could be doing it better. If you accept your possibilities in the present, there is no doubt that you will improve in the future. But if you deny that you have limitations, you will never be rid of them. “Confront your path with courage, and don't be afraid of the criticism of others. And, above all, don't allow yourself to become paralyzed by self-criticism. “God will be with you on your sleepless nights, and will dry your tears with His love. God is for the valiant.” The master and his disciples were traveling, and, on the road, were unable to eat properly. The master asked some of them to go and seek food. The disciples returned at the end of the day. Each brought with him the little he had been able to gain through the charity of others: fruit that was already going bad, stale bread and bitter wine. One of the disciples, however, brought with him a bag of ripe apples. “I would do anything to help my master and my brothers,” he said, sharing the apples with the others. “Where did you get these?” asked the master. “I had to steal them,” the disciple answered. “People were giving me only spoiled food, even though they knew that we were preaching the word of God.” “Get away with your apples, and never come back,” said the master. “Anyone who would rob for me, would rob from me.” We go out into the world in search of our dreams and ideals. Often we make inaccessible that which is within our reach. When we realize the error, we feel we have wasted our time, seeking in the distance what was close at hand. We blame ourselves for making such a mistake, for our useless search and for the problems we have caused. The master says: “Although the treasure may be buried in your house, you will find it only if you leave in search of it. If Peter had not experienced the pain of rejection, he would not have been chosen as the head of the Church. If the prodigal son had not abandoned everything, he would not have been given a feast by his father. There are certain things in our lives that carry a seal that says: 'You will appreciate my value only after you have lost me... and recovered me. ' It does no good to try to shorten the path.” The master was meeting with his favorite disciple, and asked him how his spiritual progress was going. The disciple answered that he was now able to dedicate every moment of his day to God. “So, then, all that's left is to forgive your enemies,” said the master. The disciple looked at his master, startled: “But that's not necessary. I bear no ill will toward my enemies.” “Do you think that God bears you any ill will?” asked the master. “Of course not,” the disciple answered. “Yet you ask for his forgiveness, don't you? Do the same with your enemies, even though you bear them no ill will. A person who forgives is washing and perfuming his own heart.” The young Napoleon was trembling like a reed in the wind during the ferocious bombardments at Toulon . A soldier, seeing him that way, said to his fellow soldiers, “Look at him, he's scared to death.” “Yes, I am,” replied Napoleon. “But I go on fighting. If you felt half the fear I feel, you would have fled a long time ago.” The master says: “Fear is not a sign of cowardice. It is fear that allows us be brave and dignified in the face of life's situations. Someone who experiences fear -and despite the fear goes on, without allowing it to intimidate him -is giving proof of valiance. But someone who tackles difficult situations without taking the danger into account, is proving only his irresponsibility.” The wanderer is at the feast of Saint John , with its tents, archery contests and country food. Suddenly, a clown begins to mimic his gestures. People laugh, and the wanderer laughs, as well, and invites the clown to have coffee with him. “Commit to life!” says the clown. “If you are alive, you have to shake your arms, jump around, make noise, laugh and talk to people. Because life is exactly the opposite of death. To die is to remain forever in the same position. If you are too quiet, you are not living.” A disciple and his master were walking in the fields one morning. The disciple was asking what diet was needed to provide purification. Although his master had always insisted that all foods were holy, the disciple did not believe it. “There must be some meal that brings us closer to God,” the disciple said. “Well, perhaps you are right. Those mushrooms there, for example,” said the master. The disciple was excited, thinking that the mushrooms would provide him with purification and ecstasy. But as he stooped to pick one he screamed: “These are poisonous! If I were to eat even one of them, I would die instantly!” he said, horrified. “Well, I don't know any other food that would bring you so quickly to God,” said the master. In the winter of 1981, the wanderer is walking with his wife through the streets ofPrague , when he sees a boy doing drawings of some neighborhood buildings. He likes what he sees, and decides to buy one. When he holds out the money, he notices that the boy has no gloves -and the temperature is in the 20s. “Why don't you wear gloves?” he asks. “So that I can hold my pencil.” They talk a bit aboutPrague . The boy offers to do a drawing of the wanderer's wife's face, free of charge. As he waits for the drawing to be completed, the wanderer realizes that something strange had happened: he had conversed for almost five minutes with the boy, and neither spoke the other's language. They had used only gestures, smiles and facial expressions -but the will to share something had allowed them to enter into the world of language without words. A friend took Hassan to the door of a mosque, where a blind man was begging. “This blind man is the wisest person in our country,” said the friend. “How long have you been blind,” Hassan asked the man. “Since birth,” the man answered. “And how did you become so wise?” “Since I didn't accept my blindness, I tried to become an astronomer,” the man answered. “But, since I couldn't see the heavens, I was forced to imagine the stars, the sun and the galaxies. And, the closer I came to God's work, the closer I came to His wisdom.” In a bar in a remote village in Spain , close to the city of Olite , there is a sign placed there by the owner. “Just as I succeeded in finding all the answers, all the questions changed.” The master says: “We are always concerned with finding answers. We feel that answers are important to understand what life means. “It is more important to live fully, and allow time to reveal to us the secrets of our existence. If we are too concerned with making sense of life, we prevent nature from acting, and we become unable to read God's signs.” There is an Australian legend about a shaman who was walking with his three sisters when they met the most famous warrior of the time. “I want to marry one of these beautiful girls,” the warrior said. “If one of them marries, the other two will suffer”, said the shaman. “I am looking for a tribe that allow its men to have three wives.” For years, they walked the entire Australian continent without finding such a tribe. “At least one of us could have been happy,” said one of the sisters when they were old, and sick of walking. “I was wrong,” said the shaman. “But now it's too late.” And he turned the three sisters into blocks of stone, so that all who passed by would understand that one person's happiness does not mean others must be sad. The journalist, Walter Carelli, went to interview the Argentine writer, Jorge Luis Borges. When his interview had been completed, they began to talk about the language that exists beyond words, and about the human being's great capacity to understand others. “I will give you an example,” said Borges. And he began to speak in a strange language. Then he stopped and asked the journalist what he had been saying. Before Carelli could respond, the photographer who was with him said: “It's the 'Our Father. '” “Exactly,” said Borges. “I was reciting it in Finnish.” An animal trainer with the circus is able to dominate elephants by using a very simple trick: when the animal is still a child, he lashes one of his legs to the trunk of a tree. No matter how hard he struggles, the young elephant is unable to free himself. Little by little, he becomes used to the idea that the trunk of the tree is more powerful than he is. When he becomes an adult possessing tremendous
ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌ ብር ሱፐር አፕ አማካኝነት ቪዛ ካርድን መጠቀም የሚያስችል አገልግሎት በይፋ አስጀምሯል።
አገልግሎቱን ኢትዮ ቴሌኮም፣ ቪዛ ካርድ እና አቢሲኒያ ባንክ በዛሬው ዕለት በጋራ አስጀምረውታል፡፡
ቪዛ ዳይሬክትና ቴሌብር ሬሚት አፕን በቴሌብር ሱፐር አፕ በማውረድ አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚቻል ተገልጿል።
አገልግሎቱ በ190 ሀገራት የሚኖሩ ዜጎች የቪዛ ዳይሬክትን ተጠቅመው በቀላሉ ብር መላክ እና መቀበል የሚችሉበት መሆኑ ተገልጿል፡፡
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ÷ አገልገሎቱ ዜጎች በየትኛውም ሀገር ሆነው የእጅ ስልካቸውን በመጠቀም ገንዘብ የሚልኩበትና የሚቀበሉበት መሆኑን ተናግረዋል፡፡
ይህም ወደ ሀገር ውስጥ የሚላከውን የገንዘብ መጠን (ሬሜታንስ) እንደሚያሳድገው ነው የገለጹት፡፡
5ኛው ዓለም አቀፍ ወለድ አልባ የባንክ አሰራርና ታካፉል ዋስትና ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ ሀሰን መሀመድ በዚህ ወቅት÷ከወለድ ነፃ የሆነ የባንክ አገልግሎት የሙስሊሙን ማህበረሰብ ፍላጎት ከማርካት በተጨማሪ የአምራች ኢንዱስትሪውን ኢንቨስትመንት እንደሚያበረታታ ገልጸዋል፡፡
ከወለድ ነፃ የሆነ የባንከ ስርዓት መዘርጋት መንግስት ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተገበረ ካላቸው ተግባራት አንዱ መገለጫ መሆኑንም ነው የተናገሩት፡፡
ስለሆነም መንግስት የሙስሊሙን ማህበረሰብ ፍላጎት መሰረት በማድረግ ከዓለም አቀፍ ኢስላማዊ የባንክና ኢኮኖሚ ማዕከል አልሁዳ ጋር በትብብር መስራቱን ይቀጥላል ማለታቸውን ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ዩክሬን በሩሲያ ኩርስክ ግዛት ላይ ያደረሰችው ጥቃት በአካባቢው ያሳደረውን ተፅዕኖ እና የፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪን ድፍረት የተሞላበት እርምጃ በአሜሪካ ያልተጠበቀ መሆኑ ተነገረ።
የዩክሬን የሩሲያን ድንበር አልፋ በብዙ ኪሎሜትሮች መዝለቋን ዋሽንግተን በግርምት እየተመለከተችው መሆኑ ተመላክቷል።
የአሜሪካ ባለስልጣናት ይህ ድንገተኛ ጥቃት ፖለቲካዊና ወታደራዊ እንቅስቃሴን እንዴት እንደተለወጠና ዩክሬን በአሜሪካ የቀረቡላትን የጦር መሣሪያዎች አጠቃቀም ላይ ዋሺንግተን የተጫወተችውን ሚና በተመለከተ እየገመገሙ ነው።
ድንገተኛ ወረራው ሩሲያንም ሆነ ምዕራባውያን መሪዎችን ያስደመመ ሲሆን÷ ዩክሬንን ለመጠበቅ ለተሰለፈው ምዕራባውያን ሰራሽ መከላከያም ከከፍተኛ ስኬቶቹ አንዱ እንደሆነለት ተገልጿል፡፡
ፕሬዚዳንት ባይደን የአሜሪካ እና ሞስኮን ፍጥጫ በማያባብስ መልኩ ዩክሬን ሩሲያን ከወረረቻቸው አካባቢዎች እንድታስወጣ አቅም ለመፍጠር በተደጋጋሚ ሞክረዋል።
ፕሬዚዳንት ፑቲን በተደጋጋሚ ግጭቱን በሩሲያ እና በምዕራባውያን መካከል የተፈጠረ ጦርነት አድርገው ለመግለጽ ይሞከሩ እንደነበር ተገልጿል፡፡
ፕሬዚዳንት ባይደን በበኩላቸው ይህንን አመለካከት ለማጥፋት በአሜሪካ ፖሊሲ ላይ ግልጽ ገደብ ለማበጀት ጥረት ማድረጋቸው ተነግሯል።
ወታደራዊ ተንታኞች እንደሚሉት ዩክሬን በኩርስክ ግዛት ያደረሰችው ጥቃት ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በሩሲያ ላይ በውጭ ሀገር ወታደሮች የደረሰ ትልቁ ጥቃት በመሆኑ በነጩ ቤተመንግስት ጥያቄ ማጫሩን ቢቢሲ ዘግቧል።
ዩክሬን በኩርስክ የኒውክሌር ሃይል ማመንጫ ማዕከል ላይ ጥቃት ከሰነዘረች የሩሲያ ጦር አፋጣኝ አጸፋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስጠንቅቋል።
ዩክሬን ከቀናት በፊት ወደሩሲያ ግዛት ዘልቃ በመግባት ጥቃት እያደረሰች መሆኗን እና በኩርስክ ግዛትም ድል እየቀናት መሆኑን ገልጻለች፡፡
ይህን ተከትሎም ዩክሬን እና ሩሲያ በግዙፉ ዛፖሪዝዝሂያ የኒውክሌር ሃይል ማመንጫ ማዕከል ላይ ተነስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ምክንያት እርስ በርስ ተወነጃጅለው እንደነበር ይታወሳል፡፡
በዚህም የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ ፥ በሩሲያ ከሁለት ዓመት በላይ ሲተዳደር የነበረው የኒውክሌር ሃይል ማመንጫ ማዕከል እሳት እንዲነሳ ምክንያቷ ራሷ ሞስኮ ናት ሲሉ ወንጅለዋል፡፡
በአንጻሩ ሩሲያ የኒውክሌር ማዕከሉ በእሳት እንዲያያዝ ያደረገችው ዩክሬን ናት ስትል መወንጀሏየሚታወስ ነው፡፡
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ÷ በሁለቱ ሀገራት መካከል እየከረረ በመጣው ጦርነት የኩርስክን የኒውክሌር ጣቢያ ለማጥቃት ዩክሬን አቅዳለች ብሏል፡፡
በዚህም ዩክሬን የኒውክሌር ማዕከሉን ለማጥቃት ካሰበች ከባድ አጸፋዊ ምላሽ ይጠብቃታል ሲል ማስጠንቀቁን አርቲ ዘግቧል፡፡
ዩክሬን እያደረገች ያለው ትንኮሳም ሩሲያን ተጠያቂ ለማድረግ በማሰብ መሆኑን ሚኒስቴሩ አጽንኦት ሰጥቷል፡፡
የኒውክሌር ጣቢያው ላይ ጥቃት ከተፈጸመ የጨረር ልቀትና የኒውክሌር አደጋ በመላው አውሮፓ ሊከሰት እንደሚችል ተመላክቷ