Entertailment Page

Entertainment






👁 :
የአክሱም መንግሥት
Catagory: History
Author:
Posted Date:08/23/2024
Posted By:utopia online

የመጀመሪያው ዝነኛ የአክሱም መንግሥት የባሕር በር የነበረው የአዱሊስ ነው ተብሎ ይታመናል ። ለንግድም ሆነ ለመጓጓዣ ከአዱሊስ እስከ አክሱም መጠ ቀሚያው ግመል ነበር ። ጉዞው አንዳንድ ጊዜ 8 ቀናት ይፈጅና በየመንገዱም ከተ ማዎችና ምሽጐች ተላላፊውን እና ጓዝን ለመጠበቅ ነበሩ ። የአክሱም መንግሥት በበለጠ ሲሰለጥንና ኃያል ሲሆን ከተማው አክሱም እያደገ ሄደ ። ንጉሡ በታላቅ ግንብ ቤት መንግሥት ውስጥ ሲኖር ሌሎችም የድንጋይ ቤቶች በከተማው ነበሩ። በአክሱም በአስገራሚ አኳኋን የተሠሩት ምናልባትም ለፀሐይ ፤ ለጨረቃ አምልኮ ሥፍራ ተብለው የተሠሩት ታላላቅ የድንጋይ ሐውልቶች ናቸው " አሠራራቸውም ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይሆን ከአንድ ዐለት በቀጭንና ረጅም ቅርጽ የተጠረቡ ናቸው ። ከሁሉም የሚረዝመው ከ33 ሜትሮች በላይ ከፍታ ነበረው ። አክሱም በቦና ጊዜ መገልገያ እንዲሆን የዝናብን ውሃ በታላቅ ኩሬ በማገድ ጥሩ የውኃ ማከፋፈያ ይዞታ ነበረው ። አገዛዙም በጥሩ አቅዋምና ድርጅት ከመሆኑ ጋር ገን ዘብን በማሰራት የንግድ ሥራ ይካሄድበት ነበር ። ግሪኮች ከኢትዮጵያ ጋር ንግድ ሲጀምሩ የአክሱም ንጉሥ ስለ ግሪክ ሥልጣኔ ለማወቅ ቻለ ። ቀስ እያለም የግሪክ ቋንቋና ባህል በአክሱም መንግሥት ተዛምቶ ነገሥታቱ በትምህርት ቤት የሚጠቀሙበትና በገንዘባቸውም ላይ አንዳንድ ጊዜ የሚገኘው ጽሑፍ በዚሁ ቋንቋ ነበር ፤ ከነገሥታቱ አንዳንዶቹና ሕዝቡም የግሪኮ ችን አማልክት አምልከዋል ። ነገሥታቱ ስለአደረጉአቸው ጦርነቶች በታላላቅ ድን ጋይ ላይ በመጻፍ በመንግሥቱ ልዩ ልዩ ሥፍራ ይኖሩ ነበር ። ጽሑፎችም በሳባ ውያንና በግሪኮች ሲሆኑ ስለጥንታውያን የኢትዮጵያ ነገሥታት የሚያወሱ ነበሩ። ስለ አክሱም መንግሥት ጥንታዊው የታወቀው ጽሑፍ የኤርትራው ባሕር የተባለው መጽሐፍ ነበር ። የተጻፈውም በመጀመሪያው መቶ ዓመት አጋማሽ መጨረሻ ገደማ ወደ አዱሊስ በመጣ በአንድ ነጋዴ ነበር ። በጽሑፉ ውስጥ ስለ አክሱም መንግሥትና ስለቀይ ባሕር አካባቢ ንግድ በመለዋወጥ የግሪክን ትምህ ርት የተማሩ ታላቅ ሰው እና የአክሱም ንጉሥ እንደ ነበረ ስለ ዘሰካለስም ይነገራል ። ቀጥሎም ኮስሞስ የተባለ አንድ ሌላ ነጋዴ የክርስቲያን ቶፖግራፊ (The Christian Topography) የተባለውን መጽሐፍ ጻፈ። በአዱሊስ በነበረበት ጊዜ ለአ ገረ ገዥው ሁለት ጥንታዊ መጻሕፍትን ገለበጠለት ፤ ከዚያም አንደኛው ከብዙ ዓመታት በፊት የግሪኮችን አማልክት ለማመስገን ወደ አዱሊስ በመጣው በአክሱም ንጉሥ የተጻፉ ነበር ። ንጉሡ በዚህ ጽሑፍ ስለ ራሱ ድል አድራጊነትና ብዙ ሐገሮችን መያዝ አትቷል ። ከነዚህም አገሮች የዘመኑ ቤጌምድር ክፍል ፤ ደንከል ፤ ትግሬ እና ሰሜን ኤርትራ ናቸው ። እንደዚሁም ከሱዳን ክፍልና ቀይ ባሕር ተሻ ግሮ የደቡብ ምዕራብ ዐረብን ቆርሶ ለመውሰድ እንደሔደ ገልጿል ። ምንም እንኳን ስሙ በእርግጥ ባይታወቅም ይህ ንጉሥ በ3ኛው መቶ ዓ.ም. የአክሱም ንጉሥ የነበረው (አፊላስ) ነው ተብሎ ይታመናል ። ይህ ንጉሥ የአክሱ ምን መንግሥት ከማስፋፋቱ ሌላ የጥንታዊቱ ኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግ ሥት መስራች ተብሏል ።


Type:Science
👁 :
Maktub Paulo Coelho Dedicated to Nha Chica PART 7
Catagory:Fiction
Author:
Posted Date:08/23/2024
Posted By:utopia online

After another drink, and feeling a bit high, she approached the piano. “You're a pain in the neck! Why don't you play just for yourself?” she exclaimed. The pianist was surprised. And then he began to play the kind of music he liked. In just a few minutes, the entire lobby fell silent. When the song was over, there was enthusiastic applause. Saint Francis ofAssisi was a very popular young man when he decided to leave it all behind and do his life's work. Saint Clare was a beautiful young woman when she took her vow of chastity. Saint Raimundo Lull knew the great intellectuals of his time when he went off into the desert. The spiritual quest is, above all, a challenge. Whoever uses it to flee from his problems will not go very far. It does no good for someone who cannot make friends to retire from the world. It accomplishes nothing to take a vow of poverty if you are already unable to earn a living. And it makes no sense to become humble if one is already a coward. It is one thing to have something and give it up. It is another not to have something and to condemn those who have. It is easy for a weak man to go around preaching absolute charity, but what good is it? The master says: “Praise the Lord's work. Conquer yourself as you confront the world.” It is easy to be difficult. All we have to do is stay away from people, and in that way, avoid suffering. That way, we don't have to risk love, disappointment, frustrated dreams. It is easy to be difficult. We don't have to be concerned about phone calls we should have made, people who ask us for help, charity that should be extended. It is easy to be difficult. We just have to pretend that we live in an ivory tower, and never shed a tear. We just have to spend the rest of our lives playing a role. It is easy to be difficult. All we have to do is reject everything good that life offers. The patient said to his physician, “Doctor, I am ruled by fear, and fear has taken away all joy.” “Here in my office, there is a mouse that nibbles at my books,” the doctor said. “If I become desperate over the mouse, he will hide from me, and I'll do nothing else with my life but hunt for him. Instead, I have put all of my best books in a safe place, and I allow him to eat at some of the others. That way, he continues to be only a mouse, and not a monster. Fear a few things, and concentrate all of your fear on them -so you can be courageous in facing the important things.” The master says: “Often it is easier to love than to be loved. We find it hard to accept the help and support of others. Our attempts to appear independent deprive others of the opportunity to demonstrate their love. Many parents, in their old age, rob their children of the chance to show them the same affection and support they received as children. Many husbands (and wives), when they are overtaken by affliction, feel ashamed at depending upon others. As a result, the waters of love do not spread. You should accept a gesture of love from someone. You have to allow others to help you, to give you the strength to go on. If you accept such love with purity and humility, you will understand that Love is neither giving nor receiving -it is participating.” Eve was walking through the Garden of Eden, when the serpent approached her. “Eat this apple,” he said. Eve, well taught by God, refused. “Eat this apple,” the serpent insisted. “Because you have to become more beautiful for your husband.” “I don't need it,” Eve answered. “He has no one else but me.” The serpent laughed: “Of course he does.” Since Eve did not believe him, he took her to the top of a hill where there was a well. “She's down there. That's where Adam hid her.” Eve looked in and saw a beautiful woman reflected in the water. And then she ate the apple the snake offered. Excerpts from a “Letter to my Heart:” “My heart, I will never condemn you or criticize you. Nor will I ever be ashamed of what you say. I know that you are a beloved child of God, and that He protects you within a glorious and loving radiance. I believe in you, my heart. I am on your side, and I will always ask for blessing in my prayers. I will always ask that you find the help and support you need. I believe in you, my heart. I believe that you will share your love with anyone who needs or deserves it. That my path is your path, and that we will walk together to the Holy Spirit. I ask of you: trust in me. Know that I love you and that I am trying to give you all the freedom you need to continue beating joyfully in my breast. I will do everything I can so that you never feel uncomfortable with my presence surrounding you.” The master says: “When we decide to act, it is natural that unexpected conflict should arise. It is natural that we will be wounded as a result of such conflict. Wounds heal: they stay on as scars, and that is blessing. Such scars stay with us for the rest of our lives, and are of great help to us. If at some point -for whatever reason -our desire to return to the past is strong, we have only to look at our scars. Scars are the marks of handcuffs, and remind us of the horrors of prison -and with that reminder we move forward again.” In his Epistle to the Corinthians,Saint Paul tells us that sweetness is one of the main characteristics of love. Let us never forget: love is tenderness. A rigid soul does not allow the hand of God to mold it in accordance with His desires. The wanderer was traveling a narrow road in the north of Spain , when he saw a man stretched out in a bed of flowers. “Aren't you crushing those flowers?” the wanderer asked. “No,” the man answered. “I'm trying to take a bit their sweetness from them.” The master says: “Pray every day. Even if your prayers are wordless and ask for nothing, and can hardly be understood. Make a habit of your prayers. If that is difficult at the beginning, decide for yourself: 'I am going to pray every day this week. ' And renew that promise for each of the next seven days. Remember that you are creating not only a more intimate link with the spiritual world; you are also training your will. It is through certain practices that we develop the discipline needed for life's combat. It does no good to forget the resolution one day and pray twice the next. Nor to pray seven times the same day, and go through the rest of the week thinking that you have completed your task. Certain things have to occur with the right pace and rhythm.” An evil man, about to die, meets an angel at the gates to Hell. The angel says to him: “It is enough for you to have done one good thing in your life, and that will help you.” “Think hard,” the angel said. The man remembers that one time, as he was walking through a forest, he saw a spider in his path and detoured so as not to step on it. The angel smiles and a spider web comes down from the sky, allowing the man to ascend toParadise . Others among the condemned take advantage of the web, and begin to make the climb. But the man turns on them and begins to push them off, fearing that the web will break. At that moment, it breaks, and the man is once again returned to Hell. “What a pity,” the man hears the angel say. “Your concern with yourself turned the only good thing you ever did into evil.” The master says: “A crossroad is a holy place. There, the pilgrim has to make a decision. That is why the gods usually sleep and eat at crossroads. Where roads cross, two great forces are concentrated -the path that will be chosen, and the path to be ignored. Both are transformed into a single path, but only for a short period of time. The pilgrim may rest, sleep a bit, and even consult with the gods that inhabit the crossroad. But no one can remain there forever: once his choice is made, he has to move on, without thinking about the path he has rejected. Otherwise, the crossroad becomes a curse.” Humanity has committed some of its worst crimes in the name of the truth. Men and women have been burned at the stake. The entire culture of some civilizations has been destroyed. Those who committed the sin of eating meat were kept at a distance. Those who sought a different path were ostracized. One person, in the name of truth, was crucified. But -before He died -He left us a great definition of the Truth. It is not what provides us with certitudes. It is not what makes us better than others. It is not what we keep within the prison of our preconceived ideas. The Truth is what makes us free. “Know the Truth, and the


Type:Social
👁 :
ሃማስ የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን የሚያደናቅፉ ጉዳዮችን ለመፍታት የቀረበውን ሃሳብ እንዲቀበል አሜሪካ አሳሰበች
Catagory:News
Author:
Posted Date:08/23/2024
Posted By:utopia online

ሃማስ የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን የሚያደናቅፉ አለመግባባቶችን ለመፍታት የቀረበውን ሃሳብ እንዲቀበል አሜሪካ አሳስባለች፡፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በትናንትናው ዕለት ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ብሊንከን የእስራኤል ቆይታቸውን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ÷ እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን የሚያደናቅፉ አለመግባባቶችን ለመፍታት ዋሽንግተን ያቀረበችውን አሻጋሪ ሀሳብ እንደተቀበለች ተናግረዋል፡፡ በተመሳይ ሃማስም የቀረበውን ሃሳብ እዲቀበል አሳስበው÷ ይህ ግፊት ስምምነት ለማድረግ ከሁሉ የተሻለ እና ምናልባትም የመጨረሻው አጋጣሚ ሊሆን እንደሚችል አስገንዝበዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች በአሜሪካ፣ በግብፅና ኳታር አሸማጋይነት የገቡትን ቃል ተግባራዊ በሚያደርጉበት ሁኔታ ላይ ግልፅ የሆነ መግባባት ላይ በመድረስ ሒደቱን ማጠናቀቅ እንደሚገባቸውም አፅንኦት ሰጥተዋል። ባለፈው ሳምንት በኳታር የተካሄደው የተኩስ አቁም እና ታጋቾችን የመለዋወጥ ውይይት ያለምንም ስምምነት መቋረጡን ጠቁመዋል፡፡ ይሁን እንጂ በእስራኤልና በሃማስ መካከል ያለውን ክፍተት ለማጥበብ በአሜሪካ በቀረበው ሃሳብ መሰረት ውይይቱ በዚህ ሳምንት ይቀጥላል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል። ብሊንከን ጉብኝቱን ለማድረግ የተገደዱት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በግጭቱ ላይ ያላቸው አቋም በምርጫ ሒደቱ ላይ ከፍተኛ ጫና ስላሳደረባቸው መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ዴሞክራት ፓርቲ በትናንትናው ዕለት ብሔራዊ ጉባዔውን ሲጀምር÷ የፍልስጤም ደጋፊዎች፣ ሙስሊሞች እና ዓረብ አሜሪካውያን የተቃውሞ ድምጻቸውን አሰምተዋል፡፡ በሌላ በኩል የፍልስጤም ጽንፈኛ ቡድን ከብዙ ዓመታት በኋላ በእስራኤል ውስጥ ዳግም የአጥፍቶ ጠፊ የቦምብ ጥቃት መፈፀሙን በማስታወቅ ለተከሰተው ፍንዳታ ሃላፊነቱን ወስዷል፡፡ በአንጻሩ እስራኤል የወሰደችው ወታደራዊ ጥቃት በጋዛ 30 የሚደርሱ ፍልስጤማውያን ለህልፈት መዳረጋቸውን የሕክምና ባለሙያዎች ተናግረዋል፡፡ ይህ ሁሉ ድርጊትም መሬት ላይ ጥቂት የእርቅ ምልክት ሊኖር እንደሚችልና በሌላ በኩል ደግሞ ጦርነቱ ሊስፋፋ ይችላል የሚል ስጋት ማጫሩን ሬውተርስ ዘግቧል፡፡


Type:Technology
👁 :
ሞዛምቢክ የናካላን ወደብ ለማላዊ ለማከራየት ተስማማች
Catagory:News
Author:
Posted Date:08/23/2024
Posted By:utopia online

ሞዛምቢክ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘውን የናካላ ወደብ፣ ወደብ አልባ ለሆነችው ጎረቤቷ ማላዊ ለማከራየት መስማማቷ ተገልጿል፡፡ የወደብ ኪራይ ስምምነቱን የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ፊሊፔ ኒዩሲ እና የማላዊ አቻቸው ላዛሩስ ቻክዌራ ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ የሁለቱን ሀገራት የንግድ ትስስር ይበልጥ ማጠናከር እንደሚያስችል ነው የተገለጸው፡፡ ከዚህ ባለፈም ስምምነቱ ለሞዛምቢክ የወደብ ኪራይ ገቢ የሚያስገኝ ሲሆን÷ ማላዊ ደግሞ አዲስ የእቃ ማጓጓዣ ወደብ እንድታገኝ ያስችላታል ተብሏል፡፡ የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ፊሊፔ ኒዩሲ÷ስምምነቱ እንደ ሞዛምቢክ-ማላዊ የጋራ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አይነት ጅምር ፕሮጀክቶችን ያግዛል ብለዋል፡፡ የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ በበኩላቸው÷ የናካላ ወደብ ማላዊ እቃ ለማጓጓዝ የምታወጣውን ወጪ በእጅጉ እንደሚቀንስ ተናግረዋል፡፡ የናካላ ወደብ በማላዊ፣ ዛምቢያ እና ሞዛምቢክ በጋራ እየተገነባ የሚገኝ የናካላ ልማት ኮሪደር አካል ሲሆን÷የፕሮጀክቱ ዋና አላማ ወደብ አልባ የሆነችውን ማላዊ ለማገዝ እና የቀጣናውን የልማት ትስስር ለማጠናከር ያለመ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ኮሪደሩ በአጠቃላይ 722 ማይል የመንገድ ግንባታ ያለው ሲሆን÷ ወደ ማላዊ ዋና ከተማ ሊሎንግዌ የሚያገናኝ የባቡር መስመር ጥገና እንዲሁም የፍተሻ ኬላዎች አሉት መባሉን ዘ ማሪታይም ኤክስኪዩቲቭ ዘግቧል፡፡


Type:Technology
👁 :
የፖክሮቭስክ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ ዩክሬን አዘዘች
Catagory:News
Author:
Posted Date:08/23/2024
Posted By:utopia online

ሩሲያ አጸፋዊ እርምጃ በመውሰድ ወደ ፖክሮቭስክ መገስገሷን ተከትሎ የከተማዋ ነዋሪዎች ቀያቸውን ለቀው እንዲወጡ ዩክሬን ማዘዟ ተሰምቷል፡፡ ዩክሬን ከሳምንታት በፊት ወደሩሲያ ግዛት ዘልቃ መግባቷ የሚታወስ ሲሆን ፥ ይህንንም የሁለቱ ሀገራት መንግስታት ማመናቸው ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ አሁን ላይ ሩሲያ አጸፋዊ ምላሽ እየሰጠች ባለችበት የፖክሮቭስክ ከተማ የሚኖሩ ሕጻናት ያሏቸው ቤተሰቦች ቀያቸውን ለቀው እንዲወጡ ማስጠንቀቋ ተመላክቷል፡፡ የአካባቢው ባለስልጣናት እንደተናገሩት ፥ አሁን ላይ የሩሲያ ጦር ወደ ከተማዋ በፍጥነት እየገሰገሰ ነው፡፡ በዚህም ነዋሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ከተማዋን እና ሌሎች በአቅራቢያ ያሉ ከተሞችን እና መንደሮችን ለቀው መውጣት አለባቸው ነው ያሉት ። ፖክሮቭስክ የዩክሬን ዋና የመከላከያ ምሽግ እና በዶኔትስክ ቀጣና ቁልፍ የሎጂስቲክስ ማዕከል አንዷ መሆኗን ጠቅሶ የዘገበው አልጀዚራ ነው፡፡


Type:Technology
👁 :
ሂዝቦላህ በጎላን ተራራማ ቦታዎች ላይ የሮኬት ጥቃት ፈጸመ
Catagory:News
Author:
Posted Date:08/23/2024
Posted By:utopia online

የሊባኖስ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ በጎላን ተራሮች ላይ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙ ተሰምቷል፡፡ ጥቃቱ እስራኤል በቡድኑ ላይ የፈጸመችውን የአየር ጥቃት ተከትሎ የተወሰደ አጸፋዊ እርምጃ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ የእስራኤል ጦር ትላንት ምሽት በወሰደው የአየር ጥቃት በቤካ ሸለቆ የሚገኘውን የሂዝቦላ የጦር መሳሪያ ማከማቻ ማዕከል መምታቱን አስታውቋል፡፡ ድርጊቱን ተከትሎም ሂዝቦላህ በፈጸመው የሮኬት ጥቃት በጎላን ተራሮች የሚገኙ የእስራኤል ወታደራዊ ቦታዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተገልጿል፡፡ እስራኤል የሂዝቦላህን ከፍተኛ አዛዥ በቤሩት መግደሏን ተከትሎ በታጣቂ ቡድኑ እና በእስራኤል መካከል ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ ይታወሳል፡፡ በሂዝቦላህ እና በእስራኤል መካከል በተፈጠረው ግጭትም በሁለቱም ወገን ዘርፈ ብዙ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን ቢቢሲ በዘገባው አስፍሯል፡፡


Type:News
👁 :
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር አሻራቸውን አኖሩ
Catagory:News
Author:
Posted Date:08/23/2024
Posted By:utopia online

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ለታሪካዊው የችግኝ ተከላ በዛሬዋ ታሪካዊት ቀን በተፈጥሮ ስጦታ፣ በማዕድን ሃብትና ለም ምድር በሚታወቀው የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል አሶሳ ከተማ ተገኝተናል ብለዋል። በዛሬው ሁነት መጨረሻ በመላው ሀገራችን ባለፉት አምስት ዓመታት የተተከልናቸው ችግኞች ወደ 40 ቢሊየን ይደርሳሉ ሲሉም ገልጸዋል፡፡ ባለፈው ዓመት ከተተከሉት ችግኞች 50 ከመቶው በምግብ ዋስትና፣ አፈር ጥበቃ እና የመሬት መራቆት ላይ አስተዋፅዖ እንዲያደርጉ የተተከሉ እንደነበሩ አስታውሰዋል፡፡ በቀጣይም እንደ አባይ ተፋሰስ ባሉ አካባቢዋች ችግኞችን በመትከል የውሃ ጥበቃ ሥራን ልንደግፍ ይገባል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ


Type:News
👁 :
ቅድመ ታሪክ
Catagory:Fiction
Author:
Posted Date:08/23/2024
Posted By:utopia online

አሜሪካ:-አየር ኃይል ቢሮ ውስጥ የተቀመጠውን ጥቁር መዝገብ የክፍሉ ዋና አዛዥ ሲያገላብጡት ከቆዩ በኋላ ሰፊው ጠረጴዛ ላይ በብስጭት ወረወሩት፡፡ የአሜሪካ አየር ኃይል አባል የነበረው ጌራ ከተልዕኮው እስከዛሬ አልተመለሰም፡፡ ባለክንፉ ፓይለት በመባል ይወደስ የነበረው ጌራ ከተሰወረ ጊዜ ጀምሮ የአሜሪካ አየር ኃይል አባላትና የጦር መኮንኖች ስሙን ሳያነሱት ውለው አያውቁም፡፡ ይህ ኢትዮ አሜሪካዊ ወጣት ፓይለት ከመሰወሩ በፊት በአሜሪካ የህዋ ምርምር ማዕከል ናሳ ውስጥ ስሙ ከገነነው እውቁ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት ኢንጂነር ሻጊዝ እጅጉ ጋር በተደጋጋሚ አብሮ ታይቷል ይባላል፡፡ ከመሰወሩ በኋላ የአሜሪካ መንግሥት ኢንጂነር ሻጊዝን መርምሮት ነበር፡፡ እሱ ግን ስለጉዳዩ እንደማያውቅ ተናግሮ ድርቅ አለ፡፡ በአነስተኛዋ የጦር አውሮፕላን ወደ አፍሪካ እንደበረረ የሚጠረጠረው ጌራ ግን እስከ አሁን ሊገኝ አልቻለም፡፡ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1989 ዓ.ም፡፡ በአሜሪካ ጠረጴዛው ላይ ይህ ከሆነ ከሁለት አመት በኋላ አውቁ የሚሳዬል ባለሙያ ኢትዮ-አሜሪካዊዉ / ሳይንቲስት ኮሎኔል : ፍስሐ ስለረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳዬል የጀመረውን ቀመር በጅምሩ ትቶ ተሰወረ፡፡ “ኢትዮጵያ በሚል ቅጽል ስም የሚጠሩት የሥራ ባልደረቦቹ ደርቀው ቀሩ፡፡ _ ስለ ኢትዮጵያ በስሜታዊነት ሲናገር ይቀልዱበት ነበር፡፡ አንዳንዴም ......አንተ ሰው ወይ መንግሥቱ ኃይለማርያም ነህ! ወይም መንግሥቱ ኃይለማርያምን ውጠኸዋል.....” እያሉ ሲቀልዱበት _ ስቆ _ ዝም ይል ነበር፡፡ ይህ ኢትዮ-አሜሪካዊ የሚሳዬል ሳይንቲስት ከጭንቅላቱ በቀር ይዞት የጠፋው ቤሳ ቤስቲን የለም እተባለ ቢወራም ሀብቱን ግን ከመሰወሩ በፊት ወደ ኢትዮጵያ እንዳሸሽ የአሜሪካ የመረጃ ሰዎች ደርሰውበታል ይባላል፡፡ ይህ ሰው በጠፋ በሶስተኛው ቀን የናሳው ሻጊዝ እጅጉ ከአንተ ጋር አብሮ ታይቷል በሚል ተመርምሮ ነበር። እሱ ግን “...አሁንስ ኢትዮጵያ ያመጣችሁት ዶሮ ካለ እሱም ቢጠፋባችሁ እኔ ዘንድ እንዳትመጡ ሰጋሁ ሲል ተሳለቀ፡፡ እስራኤል፡- መጋቢት 1990 ዓ.ም፡፡ በቴልአቪቭ አቅራቢያ ምድር ውስጥ በተገነባው ህቡዕ የምርምር ጣቢያ ውስጥ በሥራ ከተጠመዱት ሳይንቲስቶች መሀል ሁለቱ ኢትዮጵያውያን ሳይንቲስቶች ሳይታሰብ የውሃ ሽታ ሆነ። እነዚህን ሳይንቲስቶች ለመያዝ የእስራኤል ኮማንዶዎች ያልመነቀሩት ጉዋዳ ጎድጉዋዳ የለም ነበር፡፡ ነገር ግን እስከ አሁን ሊያገኙዋቸው አልቻሉም፡፡ ሰሜን ኮሪያ፡- መስከረም 1991 ዓ.ም:: የኮሪያ ዘማች ከነበሩትና ኮሪያ ከቀሩት ኢትዮጵያዊ አባቱ እና ከአንዲት ኮሪያዊት የተወለደው ኢትዮ-ኮሪያዊው ሳይንቲስት በሮቦቶች ከሚታገዘው ህቡዕ የኒውክለር ማብላያ : ጣቢያ - መሰወሩ : በምስጢር እንዲያዝ ተደረገ፡፡ ፍለጋው እስከ አሁን ቀጥሎ ነበር.... የበላው ጅብ ሊጮህ አልቻለም እንጂ፡፡ ህንድ፡- ነሐሴ 1992 ዓ.ም፡፡ እውቁ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሊቅ ግርማቸው ዘለቀ የሂማሊያ ተራራዎችን ለመጎብኘት እንደሄደ እስከዛሬ አልተመለሰም፡፡ በሄሊኮፕተር የታገዘው የህንድ ፖሊሶች ሀሰሳ መና ሆኖ ቀረ፡፡ በሂማሊያ ተራራዎች መሃል ቀልጦ የቀረው ግርማቸው ለህንድ አስፈላጊ ሰው ነበር ይባላል፡፡ ሩሲያ፡- ጥቅምት1994 ዓ.ም፡፡ ወደ ቀድሞዋ ሶቭዬት ህብረት ለትምህርት ከተላኩት ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ከመሔዱ በፊት “አሞራው” በሚል ቅጽል ስም ይጠራ ነበር፡፡ ባለብሩህ አዕምሮ ከመሆኑም በላይ ራሺያ ያየችበት ልዩ ተሰጥኦው በቀላሉ እንዳትለቀው ግድ አላት፡፡ ነገር ግን የራዳር ቴክኖሎጂ ሳይንቲስቱ “አሞራው' ከሩሲያ እጅ ከወጣ ከአራት አመት በኋላ አንድ የሩሲያ ጋዜጣ የመጥፋቱን ዜና አተመው፡፡ ቻይና፡- ታህሣሥ 1995 ዓ.ም ኢንጂነር ሻጊዝ በምስጢር ወደቻይና በሮ ነበር። ባልታወቀ ምክንያት ድርድሩ አልሰመረም፡፡ እውቁ የናሳው ሳይንቲስት ኢንጂነር ሻጊዝ እጅጉ ለቻይና የሀዋ ምርምር ተቅዋም እንዲሠራ ቻይና ያቀረበችለትን ረብጣ ገንዘብ ረግጦ ሆንግ ኮንግን በለቀቀ ማግስት በቻይና የህዋ ምርምር ውስጥ ተቀጥሮ ይሠራ የነበረው ኢንጂነር ኢዩኤል አጥናፉ መሰወሩ ከቻይና የደህንነት ሰዎች ጆሮ ደረሰ፡፡..... አንዲት ድምጽ አልባ አውሮፕላን ከቤቱ ጀርባ በድቅድቅ ጨለማ ስታርፍ ኢዩኤል ያለውን ሀብት በሙሉ በባንክ ወደ ኢትዮጵያ ለአንድ መነኩሴ | አዛውሮ መመለሱ ነበር፡፡ መነኩሴው ደውለው ገንዘቡ እንደደረሳቸው ከነገሩት ከአርባ ደቂቃ በኋላ ከቤቱ ጀርባ ባረፈችው ድምጽ አልባ አውሮፕላን ቻይናን ሰቆ ወጣ፡፡ ሆንግ ኮንግ በቻይና ኮማንዶዎች ብትታመስም ኢትዮጵያዊዉ የቻይና የህዋ ሳይንቲስቶች ባልደረባ የትም ሊገኝ አልቻለም፡፡ የቻይና የደህንነት ሰዎች የኢዩኤልን መሰወር ከኢንጂነር ሻጊዝ ወደ ቻይና መጥቶ መመለስ ጋር ቢያያዙትም እስካሁን ግን የተረጋገጠ ነገር አልተገኘም፡፡ ኩባ፡- ጥር 1995 ዓ.ም፡፡ ፊደል ካስትሮ አንድ መርዶ ተነገራቸው፡፡ መርዶውን እንደሰሙ ወዲያው ላልተወሰነ ጊዜ ከኩባ ማንም እንዳይወጣ አዘዙ፡፡ የኩባ ኬላዎች በሙሉ ተዘጉ፡፡ የኩባ አውሮፕላኖችም : ላልተወሰነ ጊዜ ከበረራ ታገዱ፡፡ በዛች ቀን ያልተፈተሽ ነገር ቢኖር የፊደል ካስትሮ ኪስ ብቻ ነውም ተብሎ ተቀልዷል፡፡ ተራ የህዝብ ማመለሻዎችና የቤት መኪናዎች በየመንገዱ በሰልፍ ተፈተሹ፡፡ ከሰማይ / ጠቅስ ፎቆች እስከ ደሳሳ ጎጆዎች ተመነቀሩ፡፡ ኩባ ደብቃ ያኖረችው ኢትዮጵያዊ የሜድካል ላቦራቶሪ ሳይንቲስት ግን የትም ሊገኝ ኣልቻለም፡፡ የትም! አመክንዮ ኢትዮጵያ፡- 1961 ዓመተ ምህረት፡፡ ጀምበር በአዲስ አበባ ሰማይ ላይ ልትጠልቅ አቅላልታ ነበር፡፡ አንድ የተበሳጨ መነኩሴ በብስጭት የምንኩስና ቆቡን ከራሱ ላይ መነጨቀው፡፡ ከራሱ ላይ የመነጨቀውን የምንኵስና ቀይ አስኬማ ከአዲስ አበባ እምብርት አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ግርጌ ወርውሮ : ሲጥለው : በዛ የሚያልፉ መንገደኞች በትንግርት እየተመለከቱት ነበር። ከአራዳው ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን በታች ወደሚገኙት መሽታ ቤቶች እየተገላመጠ ወርዶ አማርጦ ገባ፡፡ ሲጠጣ ቢያመሽም ሽንቱ ከመምጣቱ በቀር : ፍንክች አላለም ፡ ነበር፡፡ አሁንም ብቻውን እየተበሳጨ ከማንም ጋር ታንቲራ ሳይገጥም የጠጣበትን ሽኸፊታ ከፍሎ ሲወጣ በምናምንቴ የተወጠቀችውን ከረጢቱን በጉያው አጥብቆ ይዞ ነበር። “ወይኔ ዲዲሞስ!” ይላል በየደቂቃው፡፡ “ከአሁን ወዲህ ማንም አባ ዲዲሞስ ብሎ እንዳይጠራኝ ማንም ....እኔ አያሌው በላይሁን ነኝ፡፡ አያሌው : በላይሁን .....አያሌው በላይሁን ነኝ.... እያሌው ጀግናው ....ጀግናው አያሌው እንደ ዝንጆሮ ጭሮ ያደገው ....ማንም ከአሁን በኋላ አባ ዲዲሞስ ብሎ አንዳይጠራኝ፣ ማንሽም ኣባ እንዳትይኝ! አባሽን ፈልጌ...." እያለ ወደ አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ተመለሰ፡፡ ሽንቱ ፊኛውን እንደ ንፋፊት እንደ ወጠረው ነበር። ከአቡነ ጴጥሮስ ሐውልት ላይ ሽንቱን በረጅሙ እያንፎለፎሉ - “አንተ ድንጋይ! እሸናብሃለሁ!...” ሲል ባካባቢው የሚያልፉት ሰዎች መንገዳቸውን ገተው መሳቅ ዠመሩ፡፡ “አንተ ድንጋይ! ..... እሸናብሃለሁ፡፡ ይኸው እኔ ግን አለሁ ..... እንቁልልጭ! አንተ ግን ድንጋይ ሆነሃል ድንጋይ ሆነህ ቀረሁ፡፡ ተው ብየህ አልነበረም?..... አንተ ድንጋይ! ክፉ ቀንን ማለፊያ ጥበብ አልነገርኩህም ነበር?.... አንተ ድንጋይ!.... ሆን ብለህ ነው!...... ሆን ብለህ .....ክፉ ቀንን በጥበብ ከማለፍ በላይ ጥበብ የለም! ...አንት ድንጋይ! ...ይህንም ነግሬህ ነበር፡፡ ይህቺ ደም መላስ የለመደች ሀገር የምትለወጥ መስሎሃል! .....ቴዎድሮስን በላች አልተለወጠችም፡፡.....ገብርዬን በላች አልተለወጠችም፡፡ ...ምኒልክ ደከመላት አልተለወጠችም፡፡........ ፋሲልን....በላች አልተለወጠችም፡፡ አሉላን በላች! አልተለወጠችም! አንተንም በላች አልተለወጠችም ....... የበላይን ደም ጠጣች! ይኸው አልጠረቃችም፡፡ ስንት ጄግኖች አልነገርኩህም? ጴጥሮስ አልነገርኩህም? ...አትሰማም፡፡ ወይኔ ዲዲሞስ ወይኔ አያሌው በላይነህ ...አንተ ብትኖር ኖሮ ይሄኔ አቡነ ዲዲሞስ አባል ነበር፡፡ የዚህች ሀገር ዕጣፋንታ በእጃችን ይወድቅ ነበር፡፡ እንለውጣት ነበር፡፡ ግን ሞትክ ተው እያልኩህ ሞትክ! ጵጵስና ሳትሾመኝ ሞትክ፡፡ ሞቱላት.....አልተለወጠችም፡፡ይኸው እኒህኛው ጳጳስ የዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም አበምኔት እንኳ ያድርጉኝ ብላቸው ከለከሉኝ፡፡ አባ ዠንበሩን ሾሙት፡፡ አንተ ብትኖር ግን ወንበዴዎች ጳጳስ ሆነው አይሾሙም ነበር፡፡ እኔና አንተ የምናውቀው የዚህች ሀገር ውድ ምስጢር በወንበዴዎች እጅ አይገባም ነበር፡፡ አፈር ብላ!....አፈርስ በልተሃል አንተ ድንጋይ! እሽናብሃለሁ፡፡ አንተ ድንጋይ ስልጣን ፈልጌ እንዳይመስልህ! አበምኔትነት ስልጣን አለመሆኑን ታውቃለህ፡፡ ጵጵስናም ተራ ነገር መሆኑን አታጣውም፡፡ ለምን ስልጣኑን ሳትሰጠኝ ሞትክ? ለግሌ እንዳልሆነ እያወክ! ለዚህች ሀገር ታላቅ ሥራ ልንሠራ ተስማምተን ከዳኸኝ አንተ ድንጋይ፡፡ እሸናብሃለሁ፡፡ .....አንት ድንጋይ! ጓደኞችህ ተመችቷቸው በማርቼዲስ ሲንሸራሸሩ ይኸው አንተ ድንጋይ ቀረህ፡ ድንጋይ! እሸናብሃለሁ...” እያለ ሲለፈልፍ አንድ ወጣት ድንጋይ አይደለም! ...ድንጋይ አይደለም!....” እያለ በደም ፍላት ዘሎ ግብግብ ገጠመው። טל “ድንጋይ ነው!" ሐውልቱ ላይ ሲሸናበት ዕቃውን አራግፎ ወደ ሱሪው ሰገሰገው፡፡ “ድንጋይ ነው!” የነበረውን “ድንጋይ አይደለም! እድሜው በግምት ወደ ሃ የ አምስት አመት የሚጠጋው ወጣት ተንተገተገ፡፡ ወጣቱን ያውቀዋል፡፡ በዛ ወቅት አለ የሚባል ገጣሚ መሆኑን ያውቃል፡፡ ይህን ወጣት እዛው አቡነ ጴጥሮስ ሐውልት አጠገብ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ስብሰባ ሲገባ በጊዜ አይቶት ነበር፡፡ ወጣቱ ከስብሰባው ሲወጣ ጠብቆ ሐውልቱ ላይ ሽንቱን መሽናቱ..... ከወጣቱ ጋር ግብግብ መግጠሙ ሁሉ ወጥመዱን በትክክል ማጥመዱንና ወጥመዱም በጊዜ መያዙን እያረጋገጠለት ነበር፡፡ አንገት ላንገት ተናነቁ፡፡ በቡጢ ሲታመሱ ያ ወጣት በትክክል ፀጋዬ ገብረ መድህን መሆኑን እያጤነ ነበር፡፡ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ተሰብስበው የነበሩት ሰዎች ገላገሏቸው፡ ወጣቱ ገጣሚ እየተበሳጨ : ቤቱ ሲገባ በቅርብ ርቀት ሰውዬው እየተከተለው ነበር፡፡ ፀጋዬ ሌሊቱን እልተኛም ፡ ሲፅፍ አደረ፡፡ ‹ጴጥሮስ ያችን ሰዓት የተሰኘውን ቴአትር በዛች ሌሊት ፅፎ እንዳገባደደ በደረቀው ሌሊት የሚፅፍበት ቤት በር ተንኳኳ፡ በሩ እደተከፈተ ሰውዬ ዘው ብለ- ወደ ውስጥ ገባ። - ያኔ ፀጋዬ እየተንቀጠቀጠ ነበር፡፡ በሁዋላ ግን ሊያጠቃው እንዳልመጣ ተገነዘበ፡፡ እንዲያውም በዛች ሌሊት የፃፈውን የቴአትር ረቂቅ አንስቶ ወረቀቶቹን እያተረማመሰ “እኮራብሃለሁ። ገና...ገና...ዓለም ሳታስበው ታከብርሃለች፡፡ ብዕርህን ወደ ሰገባው እዳትመልሰው፡፡ አየህ ደህች አገር ህዝብ አላት ሰው ግን የላትም፡፡ እንጨት ብቻውንቆሞ ቤት አይሠራም፡፡ ማገር ያስፈልገዋል፤ ህዝብም ብቻውን ሀገር አይሆንም፡፡ አንድነቱን የሚጠብቁ ካስማዎች ያስፈልጉታል፡፡ የዚህች ሀገር አንድነት ካስማዎች እነ ቴዎድሮስ እነ ምኒልክ...... አሁን የሱም፡፡ አንተ እነሱን መሆን አትችልም፡፡ ራዕያቸውን ብትጋራ ግን እነሱን ትተካቸዋለህ፡፡ እነሱን ለመተካት ደግሞ ግዴታ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መሆን አይጠበቅብህም፡፡ ንግግሩን አቁሞ ቅንድቡን ዓይኑ አፋፍ ድረስ አንጠለጠለና የፀጋዬን ዓይነ ውሀ ጠልቆ መረመረው። ፀጋዬ ምንም መልስ አልሰጠውም፡፡ ባግራሞት እየተመለከተ ዝም አለው፡፡ በምናምንቴ ነገሮች ከተወጠቀችው ከረጢቱ ውስጥ አንድ ሰፊ ብራና መዠረጠና ጠረጴዛው ላይ ዘረጋው፡፡ የነተበው ጥንታዊው የብራና ገፅ ላይ በቀይ ቀለም የተቀረፀ ካርታ ይታያል፡፡ ፅሑፉ በጥንታዊው የግዕዝ ቋንቋ የተፃፈ ነው፡፡ የወለል ምንጣፍ በሚያክለው የብራና ገፅ ላይ በጥቁር ቀለም ፬ የሚል ቁጥር ከላይኛው ህዳግ ላይ ይታያል። “ማልልኝ!" አለው የፀጋዬን፡፡ “በኢትዮጵያ አምላክ ማልልኝ!” አለው እንደገና መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ በቀይ ቀለም የኢትዮጵያ ካርታ የሳለበትን ገፅ እያወጣ፡፡ ፀጋዬ አጁን እመፅሐፉ ላይ ሳያቅማማ አሳረፈ። “ቴአትሩን ፅፈህ ጨርሰኸዋል? አለው : ስልቻው ውስጥ እጁን ልኮ ሌላ ነገር እየበረበረ፡፡ “በግርድፉ...” ፀጋዬ መለሰለት፡፡ “ጥሩ፡፡ ይህ ደግሞ ለቴአትሩ መዝጊያ የገጠምከው ግጥም ነው!'' ፀጋዬ ለጴጥሮስ ያችን ሰዓት ቴአትር መዝጊያ የፃፈውንና ሰቆቃወ ጴጥሮስ» የሚል ርዕስ የሰጠውን ግጥም አንስቶ ሰውየው ድምፁን ዘለግ አርጎ አነበበው፡፡ ድምፁ እንደ ሐምሌ _ ነጎድጓድ አስገምጋሚ ነው፡፡ ገጣሚ በሆነ!" አለ ፀጋዬ በልቡ አነባበቡ ደስ ብሎት፡ ግጥሙን አንብቦ እንደጨረሰ “ግሩም ነው ....ይበል ነው! ጨብጠኝ! አለ ሰውየው፡፡ በደስታ ሰክሮ ሲጨብጠው መዳፉ አንበሳ የሚሰባብር ያህል ጠነከረበት፡፡ ጨብጦ ሲነቀንቀው እጁን ለመንቀል የሚታገል መሰለው፡፡ አጥብቆ ቢመታው ኖሮ : በአንድ ስንዘራ ህቅ እንደ ሚያደርገው አመነ ፀጋዬ፡፡ ከዛም ሁሉም ነገር ገባው። ነገር ፈልጎኝ ነው ለካ፡፡ “መልካም! አሁን ነገሩ ተለወጠ ማለት ነው፡፡አንድ ሥራ ዝህ ነበር፡፡ ከባድ ሥራ፡፡ አሁን ግን በቀላሉ ሥራውን እንዲህ yesmaheke werkue


Type:Education

Page 88 of 99