Entertailment Page

Entertainment






👁 :
መርዙ
Catagory:Tell story
Author:
Posted Date:08/26/2024
Posted By:utopia online

እነሆ ሁለት ባል እና ሚስቶች መኖራቸው ተነገረ፡፡ ግን ፈጽሞ ሊስማሙ አልቻሉም ተባለ፡፡ ቤታቸው የትዳር ቤት ሳይሆን አፍጋኒስታን ይመስል ነበር፡፡ አንዳንድ ጊዜ እንዲያውም ለምን ሊጋቡ እንደቻሉ ሁለቱንም ያስገርማቸዋል፡፡ አንድ ደራሲ Men from Mars and women from Venus የሚል መጽሐፍ ጽፏል፡፡ እንደተፈጥሯቸው እና ጠባያቸው ቢሆን ኖሮ ወንድ እና ሴት ተጋብተው መኖር የማይችሉ ፍጡራን ነበሩ ነው ጠቅላላ ሃሳቡ፡፡ የትዳር የዘለቄታ ፎርሙላም ይህንን እውነታ ከመረዳት ይመነጫል ባይ ነው፡፡ ታድያ እነዚህኞቹ ከዚህም የባሱ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ እና ጣልያን፣ እንግሊዝ እና አርጀንቲና፣ አሜሪካ እና ቬትናም፣ ይመስላሉ፡፡ አንዳቸው የሚናገሩት ለሌላቸው አይጥምም፡፡ እንዋደዳለን ብለው ሳይሆን እንበሻሸቃለን ብለው የተጋቡ ይመስላሉ፡፡ ሁለት ተቀዋዋሚ ፓርቲዎች አንድ መንግሥት መሥርተው እርስ በርስ መከራ የሚያዩበት ሀገር ሆኗል ቤታቸው፡፡ «ትዳር ማለት ከውጭ ያሉት እንግባ እንገባ፣ ከውስጥ ያሉት እንውጣ እንውጣ የሚሉበት ነው» የተባለው የተፈጸመው በእነርሱ ነው፡፡ በቤታቸው ቀስ ብሎ የሚናገር የለም፡፡ ባልም ይጮኻል፣ ሚስትም ትጮኻለች፤ እነርሱንም ተከትትሎ ቤቱ ራሱ ይጮኻል፡፡ የሚገርመው ነገር በሩ ሲከፈት ይጮኻል፤ ቴሌቭዥኑ ይጮኻል፤ ጠረጲዛው ሲሳብ ይጮኻል፤ ወንበሩ ሲጎተት ይጮኻል፤ ሁሉም ይጮኻል፡፡ ከአማርኛ ድምፆችች ሁሉ «ዬ» የምትባለው ድምፅ እዚህ ቤት እንዳትደርስ ተከልክላለች፡፡ «እንትናዬ» እየተባለ ሲጠራ ሰማሁ የሚል የለም፡፡ «እ አንተ፣ እ አንቺ፣ ስማ፣ ስሚ» ቤቱ የወታደር ካምፕ ነው የሚመስለው፡፡ እናም ሁለቱም መረራቸው፡፡ መፋታት አሰቡ፤ ግን ፍርድ ቤት ምን እንደሚወስን አይታወቅም፡፡ ለአንዱ አብልጦ ለሌላውም አሳንሶ ቢወስን ሞት መስሎ ተሰማቸው፡፡ ይኼ በቤታቸው ገብቶ የሚያነታርካቸው ሰይጣን ለሁለቱም በአንድ ጊዜ አንድ ክፉ ነገር አመለከታቸው፡፡ አንዱ ሌላኛውን በመርዝ ለመግደል፡፡ አሰቡ ሁለቱም፡፡ እናም ምናልባት መፍትሔ ይሰጠናል ብለው ወደሚያስቡበት አንድ ዐዋቂ ዘንድ ለመሄድ በየግላቸው ወሰኑ፡፡ መጀመርያ ባል ከሚስቱ ተደብቆ ዓርብ ዕለት ወደ ዐዋቂው ቤት ሄደ፡፡ እዚያም ደርሶ ችግሩን ሁሉ ነገረው፡፡ «እኔ ከሚስቴ ጋር መነታረክ ሰለቸኝ፤ አንድ ቀን እንደ ሰው ጥሩ ነገር ሳንነጋገር ይኼው አምስት ዓመት ሆነን፡፡ ነጋ ጠባ ጠብ ነው፡፡ አሁን መረረኝ፡፡ እርሷ ከግራ ጎኔ ሳይሆን ከምላሴ ነው የተፈጠረችው፡፡ የመጣሁት እርሷን ጸጥ አድርጎ የሚገድል መርዝ እንድትሰጠኝ ነው» አለው፡፡ ዐዋቂውም በሃሳቡ ተስማማ፡፡ «ነገር ግን» አለው ዐዋቂው «ሚስትህን በአንድ ቀን በመርዝ ብትገድላት ተጠርጥረህ ትያዛለህ፡፡ ስለዚህ ቀስ በቀስ የሚገድል መርዝ ልስጥህ» አለው፡፡ ባልም ተስማማ፡፡ «ይኼ መርዝ በምግብ፣ በመጠጥ፣ በአልጋ ላይ፣ በወንበር ላይ የሚደረግ ነው፡፡ ሚስትህ ጠርጣራ ናት፡፡ ልትደርስብህ ትችላለች፡፡ ጎረቤቶችህም እንደምትጣሉ ያውቃሉ፡፡ አንድ ነገር ብትሆን ይጠረጥሩሃል፡፡ ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ ጠባይህን ቀይር፡፡ እያቆላመጥክ በስሟ ጥራት፡፡ አልጋዋን አንጠፍላት፣ ምግቧን ሥራላት፤ ከውጭ ስትመጣ ስጦታ አምጣላት፤ ሻሂ አፍላላት፤ ራት ጋብዛት፤ ልብሷን ተኩስላት፤ እንዴው በአጠቃላይ ተንከባከባት፡፡ ነገር ግነ ምግብ ስታበላት በምግብ ላይ፣ መጠጥ ስታጠጣት በመጠጡ ላይ፣ ልብሷን ስትተኩስ በልብሷ ላይ፣ አልጋ ስታነጥፍ በአልጋው ራስጌ በኩል ይህንን መድኃኒት ቀስ አድርገህ በትንበት፡፡ ቀስ በቀስ ይገድላታል፡፡ አንተም ትገላገላለህ» አለው፡፡ ባልዬው ተደሰተ፡፡ ያላሰበውን የመፍትሔ ሃሳብ ዐዋቂው በማምጣቱ ዘሎ አቀፈው፡፡ በኪሱ የነበረውን ገንዘብም እንዳለ አወጣ፡፡ ያን ጊዜ ዐዋቂው «አሁን አትከፍልም፤ መድኃኒቱ ሠርቶ ሚስትህ ከሞተች በኋላ ትከፍላለህ፤ አንድ ነገር ግን ጠብቅ፡፡ ሚስትህ ምናልባት ጠባይዋን ለትቀይር ትችላለች፤ ያን ጊዜ መድኃኒቱ እየሠራ መሆኑን በዚህ ታረጋግጣለህ» አለው፡፡ እየፈነጠዘ መድኃኒቱን ቋጠሮ ወደ ቤቱ ሄደ፡፡ በማግሥቱ ደግሞ ሚስቱ ተደብቃ መጣች፡፡ «ባሌ ሊገድለኝ ነው፡፡ እኔኮ ባል ሳይሆን ሙቀጫ ነው ያገባሁት፡፡ ሥራው መጨቅጨቅ ብቻ፡፡ አሁን የመጣሁት ከዚህ ሰው ጋር ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እንድትለየኝ ነው፡፡ መርዝ የለህም ወይ» አለቺው፡፡ «ሞልቷል» አላት ዐዋቂው በፈገግታ፡፡ «የፈለግከውን ያህል ልክፈለህ ስጠኝ» አለቺው፡፡ ወደ ጓዳ ገባና በጨርቅ የተቋጠረ ነገር ይዞላት መጣ፡፡ «እይውልሽ ይሄ መርዝ ነው፤ ግን በአንድ ቀን አይገድልም» አላት፡፡ ተናደደች፡፡ «እኔ ኳ ኮርኳ የሚያደርገውን ነው የምፈልገው» አለቺው፡፡ «እርሱማ አደጋ አለው፡፡ ጤነኛ የነበረ ሰው በድንገት ሲሞት መመርመሩ፣ መጠርጠሩም አይቀር፡፡ ለእኔም ትተርፊኛለሽ» አላት፡፡ አሰብ አደረገቺና «ታድያ ምን ይሻላል?» አለቺው፡፡ «ቀስ በቀስ የሚገድል ይሻልሻል፤ እየታመመ ስለሚሞት ሰው አያውቅብሽም» አላት፡፡ ተስማማች፡፡ «አወሳሰዱ ጥንቃቄ ይፈልጋል፡፡ በምግብ፣ በመጠጥ፣ በአልጋ፣ በወንበር፣ በልብስ፣ ነው የሚሰጠው፡፡ መጀመርያ ጠባይሺን ቀይሪ፡፡ ያለበለዚያ እሺ ብሎ አይወስድልሺም፡፡ የወደድሺው ምሰዪ፡፡ እቀፊው፣ ሳሚው፣ እጅ የሚያስቆረጥመውን ምግብ ሥሪለት፤ ልብሱን እጠቢለት፤ ፈገግ ብለሽ ተቀበዪው፤ አብራችሁ ተዝናኑ፤ ከጎኑ አትለዪ፡፡ ታድያ ምግብ ስታቀርቢ፣ መጠጥ ስትሰጭው ከዚህ መድኃኒት ትንሽ ብትን አድርጊበት፡፡ ስትተኙም አልጋው ላይ በግርጌው በኩል በተን አድርጊ፡፡ ልብስ ስታጥቢም ይህንን ጨምረሽ አብረሽ እጠቢበት፡፡ በየጊዜው ቤቱን በሚገባ አዘጋጅተሽ በየጥጋ ጥጉ ይህንን በተን በተን አድርጊ፡፡ ከዚያ የፈለግሺው ሁሉ ይሳካል» አላት ዐዋቂው፡፡ በቦርሳዋ የያዘቺውን ሁሉ ገንዘብ ሠፍራ ልትሰጠው ስትል፡፡ «የምትከፍዪው ባልሽ ከሞተ በኋላ ነው» አላት፡፡ ብታደርግ ብትሠራው ሊቀበላት አልቻለም፡፡ መድኃኒቷን ይዛ የሚሆነውን ሁሉ እያሰላሰለች ወጣች፡፡ ልትወጣ ስትል እንዲህ አላት «ባልሽ ጠባዩን መቀየር ይጀምራል፤ ያን ጊዜ መድኃኒቱ እየሠራ መሆኑን በዚህ ታውቂያለሽ» ቤት እንደገባች ዐዋቂው ባዘዛት መሠረት ቤቷን ታዘጋጅ ጀመር፡፡ ያንን አይታው የማታውቀውን ጓዳ ጎድጓዳ መልክ መልከ ሰጠቺው፡፡ አቧራውን አራገፈች፤ ዕቃውን ቀየረች፤ ወንበር እና ጠረጲዛውን መልክ መልክ ሰጠቺው፤ ግድግዳው ታጠበ፤ አዳዲስ የጌጥ ዕቃዎች በየመልካቸው ተሰቀሉበት፡፡ ከዚያም ወደ ማዕድ ቤት ገብታ እጅ የሚያሰቆረጥም ዶሮ ሠራች፡፡ መጠጡ ተገዛ፤ ቡናው ተፈላ፤ ፈንዲሻው ተፈነደሸ፤ ቤቱ ዓመት በዓል መሰለ፡፡ ሁሉም ነገር ላይ ግን መድኃኒቱ በተን ተደርጓል፡፡ ባል እንደ ለመደው አምሽቶ ከሥራ ገባ፡፡ ዐዋቂው እንዳለው ለሚስቱ ስጦታ የሚሆን ሽቱ፣ ጫማ እና አበባ ይዟል፡፡ መንገድ ላይ ከመድኃኒቱ በተን አደረገበት፡፡ ምን እንደሚፈጠር ባለማወቁ ሲፈራ ሲቸር በሩን መታ፡፡ ድሮ «ምን ትደበድባለህ ከፍተህ አትገባም» የሚለው ድምፅ ነበር የሚሰማው፡፡ አሁን አንድ እጅ ከፈተለት፡፡ ቤቱ ፏ ብሏል፡፡ «ማርዬ ደኅና አመሸሽልኝ» ሲላት ልቧ ወከክ አለ፡፡ «መድኃኒቱ መሥራት ጀመረ ማለት ነው» አለች በልቧ፡፡ እቅፍ አድርጋ ሳመቺው፡፡ ዓይኑንም ጉንጩንም አላመነውም፡፡ ከመጠራጠሩ የተነሣ «እርሷ ናት የሳመቺኝ ወይስ እኔ ነኝ የሳምኳት» እያለ ይጠይቅ ነበር፡ ፡ ያ ዐዋቂ ያለው እውነቱን ነው ማለት ነው፡፡ ያመጣላትን ሰጦታ ስታይ «በውኔ ነው ወይስ በሕልሜ፣ ወይስ በቴሌቭዥን» አለች፡፡ «የኔ ፍቅር፣ በጣም ነው የምወድህ» አለቺና ወደ ወንበሩ ወሰደቺው፡፡ አብረው ተቀመጡ፡፡ እርሷ ምግብ ልታቀራርብ ወደ ጓዳ ስትገባ በፍጥነት ጎንበስ አለና ወንበሩ ውስጥ መድኃኒቱን በተን አደረገው፡፡ ምግቡን አቅርባ መጠጡን ልታመጣ ሄደች፡፡ አሁንም አወጣና ወጡ ውስጥ በተን አደረገ፡፡ እንደ ጉድ ተበላ፡፡ ተጠጣ፡፡ ከተጋቡ ከሁለት ወር በኋላ ጀምሮ እንዲህ እየተጎራረሱ በፍቅር በልተው አያውቁም፡፡ በሞቴ፣ አፈር ስሆን፣ እየተባባሉ ጨረሱት፡፡ መድኃኒቱ ሠርቷል አሉ በልባቸው፡፡ አምስት ዓመት ሙሉ ያልተጫወቱትን ወሬ ሲያወጉት አመሹ፡፡ አምሽተውም አልቀሩ ወደ እልፍኛቸው ገቡ፡፡ እርሷ ቀድማ ባኞ ቤት ገባች፡፡ እርሱ ተሽቀዳድሞ በራስጌ በኩል መድኃኒቱን በተን አደረገው፡፡ መጣች፡፡ ደግሞ እርሱ በተራው ባኞ ቤት ገባ፡፡ እርሷም በግርጌው በተን አደረገች፡፡ ሁሉም በተኑ፡፡ እነርሱም በፍቅር ብትን አሉ፡፡ ሌሊቱ የፍቅር ሆኖ አለፈ፡፡ ሁሉም በየልባቸው በመድኃኒቱ መሥራት ተደሰቱ፡፡ የሟችን ቀን መቼ እንደሚሆን መገመትም ያዙ፡፡ ያ ሕይወት ቀጠለ፡፡ መገባበዝ ነው፡፡ መዝናናት ነው፡፡ መጨዋት ነው፡፡ መደዋወል ነው፡፡ መነፋፈቅ ነው፡፡ አብሮ መውጣት ነው፡፡ አብሮ መግባት ነው፡፡ ያቺ የጠፋቺው «ዬ» ተመልሳ ገባች፡፡ እርሷም እነ «ዋ»ን ይዛ መጣች፡፡ «ዋ»ም «የኔ ቆንጆ፣ የኔ እመቤት፣ የኔ ጌታ፣ የኔ ማር» የሚባሉ ዘር ማንዘሮቿን ጋበዘቻቸው፡፡ እናም ቤቱ ሞቀ፡፡ አንዳንድ ጊዜ ረስተውት የልብ የልባቸውን ያወሩ ጀመር፡፡ ለምን እንደዚያ ሊሆኑ እንደቻሉ፡፡ መደማማጥ እና መስማማት ለምን እንዳቃታቸው ያወራሉ፡፡ ወዲያው ትዝ ሲላቸው ደግሞ በየግላቸው ተደብቀው መድኃኒቷን በተን ያደርጋሉ፡፡ እየቆዩ ይኼኛው ኑሯቸው እየጣፈጣቸው መጣ፡፡ የማይጠገብ ሆነባቸው፡፡ ተገናኝተው ለመለያየት ሲጨነቁ፤ ተለያይተው ለመገናኘት ሲነፋፈቁ ጊዜ አንድ ነገር አሳሰባቸው፡፡ የቤታቸው ሙቀት ሲጨምር፣ የልባቸው ትርታ ሲንር ጊዜ አንድ ነገር አሳሰባቸው፡፡ አንዱ ለአንዱ ታዛዥ፣ አንዱ ለአንዱ አሳቢ፣ አንዱ ለአንዱ አዛኝ፣ አንዱ ለአንዱ መካሪ ሲሆኑ ጊዜ አንድ ነገር አሳሰባቸው፡፡ ሁለቱም በየልባቸው፡፡ «ይህንን የመሰለ ኑሮ ለምጄ አሁን ቢሞትብኝስ/ ብትሞትብኝስ» ይሉ ጀመር፡፡ ሞት እንዳልናፈቃቸው፣ ሕይወት አጓጓቸው፡፡ ትዳር ምን እዳ ነው እንዳላሉ፣ ፍቺ ምን እዳ ነው ብለው አዜሙ፡፡ እናም ሁለቱም መድኃኒት አድርገዋል፤ ሁለቱም፣ ለመግደል አሢረዋል፡፡ ግን እንዲህ የሚሆን አልመሰላቸውም፡፡ ደግሞ ይህንን ምሥጢር አንዱ የሌላውን አያውቅም፡፡ በዚህ የፍቅር ሞቅታ ውስጥ አንዱ ከሌላው ይህንን ቢሰማ ምን ይላል? እያሉ ተጨነቁ፡፡ ባል ሲከንፍ ወደ ዐዋቂው ቤት ገሠገሠ፡፡ እርሱም እያለቀሰ ተንበረከከ «ሚስቴን መልስልኝ፤ እፈልጋታለሁ መልስልኝ በፊት ከከፈልኩህ ሦስት እጥፍ እከፍልሃለሁ፤ ብቻ መልስልኝ፡፡ እኔ እንደዚህ መሆንዋን መች ዐወቅኩ» እጁን እንደ ሚማጸን ሰው አቅንቶ ለመነው፡፡ Author Name Diakon Danel Kibret


Type:Social
👁 :
ኢላ አሚዳ
Catagory: History
Author:
Posted Date:08/26/2024
Posted By:utopia online

ኢላ አሚዳ በ333ዓ.ም. ገደማ በኢትዮጵያ ነገሠ ። በዚህ ዘመን አንድ የሶ ሪያ ነጋዴ በቀይ ባሕር ላይ ወደ ሕንድ ሲያልፍ ዘመዶቹ የሆኑና ያስተምራቸው የነበሩ 2 ክርስቲያን ልጆች ከርሱ ጋር ነበሩ ። መርከቢቱን ለምግብ አቁመዋት ሳሉ ሁለቱ ልጆች ብቻ ሲቀሩ ሌሎቹ ተገደሉ ። እነዚህ ልጆችም ፍሬምናጦስና አኤደስየስ ነበሩ ። እነዚህ ልጆች በአንድ ዛፍ ሥር ተቀምጠው ትምህርታቸውን ሲያጠኑ ተገ ኝተው ወደ ንጉሥ ኤላ አሚዳ አክሱም ተወሰዱ ፤ በዚያም በጥበብ እያደጉ ሄዱ ። ንጉሡ ፍሬምናጦስንና አኤደስየስን በቤተ መንግሥቱ ኃላፊ አደረጋቸው ። ንጉሡ ኤላ አሚዳ ሲሞት ልጁ ኢዛና ገና ልጅ ስለነበር ንግሥቲቱ ልጅዋ እስኪያግድ ፍሬምናጦስንና አኤደስየስን በመንግሥቱ አስተዳደር እንዲረዷት ጠየቀቻቸው ።ኢዛና ፤ ንጉሥ ኢዛና መንግሥቱን ለማስተዳደር ዕድሜው ሲፈቅድ ፍሬምናጦስንና አኤደስየስን እርዳታቸውን እንዲቀጥሉ ደግሞ ጠይቋቸዋል ። ኢዛና የድል ሰው በመሆኑ በጦርነት ከኤርትራ ፤ ከሱዳን ፤ ከየመንና ከሌሎችም አገሮች ግዛት እየቆ ረሰ ወደ አክሱም ግዛቱ ጨምሮአል ። እስከ ጊዜው ድረስ በግዛት ስፋት ኢዛና የመጀመሪያውን ደረጃ ይዞ ነበር ። በሰላም ጊዜም መንግሥቱን በማስተዋል አስተ ዳድሯል ። ፍሬምናጦስም ለንጉሡ ከውጭ ነጋዴዎችን ፤ ግንበኞችንና ሌሎችን ሠራ ተኞችንም ወደ አክሱም እንዲያስመጣ ምክር ሰጥቶታል ። እነዚህም ሞያተኞች አክ ሱምንና ጠቅላላ ግዛቱን በማሻሻል ንጉሡን ለመርዳት የመጡት ከሮም ከግሪክና ከሶሪያ ነበር ። ፍሬምናጦስና አኤደስዩስ በነርሱ በኩል የክርስቲያን ሃይማኖት ወደ ኢትዮ ጵያ ሊገባ የቻለባቸው እና ለብዙ ሕዝብም ወንጌልን የሰበኩ ክርስቲያኖች ነበሩ ። ንጉሡም መንግሥቱን በደህና ሲመራ ሳለ ምንም እንኳን እንዳይሄዱ ቢጠይቃቸው ወደ ሀገራቸው መመለስ ፈልገው ነበርና ሄዱ ። አኤደስዩስ ቤተሰቡን ለማየት ሶሪያ ሄዶ እዚያው ቄስ ሆነ ፤ ታሪኩን ሁሉ ለሩፋይነስ ስለነገረው በታሪክ መጽሐፍ ውስጥ አስገብቶ ጽፎታል ። ፍሬምናጦስ ደግሞ ለፓትርያርኩ ለአትናትዮስ ስለ ኢትዮጵያውያን ክርስትና ሊናገር ወደ እስ ክንድርያ ሔዶ ፤ በአክሱም የሚገኙትን ክርስቲያኖች የሚረዳ ጳጳስም እንዲልክ አትናስዮስን ጠይቋል ። ኣትናስዮስም ስለዚህ ሥራ ከፍሬምናጦስ የሚስተካከል ሌላ እንደማይገኝ በመገንዘብ ራሱን ፍሬምናጦስን በመላክ በመጀመሪያው የአክሱም ጳጳስ ሆነ ። ከዚያም አባ ሰላማ በመባል የተረፈውን ጊዜውን የኢትዮጵያን ምእ መን በመደገፍ አሳለፈ።ፍሬምናጦስ ጳጳስ ሆኖ አክሱም ከመጣ በኋላ ኢዛና የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ክርስቲያን ንጉሥ ሆነ ፤ በጦርነት ላደረገለት እርዳታ ለእግዚአብሔር ምስጋና ሰጠ ፤ ክርስቲያንነቱንም ለማሳወቅ በአክሱም ገንዘቦች ላይ የመስቀል ምልክት መረጠ ። የክርስትናም ሃይማኖት እያደገ ሄደ ። ቤተ ክርስቲያናትም ይታነጽ ጀመር ። ከነዚ ህም ዝነኛው የአክሱም ጽዮን ማርያም ቤተ ክርስቲያን አንዱ ነው ። 400 ዓመታት ከፍሬምናጦስ በኋላ በ400 ዓ. ም. ገደማ 9 ሰዎች ከሶሪያ ወደ አክሱም መጡ ፤ እነርሱም በኋላ 9ኙ (ተሰዐቱ) ቅዱሳን ተብለው የተጠሩት መነ ኮሳት ነበሩ ። መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ግእዝኛ በመተርጐም ክርስቲያኖችን አስተ ማሩ ። ገዳማትን ማሠራት ጀመሩ ። ቤተ ክርስቲያናትን በማቋቋም ረዱ ። የእስክ ንድርያው ፓትሪያርክ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የበላይ አስተዳዳሪ እንደመሆኑመጠን የአክሱምን ጳጳሳት የሚመድብ እርሱ ነበር ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እንደ ግብፅ ኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያን ቀን አቆጣጠር ፤ በዓመት ለ30 ቀናት 12 ወራትና በመጨረሻው ተጨማሪ ቀናት ይጠቀሙ ጀመር ። በተጨማ ሪም የግብጻውያን በዓላት እና የክብረ በዓላት ወጋቸውንም ይጠብቁ ነበር ። በጥንታዊት ኢትዮጵያ በዐረቦች ሴማውያን የመጣው ሳባውያን ሥልጣኔ ዝነኛ ሆኖ ሳለ በ፮ት መቶኛው ዓመት ከበጥሎሜዎች 300 ዓ. ዓለም እስከ ንጉሥ ኢዛና 300 ዓ.ም. እ. ኤ. አ. ገደማ ድረስ የግሪክ ሥልጣኔ በኢትዮጵያ ተዛመተ ። ከኢዛናም በኋላ ክርስትና እየተስፋፋ ሲሄድ ግሪክኛ እየተረሳ ግእዝ ግን በብዛት እየተሰራ በት ይሄድ ጀመር በ500ዓ.ም. ግሪክኛ ፈጽሞ በመቅረት ግእዝኛ የአክሱም መንግ ሥት ዋና ቋንቋ ሆነ ። author name : harry Atkison


Type:Social
👁 :
One dead, 2 missing after ice cave collapse in Iceland – Police
Catagory:News
Author:
Posted Date:08/26/2024
Posted By:utopia online

A tourist died and another was seriously injured after an ice cave of the Breidamerkurjoekull glacier collapsed in Iceland, the police said on Monday, adding that two people remained missing. The cave, which measured about 9-16 feet in depth, collapsed on Sunday when a group of 25 foreign tourists visited the glacier, the force said. The tourists heard a rumble 10 minutes after the group left the cave, the RUV broadcaster reported. They learned about the incident when they arrived at the hotel. Rescue teams pulled two injured tourists from under the ice. One of them was pronounced dead on the spot, while the other was airlifted to a hospital and is in a stable condition, police said.


Type:Technology
👁 :
China and India to provide at least half of global refinery capacity increase
Catagory:News
Author:
Posted Date:08/26/2024
Posted By:utopia online

Newly-launched global refining capacity is going to reach between 2.6 million and 4.9 million barrels per day (bpd) in the period from 2023 to 2028, according to a forecast scenario by the U.S. Energy Information Administration (EIA). This increase will mainly be driven by the modernization of existing refineries and construction of new ones in China and India, where capacity additions will total between 1.3 million bpd and 3.5 million bpd. Some of the increase will come from Africa and the Middle East. The largest project in China will be the new Yulong Refinery with a capacity of 400,000 bpd, which is slated to come on stream in the eastern province of Shandong in 2025. One-fourth of the output of petroleum products will be used for vehicle fuel, and three-fourths will be naphtha and liquefied petroleum gases (LPG), which are used as feedstock for petrochemicals. This emphasis on petrochemicals is no accident: China is a world leader in polymer production, and it continues to ramp up its capacities. For instance, according to ChemOrbis, China’s newly-launched polyethylene capacities reached 3.4 million tons per year in 2023, compared to 3.6 million tons per year in the rest of the world. In addition to Yulong, China plans to bring into operation another four new refineries between 2025 and 2027. These include the Ningbo Daxie refinery with a capacity of 120,000 bpd and the 250,000 bpd Sinopec Zhenhai refinery in the eastern province of Zhejiang, as well as the Huajin Aramco (300,000 bpd) and Sinopec Yueyang (40,000 bpd) refineries, which will be built in the provinces of Liaoning and Hunan in northeastern and southeastern China. Thanks to the new capacities, oil consumption in China will rise from 15.1 million bpd in 2022 to 17.2 million bpd in 2028, with imports increasing from 11.3 million bpd to 13.0 million bpd, respectively. At the same time, the increase in imports will be provided not only by Russia and Middle Eastern countries, which plan to expand quotas under the OPEC+ deal, but also by fast-growing producers from North and South America, including the United States, Brazil and Guyana. The EIA predicts that oil demand in India will go up from 5.0 million bpd to 6.6 million bpd over the same period. The Ratnagiri refinery complex, which is scheduled to come on stream in 2028, will become the country’s largest, with a capacity of 1.2 million bpd. Most of the other planned projects envisage the expansion of existing refineries owned by Indian Oil and specializing in the production of motor fuels. Unlike China, a world leader in the rate of transport electrification, India’s vehicle fleet renewal continues to rely on internal combustion engines. For instance, the year 2023 saw electric cars and plug-in hybrids account for 38% of new passenger car sales in China but for only 2% in India, according to the International Energy Agency (IEA). New projects outside China and India are mostly based in oil-producing countries that are looking to either reduce their dependence on imported petroleum products or expand their export capacities. These include the upgrade of the Sitra refinery in Bahrain and the construction of the 650,000 bpd Lagos refinery in Nigeria and the 340,000 bpd Dos Bocas refinery in Mexico. Source: Global Energy


Type:Technology
👁 :
Mpox (monkeypox)
Catagory:Education
Author:
Posted Date:08/26/2024
Posted By:utopia online

Mpox (monkeypox) is an infectious disease caused by the monkeypox virus. It can cause a painful rash, enlarged lymph nodes and fever. Most people fully recover, but some get very sick.Anyone can get mpox. It spreads from contact with infected:persons, through touch, kissing, or sex animals, when hunting, skinning, or cooking them materials, such as contaminated sheets, clothes or needles pregnant persons, who may pass the virus on to their unborn baby. If you have mpox:Tell anyone you have been close to recently Stay at home until all scabs fall off and a new layer of skin forms Cover lesions and wear a well-fitting mask when around other peopleAvoid physical contact. The disease mpox (formerly monkeypox) is caused by the monkeypox virus (commonly abbreviated as MPXV), an enveloped double-stranded DNA virus of the Orthopoxvirus genus in the Poxviridae family, which includes variola, cowpox, vaccinia and other viruses. The two genetic clades of the virus are clades I and II. The monkeypox virus was discovered in Denmark (1958) in monkeys kept for research and the first reported human case of mpox was a nine-month-old boy in the Democratic Republic of the Congo (DRC, 1970). Mpox can spread from person to person or occasionally from animals to people. Following eradication of smallpox in 1980 and the end of smallpox vaccination worldwide, mpox steadily emerged in central, east and west Africa. A global outbreak occurred in 2022–2023. The natural reservoir of the virus is unknown – various small mammals such as squirrels and monkeys are susceptible. Transmission Person-to-person transmission of mpox can occur through direct contact with infectious skin or other lesions such as in the mouth or on genitals; this includes contact which is face-to-face (talking or breathing) skin-to-skin (touching or vaginal/anal sex) mouth-to-mouth (kissing) mouth-to-skin contact (oral sex or kissing the skin) respiratory droplets or short-range aerosols from prolonged close contact Signs and symptoms Mpox causes signs and symptoms which usually begin within a week but can start 1–21 days after exposure. Symptoms typically last 2–4 weeks but may last longer in someone with a weakened immune system. Common symptoms of mpox are: rash,fever,sore throat,headache,muscle aches,back pain,low energy,swollen lymph nodes. Diagnosis Identifying mpox can be difficult as other infections and conditions can look similar. It is important to distinguish mpox from chickenpox, measles, bacterial skin infections, scabies, herpes, syphilis, other sexually transmissible infections, and medication-associated allergies. Someone with mpox may also have another sexually transmissible infection such as herpes. Alternatively, a child with suspected mpox may also have chickenpox. For these reasons, testing is key for people to get treatment as early as possible and prevent further spread. Treatment and vaccination The goal of treating mpox is to take care of the rash, manage pain and prevent complications. Early and supportive care is important to help manage symptoms and avoid further problems.Getting an mpox vaccine can help prevent infection. The vaccine should be given within 4 days of contact with someone who has mpox (or within up to 14 days if there are no symptoms). It is recommended for people at high risk to get vaccinated to prevent infection with mpox. refference https://www.who.int/news-room/fact-sheets/detail/monkeypox


Type:Education
👁 :
ዴሞስቴን
Catagory:Biography
Author:
Posted Date:08/26/2024
Posted By:utopia online

ዴሞስቴን ዴሞስቱን ከክርስቶስ በፊት በ394 ዓ፡ም፡ ተወልዶ በ322ዓ ም ፡ የሞተ የአቴኖ ከተማ ተወላጅ ፡ የሆኑ ሴቅ ፡ ነው ::ዛሬ ሥልጣኔ፡ከፍ፡ካለ ደረጃ • በደረሰችበት ፡ ዘመን ፡ አውሮፓውያን፡ አዲስ ፈጠርነው ፡ ብለው ፡ የሚመኩበት ፡ አንድ ፡ ጥበብ ፡ እንኳ ፡ እንዳይገኝ v እኒያ ፡ ከሁለት፡ ሺሕ ፡ ዓመታት በፊት የነበሩት ፡ ግሪኮች ' ሁሉንም ▪ አስበውና » መሥርተው የጨረሱት መሆኑን ስናስተውለው ፡ በጣም ፡ ይደንቃል " በዛሬው » ሥልጣኔ ፡ የመንግሥት ፡ መሪዎች · የሚሆኑ ' ሰዎች፡ የመንግሥት ፡ መማክርት ፡ በሚገኙበት » ጉባኤ ፡ ወይም ፡ ሕዝብ ፡ በተሰበሰበበት ሸንጎ አንደበተ ርቱዕ ፡ በመሆን ' የሰሚዎቻቸውን ፡ መንፈስ ፡ በንግግራቸው ፡ እየቀሰቀሱ ፡ ልባቸውን ' መማረክ " የሚችሉበት ፣ ስጦታና ፡ ችሎታ ያላቸው ፡ ሰዎች ፡ ሆንሁ * መገኘት ፡ አስፈላጊ ፡ ሆኖባቸው « ሲጣጣሩበት » እንመለከታለን ። ከዚህም ፡ የተነሣ ፡ ንግግር ፡ የማወቅ ✓ ሙያ በዲሞክራሲ' አገሮች ፡ ሕነት ርችልን ፤ በዲክታተር • አገሮች • ሂትለርና « ሙሶሊኒን ፡ ለመሰሉ ሰዎች ሥራ ቸውን ፡ የተቃና ፡ ልማድረግና ሥልጣናቸውን ለማጠንከር ፡በጣም፡የሚጠቅም ትልቅ ፡ መሣሪያ ፡ ሆኖ ፡ ያገለግላል ። ይህንንም ስንል ፡ ግማሾቹ ' እውነትንና " ትክክለኛ' ፍርድን ፡ ለማስከበር ፡ ሲሠሩበት ▪ አንዳንዶቹ ግን ሰላማውያን ፡ የሆ ኑትን ፥ ሕዝቦች ፡ መብት ፡ በእግራቸው እየረገጡ • ስለ ግል ጥቅማቸውና ፡ ክብ ራቸው ፡ ግፍ ፡ ለመሥራት ፡ እንዲችሉ የቋሚዎቻቸውን ፡ አላብ • ማታለያ ፡ እን ደሚያደርጉት ' ጨምረን ፡ ማሰብ ' አለብን " የሆነ ፡ ሆኖ ፡ ይህን ፡ ጥበብ ፡ ወደ ፡ ማስተዋል ፡ እንመለስና ▪ የንግግር (ዲስ ኵር)፡ ሙያና ፡ የዴሞስቴን ፡ ስም ፡ የተባበሩ ( መሆናቸውን ፡ እናስተውል « ዴሞስቴን ፡ በሕፂንነቱ፤ » አባቱ ፡ ስለ ፡ ሞተበት « ባላደራዎች ' ሆነ : ያባ ቱን ፡ ገንዘብ ፡ ኖተረከቡት ፡ ሰዎች ▪ አባክነውት ነበርና : ለዐቅመ አዳም 'ሲበቃ v እነሱን ፡ ከሶ ያባቱን ፡ ህብት፡ ለማስመለስ ያስብ ነበር « ንግግር : ዐዋቂ ፡ በመ ሆኑ ' ይመስገን ፡ የነበረው ፡ ካሊስትራት፡ የሚባለው ሰው ሲናገር ለመስማት ▪ አስበው ፡ አንድ ፡ ቀን ፡ የዴሞስቴን ) አስተማሪዎች ፡ ወደ ፡ ሸንጎ ሲሄዱ ' ዴሞ ስቴንም " ከነሱ ጋራ ፡ አብሮ ፡ እንዲሰማ ' ይዘውት ፡ ሄዱ ። ዴሞስቱን ፡ የዚህን ፡ ሰው፡ ንግግር ፡ በመስማትና በሸንጎው ፡ ላይ ፡ በነበሩ ባትም 'ሰዎች ዘንድ 'ምን ያኽል እንደ ተደነቀ፡ በማስተዋል ብርቱ ፡ ስሜት • በመንፈሱ ፡ አድሮበት ልቡ ፡ ወደዚህ፡ጥበብ የተሳበው ፡ ከዚያ ' ቀን ' ጀምሮ ነው » ብለው " የሚናገሩ ፡ ሰዎች ፡ አሉ "ዴሞስቴን ' በመጀመሪያ ፡ ከጉባኤ ፡ ላይ ፡ ቀርቦ ፡ በተናገረ ፡ ጊዜ ፡ ንግግር " የማይችል ሆኖ ስለ ተገመተ ንግግሩን ▪ እያቋረጡበት ፡ ሁለት ፡ ጊዜ ፡ መለሰት። ይህም " የሆነበት ፡ ምክንያት ፡ ድምፁ ፡ ደካማ ፡ ምላሱ ፡ ኰልታፋ ፡ ትንፋሹ አጭር፣ ስለ 'ነበረ ፡ ንግግሩ' እየተሰባበረበት' በሰሚዎቹ ዘንድ ፡ ሲደመጥ ፡ የማይገባው ፡ ሆኖ ፡ በመገኘቱ » ነው ። የባለቅኔዎች ፥ የፈላስፎች ፥ የሊቃውንት ፥ የደራስያን ፡ እግር ፡ በመሆኗ ' ለማ ንኛውም ፡ ሰው ፡ ቢሆን ፡ በአቴና'ሕዝብ'ዘንድ ፡ ቀርቦ ፡ ዴሞስቱን ▪ በነበረበት ዘመን " በጉባኤ ' ፊት ፡ ለመናገርና ፡ ተሰሚነትን ፡ ለማግኘት ፡ በዚሁም » ደግሞ ፡ ሰመመስገን ' በውነቱ ፡ ቀላል ፡ ነገር ፡ እንዳልነበረ ፡ መዘንጋት • አይገባም ። ከዚህ ፡ በኋላ ፡ ዴሞስቴን ፡ ከሰው ፡ ተለይቶ ፡ እንደ ፡ ባሕታዊ ፡ ብቻውን ፡ እየኖረ ' ንግግር • የማሳመርን ' ጥበብ ( ይማር ' ጀመር " የሚንተባተበውን ፡ ምሳ ሱን ፡ ለማፍታታት ፡ ሲል ፡ ባፉ ፡ ውስጥ ' ጠጠር ' እየጨመረ ፡ ብቻውን ' ሆኖ ' እንደ ፡ እብድ ፡ ሰው ፡ ከፍ ፡ ባለ ' ድምፅ ፡ በመናገር ፡ አንደበቱን ፡ ግራው " እን ደዚሁም ' ደግሞ ' በጉባኤ ' ላይ ፡ ቀርቦ ፡ በሚናገርበት ፡ ሰዓት ፡ ሕዝብ ፡ ንግግ ሩን ፡ ለማቋረጥ » የሚያደርግበትን ፡ የተቃዋሚነት ፡ ውካታ ፡ ለመልመድና ፡ ሰማ ሸነፍ ፡ እንዲረዳው ' ሲል ፡ ከባሕር ፡ ዳር ፡ ቆሞ ፡ ጮኸ ፤ በመናገር ፡ የባሕሩን ፡ ውሃ ፡ ማዕበል ' ሊመታው ከሚያደርገው ጩኸት ጋራ ንግግሩን ያወዳድር ፡ ነበር ። በመሬት ውስጥ ' የሚኖርበትም ዋሻ አዘጋጅቶ ፡ ብዙ ፡ ወራት ፡ሙሉ፡ ከዚያ ፡ ሳይወጣ ' ስው አሳቡን ፡ በመልካም ' ንግግር " የሚገልጥበትን ፡ ዘዴ ሲሻ ' ቱሲዲድ » የሚባለው ፡ ሊቅ • የጻፈውን ፤ መጽሐፍ “ አየደጋገመ ' እስከ ' ስምንት ' ጊዜ ' ድረስ ፡ ይገለብጥ ' ነበር " ከተደበቀበትም ፡ ጕድጓድ ፡ ውስጥ * ወጥቶ ' ሕዝብ ' ወደሚገኝበት ፡ ቦታ ፡ የመሄድ ፡ አሳብ ፡ በመንፈሱ ፡ ውስጥ ፡ እን ዳይገበ ' ለማድረግ' ሲል ፡ የራሱን ፡ ጠጕር ' ግማሹን ፡ ተላጭቶ ' ግማሹን ፡ ትቶ ፡ ከሰው ፡ ዘንድ፡ ሊቀርብ ፡ የማይችል ፡ አስቀያሚ ፡ መልክ ፡ ይዞ ፡ ኖረ = ይህን ፡ በመሰለ ፡ እኳኋን ብቻውን እየኖረ፣ ራሱን ለራሱ፡ መምህር አድ ርጎ ፡ በማሰብ ፡ በመመራመር ፤ ቃሉን 'ከፍ አድርጎ ' ብቻውን ' በመናገር ፥ በመጻ ፍና ፡ በመገልበጥም ፡ ስምንት ዓመት ሙሉ መንፈሱን እያበለጸገ ፡ አንደበቱን ፡ ካረመና • ምላሱን ፡ ከሳለ ' በኋላ ' ዴሞስቴን ፡ እንደ ፡ ገና ፡ ከጉባኤ ፡ ፊት ፡ ቀርቦ ፡ ተናገረ ። በዚህ ' ጊዜ 'ግን'የተሰበሰቡት ሰዎች ሁሉ ንግማሩን ሲሰሙ እጅግ አድርገው ' ተደነቁ ) ዴሞስቴንም ' አስቦት ከነበረው ዐሳማ ደረሰ " 1. እንግዴህ ፡ የዴሞስቴን ፡ ሙያ ፡ ለምን ፡ እንደ ፡ ጠቀመ ፡ ለመረዳት ፡ ብንፈ ልግ ፡ ወደ ፡ ታሪክ * ሐተታ ፡ ገብተን ' የግሪክ • አገር • ይልቁንም ፡ ደግሞ ፡ የዋ በብ ደደር የነበረችው የአቴና ፡ ከተማ ፡ በምን ፡ ሁኔታ ፡ ውስጥ ትግኝ እንዴ' ነበረ ( እናስተውል ∎የግሪክ ፡ አገር ፡ አውራጆቿና ፡ ከተሞቿ ፡ በልዩ፡ ልዩ ፡ ነገሥታትና ፡ መሳፍ ንት' ይተዳደሩ ፡ ስለ ፡ ነበረ› ምንም' እንኳ 'የኮንፌዴራሲዮን፡ስም፡ቢሰጣቸው ኅብረት አልነበራቸውም ፡ የሚተባበሩት የውጭ ጠላት በመጣባቸው ፡ ጊዜ ፡ ብቻ ፡ ነበር ፡ ዋኖቹ ' ከተሞች አቴና' ስፓርታና' ቴቤስ ፡ ስለ ነበሩ በመከከሳ ሞሙ፡ ቂምና ፡ ጥላቻ ፡ ይገኝ ነበር ▪ እነዚህም ፡ ሦስቱ ከተሞች በበኩላቸው ፡ የግሪክን ፡ አገር ፡ አንድ ፡ አድርገው • በራሳቸው ' የበላይነት ፡ ለመጠቅለል ፡ ሞክ ረው ፡ ላይሆንላቸው ቀርቷል ህይህን ሁኔታ፡ በማስተዋል ከግሪክ አገር አውራጆች አንዷ በሆነችው . መቄዶንያ፡ በምትባለው ፡ ላይ ፡ ንጉሥ ፡ የነበረው ፡ ፊልጶሶ 'ርስ ፡ በርሳቸው ▪ የተለ ያዩትንና፡የተበታተኑትን የግሪክ አገር፡ ሕዝቦች አንድ አድርጎ ለማዋሐድና በመቄዶንያ' እንዲመሩ ፡ ለማድረግ • ከዚህም • በኋላ ፡ የግሪኮች ሁሉ ምኞት፡የነበረውን 'የፋርስን ፡ መንግሥት ፡ ለመውጋት አሰበ ₪ ነገር ፡ ግን ፡ ነጻነታቸውን' ሰመደምሰስ ፡ ቀሳል ፡ ነገር ፡ አልነበረም = ስለዚህ ፡ በተንኰል • በብልኅት ፡ ሲሆ ንለትም ' በኀይል ' ይጣጣር'ነበረ ፡ በዚህ'ሁሉ'ደግሞ፡ አልሆንልኽ' ሲለው ፡ 2. «መርቅ ▪ የተጫነች " አህያ ፡ ስትገባበት ፡ የማይፈርስ ምሽግ ፡ አይገኝም፡፡ እያለ » ይናገር ፡ ነበር ▪ ይህንን ፡ ማለቱም ፡ በሎም፡ መንገድ ፡ አልሆንልኸ ፡ ሲለኝ ▪ በገን ዘብ ፡ አታልላቸዋለሁ ፡ ሲል ፡ ነው ፡ በግዛቱ ፡ ውስጥ ፡ ወርቅ ፡ የሚወጣበት • የማዕድን ቦታ ፡ ስለ'ነበረው ፊል ጶስ' በገንዘብ ፡ የሚመካበት ምክንያት' ይህ ፡ ነው ፡ በዚህ ' ላይ ' የግሪክ * ሕዝቦች ' በበኩላቸው » የማያቋርጥ ፡ የርስ ፡ በርስ ፡ ውጊያና ፡ ጠብ አማቋቸው፡ስለ፡ነበረ' ምንም እንኳ 'ላይ፡ሳዩን ቢግደረደሩ፡ አብዛኞቹ ፡ መንፈሳቸው : እየደከመ ፡ ቀድሞ ፡ የነበራቸውም ጥብቅነት ፡ እየሳሳ ፡ በመሄዱ ፡ መንግሥታቸው ፡ የተነቃነቀ ▪ መሆኑ ፡ ይሰማቸው ፡ ነበር ። ፊሊጶስ፡ የግሪክን • ከተሞች አንድ ባንድ እየነጣጠለ ፡ በመውጋት የሚ ሠራው ፥ የኅይል ሥራ ለአቴና የሚያስፈራት ፡ መሆኑን ፡ አስቀድሞ ፡ ያወቀ ዴሞስቴን ብቻ ነበር ። ስለዚህ » የዕውቀት ጸጋ' በተፈጥሮ › የተሰጠው ሰው መሆኑ ' ቀርቶ በድካምና በመጣጣር ፡ በትጋትና በትዕግሥት ፈልጎ ያገኘው የንግግር ፥ ጥበብ' ላገሩ ፡ ነጻነት ( መከላከያ ' ሆኖ እንዲያገለግል ፡ አደረገ " ፊልጶስ፡ ለግሪክ ' ነጻነት ፡ የሚያሠጋ ሰው መሆኑን ገልጦ ፡ በማስረዳት ▪ ፈዞና ፡ ደንዝዞ፡ የነበረውን፡ መንፈሳቸውን በንግግሩ እየቀሰቀሰ ' ያገሩ 'ሰዎች' ዐይናቸውን ፡ እንዲከፍቱ ለማድረግ ፥ ሞከረ የዴሞስቱን ፡ አሳብ ነገሩ ከተበ ላሽ ፡ በኋላ፡ በመጨረሻው ı ሰዓት ▪ ተስፋ • በቈረጠ ፡ መንፈስ ፡ እየተዋጉ ፡ በማ ለቅ ፡ ፈንታ ' ያገሩ ' ሰዎች'ቀደም ' ብለው ፡ ለነጻነታቸው የሚበጀውን ፡ ነገር ፡ እንዲሠሩ ነበር ። ይሁን ፡ እንጂ'የአቴና'ሰዎች'ምንም እንኳ ፡ የዴሞስቴንን ፡ ንግግር ፡ በሚ ሰሙበት' ጊዜ' የጀግንነት አሳባቸው እየተቀሰቀሰ ፡ ቢያጨበጭቡለትና'ቢያዶ ንቁለት ፡ ምንም o ሥራ አልሠሩበትም ። ፊልጶስ ፡ ግን « ባለማቋረጥ ፡ የጠላትነት ሥራውን ፡ ሁል ፡ ጊዜ ፡ ይሠራ ፡ ነበር፤ ፊልጶስ ፡ በተንቀሳቀሰና ከአቴና ፡ ጎረቤ ቶች ፡ መካከል አንዷን ፡ ከተማ ፡ በመረረ፡ቍጥር፡ዴሞስቴን ፡ ለማስጠንቀቂያ' አንዴ ፡ ተበጀ ፡ የመኪና ደወል'ሆኖ፤ ድምፁን ከፍ እያደረገ ፊልጶስን የሚ ከስና ፡ የሚወቅሥ » የአቴናንም ሰዎች የሚቀሰቅስ ፡ ንግርር ' ያሰማ ፡ ነበር " ንግግሩም ፡ ከዚህ ቀጥሎ ▪ የሚገኘውን ፡ የመሰለ ፡ ነው ፡ «የአቴና ፡ ሰዎች' ሆይ ፥ ልትሠሩት • የሚገባችሁን ፡ ማዴታ ነገር ፡ የምትፈ ጽሙት ፡ ከቶ ፡ መቼ ' ይሆን ?ምትጠብቁትስ' ነገር'ምንድነው?ምን፡አዲስ ወሬ ይወራል ፡ እያላችሁ በያደባባዩ ' ቦታ ፡ እዞራችሁ ፡ ሁል ፡ ጊዜ ፡ ወሬ ፡ ለመጠየቅ ፡ ብቻ ፡ ታስባላችሁን ? አንድ፡መቄዶናዊ አቴናን ፡ ድል ፡ አድርጎ ፡ ሊይዛትና፡የግሪክንም አገር በሙሉ ሊገዛ ፡ ከማሰቡ ፡ የበለጠ ▪ እረ'ምን'አዲስ'ወሬ'ልታገኙ ትችላላችሁ ? ፊልጶስ፡ ሞቷልን ? አሞታል እንጂ አልሞተም።ነገር፡ግን ቢሞት፡ወይም፡በይሞት ይህ፡ ነገር 'ለናንተ'ምናችሁ ነው ? ይሁንና ደግሞ 'ቢሞት፡እንኳ፡ዋና፡ ጕዳያችሁ የሆነውን ፡ ነገር ፡ ሁሉ ፡ እንደዚህ ፡ አድርጋችሁ ችላ ስትሉት ፡ እናንተው ፡ በገዛ " እጃችሁ ' ሌላ ፡ ፊሊጶስ ፡ በራሳችሁ ፡ ላይ ፡እንዲፈጠርባችሁ ታደርጉ ፡ የለም ፡ ወይ ? ፊልጶስ ፡ ይህን ፡ ያኽል ፡ ኅይለኛ ፡ ለመሆን ፡ የቻለው ፡ በራሱ ፡ ጕልበት ፡ መሆኑ ▪ ቀርቶ በናንተ ችላ ፡ በይነት ▪ ነውና ፤ ብትሠሩት ፡ ከሚጠቅማችሁ ፡ ክብ ኵው ነገር' አንዱን'እንኳ አትፈጽሙትም ▪ በሚገባው፡ ጊዜ ፡ ምንም ፡ ነገር ፡ ለመሥራት አይሆንላችሁም የጠላታችንን አመጣጥ እንመልከት፥አስቀድመን' እንጠንቀቅ ፣ የሚጥልብንን ' አደጋ ፡ አስቀድመን ' እንመልሰው፡ ብላችሁ ፡ እታ ስቡም” ።ፊልጶስ በየጊዜው በተንቀሳቀሰ ቍጥር የዴሞስቴንን'ጩኸት መስማት የአቴና ▪ ሰዎች ፡ መረራቸው አንድ ቀን በትልቅ አደባባይ ቦታ ተሰብስበው የጕባኤ'ምክሮ ሊያደርጐ'ዴሞስቴን ወደነሱ ዘንድ ቀረበና፡ ንግግሩን ጀመረ። እነሱም ፡ ያን የተለመደውን የማስጠንቀቂያና ፡ ልብ ፡ የማስገዣ ንግግር) ሊያሰ ማን ነው በማለት ፊታቸውን 'ወደ' ሌላ'እየመለሱ ▪ ለመስማት ፡ የማይፈልጉ ) መሆናቸውን ገለጡለት « ዴሞስቴን'ግን'የአቴና ሰዎች ሆይ አይዟችሁ አትመረሩኝ ሁለት ቃል፡ ብቻ እንድናገር ፍቀዱልኝ።ይኸውም ሌላ ነገር አይደለም ያንድ አህያ፡ታሪክ፡ ነው» ፡ አላቸው " እነሱም 'ይህን ፡ ሲሰሙ ፡ ሊያደምጡት' መፍቀዳቸውን 'ገለጡ ለትና ' ፊታቸውን ወደ እሱ፡ መለሱ ዴሞስቴንም እንዲህ ፡ ሲል ፡ ንግግሩን'ጀመረ ▪ እንድ ቀን አንድ ሰው ፡ ከአቴና ፡ ወደ ፡ ሜላጋ ፡ ለመሄድ ፡ አስቦ አንድ አህያ ፡ ተከራየ " ያህያው ፡ ባለቤ ትም ፡ ወደዚያው ፡ ቦታ 'የሚሄድበት ጕዳይ' ስለ ነበረ ፡ አህያውን ፡ ከተከራየው ሰው ፡ ጋራ ፡ እየተጫወቱ ፡ አንድነት ▪ ተጓዙ "ሰዓቱ፡፡ ቀትር ሆኖ ▪ የፀሓይዋ ሙቀት በበረታ ፡ ጊዜ ከመንገድ ▪ ዐረፉና ምሳቸውን'በሎ ተዘጋጁ። በዚያ ቦታ፡የዛፍ ጥላ ስላልነበረ'ያህያው ባለቤት፡ ያከራየሁኽ አህያዬን፡ነው፡እንጂ፥ ጥላዋን ጭምር አይደለምና፣ከጥላዋ፡ሥር፡ ሆኜ' ምሳዬን ፡ እንድበላና ዕረፍትም' እንዳደርግ፡ ፍቀድልኝ ብሎ ጠየቀው ። ያኛው ደግሞ 'የተከራየሁት ፡ አህያኽን ፡ በሙሉ ፡ ስለ ፡ ሆነ ፡ ጥላዋ ፡ የሚያ ገለግለው ፡ ለእኔ ፡ እንጂ 'ንተ'አይደለም ሲል እንቢ' እለው ▪ ከዚህ የተነሣሁለቱ ሰዎች ተጣሉ፡፡ ብሎ፡ ዴሞስቴን፡ንግግሩን በዚህ፡አቆመና ወደ ሌላ. ቦታ፡ ለመሄድ ፡ መራመድ ጀመረ ። በዪባባዩ ፥ የነበሩት ሰዎች ፡ ግን ፡ ታዲያ ፡ ታሪኩ ፡ በምን ፡ አለቀ» ? ብለው ሁሉም ' ባንድ ፡ ቃል ፡ ጠየቁትና ፡ እንዲጨር ስላቸው ለመኑት " «ወይ'የአቴና ፡ ሰዎች ፡ እንዴት ፡ ያለ ፡ ሞኝነት ፡እድሮባችኋል » ላገራችሁና ፡ ለራሳችሁ • የሚጠቅም ፡ ከፍ ፡ ያለ ፡ ቁም ፡ ነገር ፡ ያለበት ፡ ስንት ፡ ጕዳይ ' ልነግራ ችው ፡ ስሾ ' ለመስማት ፡ አትፈልጉም : ትሸሹኛላችሁ ። አሁን ፡ ግን ' ፍሬ ' ቢስ ' የሆነ ፡ ያንድ አህያ' ታሪክ፡ እንድነግራችሁ ፡ ትለምኑኛላችሁ››ብሎ'ዴሞስቴን' ወቀሣቸው ።በታሪካቸው ፡ ውስጥ ፡ በፅውቀት ' የበሰሉ ፤ በጀግንነት ፡ መንፈስና ፡ በጥር ' ፍቅር ፡ የተቃጠሉ ፡ ሆነው፡ስታዩት ሰኣቴና ፡ ሰዎች ፡ ብልኅነትንና አርበኛነትን, ማስተማር ፡ መች ፡ አስፈላጊ ፡ ነገር ፡ ነበር ፡ ቈራጥነትን ፡ ለነሌዎኒዳስና ፡ ለነሚልቲ ያድ ያስተማራቸው ሰው ፡ ማ ኖሯል? ዳሩ ግን ፡ አንድ ፡ ሕዝብ ፡ ትልቅ ፡ ሆኖ ፡ ብዙ ፡ ዘመን ፡ ከኖረ ' በኋላ ፡ ከፍ ፡ ያለውን ፡ ያኽል ፡ ዝቅ ፡ ብሎ ፡ ብርቱነቱ ፡ ወደ ፡ ደካማነት ፥ አስተዋይነቱ፡ ወደ ችላ ባይነት፤በጠቅላላው መልካም'ጠባዩ'ሁሉ፡ ወደ ፡ መጥፎ ፡የሚለወጥበት፡ጊዜ'መምጣቱ ፡ በሰው ፡ ልጆች · ዕድል ' ውስጥ የሚገኝ የማይዛባ፡ ሕግ ከመሆኑ የተነሣ የአቴና ሕዝብ ይህን ከመሰለ ሁኔታ፡ ላይ በወደቀ ጊዜ፡ ‹ታክቶኛልና ፡ ትልቅነቴን ፡ አልፈልገውም ፡ በቃኝ " ብሎ ፡ ልቡ ፡ በልቡ ፡ ተሰብሮ ፡ ስለ × ነበር ፡ በገዛ ፈቃዱ ፡ የሞተውን ፡ ሕዝብ ፡ የዴሞስ ቴን ፡ ንግግር ፡ ትንሣኤ ፡ ሊሰጠው ፡ ይችል ኖሯልን ? አኒባል ፡ ሳገሩ ፡ ለካርታጎ ፡ ሰዎች ፡ ብልኅነትን ▪ አስተምሯቸው አገሩን ፡ ለማዳን ፡ እንዳልቻለ ፡ ሁሉ ፡ ዴሞስ ቴንም፡ላገሩ ፡ ለአቴና ሰዎች ፡ ልብ ፡ ሊያስገዛቸው አልቻለም ልቡ እየተቁጨ የፈጸመውም ፡ አስደናቂ ፡ ትጋትና ፡ ትማል ፡ የሞላበት ፡ ተግባር ፡ ከታላቅ ፡ አለት ድንጋይ ፡ ጋራ ፡ እየተጋጨ ' ተበታትኖ ፡ ወደ ፡ ኋላው እንደሚመለስ ፡ የጐርፍ ውሃ ከንቱ ድካም ፡ ሆኖ ፡ ቀረ ፡ ዴሞስቴን ፡ ውብ ፡ በሆነው ፡ ንግግሩ ፡ የሚከተለው ፡ ግብ ፡ የአቴናን ፡ ሰዎች ፡ መንፈስ'ባገር፣ፍቅርና በጀግንነት፡ስሜት ለመቀስቀስ ፡ ብቻ ፡ አልነበረም ነገር ግን ፡ መቄዶንያ ፣ ያላትን ፡ የጦር ፡ ኅይል ፡ ከዘረዘረ ፡ ኋላ ፡ እቴና ፡ ለመቄዶንያ ለመመከት ፡ የምትችል ' መሆኗን ' ለማስረዳት ፡ የወታደሮቿንና ፡ የመርከቦቿን ቍጥር ( እየገለጠ ፡ የጦርነቱንም ፡ ከሳራ ለመቻል ፡ ምን ፡ማድረግ እንደሚገባት መንገዱን ፡ እያሳየ ፡ መድኅኒት ሊሆናቸው የሚችለውን'ምክር ፡ ጨምሮ ፡ ሰጥሷ ቸዋል " ከዚህም ፡ የተነሣ ዴሞስቱን እንደ ፡ ንግግር፡ ዐዋቂ ፡ (ኦራተር)፡ ብቻ ሳይሆን ፡ እንደ'ሕዝብ መሪም ሆኖ ፡ ይቈጠራል ፡ ዴሞስቴን ' እንደዚህ ፡ አድርጎ ፡ እየታገለ ፥ ድምፁን ፡ ለማሰማት ፡ ይጣጣር ነባር « ፊልጶስ' ስናገር 'በጦር ፡ ሜዳ ፡ ላይ ፡ ግጥሜ ፡ ከምዋጋው፡ካንድ የጦርሰራዊት ፡ ይልቅ ፡ የሚጐዳኝ ' የዴሞስቴን ፡ ስብከት ፡ ነው ፡ ይል ነበር ። ፊል ጶስ ፡ ይህን ፡ ቢናገር ፡ እውነት ፡ አለው » ጦሩን ፡ ወደ ፡ አቴና ፡ መርቶ ፡ እንዳይገሠ ግሥ ያገደው ፡ የዴሞስቴን ፡ ንማማር ፡ ብቻ ፡ ነው፡እንጂ ተሰልፎ የሚጠብቀው የጦር ሰራዊት፡ ኖሮ ፡ አይደለም ፡ ፊልጶስ ፡ በተንቀሳቀሰ ፡ ቍጥር 'ዴሞስቴን ፡ እየጮኸ'ሲያግደው'ይህ 'ትግ ላቸው ፡ በላይ ፡ ቈየ ፡ በኋሳ ግን " ፊልጶስ * በተንኰልና ፡ በስውር ፡ መሥራቱ ፡ ቀረና ፡ እቴናን ▪ ለመውረር ' በሚልጥ ፡ ተነሣ « ዴሞስቴን ፡እንዲያው ፡ ዐመል ሆኖበት ይጮኻል እንጂ ፡ ፊልጶስ ፡ በግሪክ ፡ አገር ፡ ላይ ፡ ምንም ፡ ክፉ ፡ ሥራ ፡ ለመሥራት ፡ አያስ ብም ፡ እያለ ፡ ኢክራት › የሚባል × 1.ቅ ይከራከርና ፡ በጉባኤው ፡ ሳይ ፡ ዴሞስ ቴንን 'እየተቃወሙ ፡ ይሰብክ ፡ ነበር ። ፊልጶስ፣ አቴናን ሊወጋ ፡ በገሃድ ፡ በተነሣ ጊዜ ፡ ባደረገው ፡ ስሕተት ፡ እጅግ ፡ ተጸጽቶ ፡ ኢዞክራት ፡ እኽል ፡ ውሃ አልቀም ከም ፡ ብሎ ፡ በገዛ እጁ • በረኃብ ' ሞተ" ያገሩ ሰዎች " አሳቡን ፡ ተከትለው ፡ ባለመሥራታቸው ፡ ሳይበላጭ ' ዴሞስ ቲን' ፊልጶስ ' ጦርነት ( ባነሣ ጊዜ ፡ የቴቤስ ፡ ከተማ፡ ከኤቴና፣ ጋራ ቃል ኪዳን እንድታደርግና ' አብረው ፡ ለፊልጶስ ' እንዲመክቱ ፡ የቴቤስን ፡ ሰዎች ' መክሮ ' ከአቴና ፡ ወገን ፡ እንዲሆኑ ለማድረግ ቻለ ሠ ፊልጶስ፥ በወርቅና በተንኰል የሚ ሠፊውን፣ ሥራ' ሁሎ · አሸንፎ ' ዴሞስቴን ፡ ከዚህ ግብ ፡ በመድረሱ በጣም. ተደነቀሉት ✓ ከዚህ ' ሌላ ' ደግሞ ፡ በጣዖታቱ፡ መቅደሶች · የሚገኙት ፡ ካህናት ከፊልጶስ ፡ ሳይ ፡ ወርቅ ፡ እየተቀበሉ ፡ መጥፎ 'ትንቢት በመናገር በሕዝቡ፡ልብ፡ ውስጥ ፡ ፍርሀትና ' ሽብር ' ይዘሩ ፡ ነበር ፡ እንደዚህ' ያለውን ' የተንኰል ስብ ካት እየሰማ'ሕዝቡ እንዳይታለልና የጀግንነቱ፡፡ መንፈስ ፡ እንዳይቀዘቅዝ ሳቤላ ፡ የተባለችውን ' በጣዖት መቅደስ ፡ ትንቢት የምትናገር ሴት ‹ፈለጶዕች›› ብሎ፡ ዴሞስቴን ፡ ከሰሳት ፣ ትርጕሙም ፡ ለፊልጶስ ተሸጠች ፡ ማለት ፡ ነው ፡ ይህ ፡ ቃል ' ዴሞስቴን ፡ የፈጠረው ✓ እዲስ · ቃል' ሆኖ ) በታሪክ ' ይነገርለታል ። ኬሮኔ ፡ በምትባለው ስፍራ ፡ ሳይ ፡ በሆነው ፡ ጦርነት ፣ የግሪክ • አገር ፡ በፊ ልጶስ » እጅ ▪ ወደቀች ፊልጶስ ፡ ከሞተ ' በኋላ ዴሞስቴን ፡ የግሪክን ፡ ሕዝቦች ▪ ባንድ አሳብ እንዲተባበሩ ፡ እያደረገ ለነጻነታቸው ፡ እንዲዋጉ በስብከቱ ቀů ቀላቸው " ነገር ፡ ግን ፡ የፊልጶስ ፡ ልጅ ፡ ትልቁ ፡ እስክንድር ፡ ወዲያው ፡ በባቱ እግር ፡ ተተክቶ ፡ እንደ ፡ ነገሠ ፡ የቴስን ከተማ ጨርሶ ፡ ስላጠፋት ) በግሪኮች' ልብ • የነበረው ፡ የነጻነት፡ተስፋ፡ ፈጽሞ ፡ ሞተ = ዴማድ » የሚባለው ሰው አማላጅ ፡ ሆኖ ፡ ከትልቁ እስክንድር ፡ ምሕረት፡ ስለ ተገኘ 'ዴሞስቴንን ' በመሰሉት ፡ ሕዝብ ፡ ቀስቃሾችና • አነሣሾች ' በሆኑት ሰዎች' ላይ'ሊወድቅባቸው ▪ ተዘጋጅቶ የነበረው' የሚያስፈራ ( ቅጣት ፡ ቀረ ።ከዚህ ፡ በኋላ ፡ አቴና ፡ በጠላት ፡ እጅ ፡ በተያዘችበት ፡ ዘመን ፡ ዴሞስቴን ፡ በየጊዜው ( ጠላቶች እየተነሡበት መከሰስና መወቀሥ ፡ ስለ ፡ ታከተው ፡ በገዛ ፈቃዱ ፡ ተሰደደና ▪ ከአቴና ፡ ከተማ ' ወጥቶ ፡ በውጭ o አግር ፡ ኖረ የትልቁ ፡ እስክንድር ፡ መሞት ፡ በተሰማ ፡ ጊዜ ▪ ዴሞስቴን ፡ በልቡ ፡ ውስጥ ፡ መንምኖ ፡ ሆነ በረው ፡ ተስፋ ፡ እንደ ፡ ገና • ስለ × ሰመሰሙ ፡ አገሩን ' ከመቄዶንያ ፡ ቀንበር ፡ ለማ ውጣት ፡ ትቶት ፡ ወደ ፡ ነበረው ፡ ትማል ፡ ተመልሶ ፡ ገባ ▪ ምን ' ጊዜም ፡ ቢሆን ፡ዕድል ተለዋዋጭና ወላዋይ ስለ ሆነች ይልቁንም፡ በዚያ፡ጊዜ፡ማንኛውም ነገር የሚያስተማምን አልነበረም። የትልቁ እስክንድር፡ ዤኔራሎች ጌታቸው ትቶላቸው የሞተውን ሰፊ፡መንግሥት፡ለመስማት እርስ" በርሳቸው ፡ ሲዋጉ'ዴሞስቴን ፡ በግሪክ ፡ አገር ካንዷ ' ወደ 'አንደኛዋ፡ ዝተማ' እየተዘዋወረ ▪ ነጻነታቸውን ፡ ለማስመለስ፣ የጦር መሣሪያቸውን እንዲያነሡ ፡ ግሪ ኮችን ፡ ይሰብካቸው ▪ ነበር ። የግሪክን ፡ አገር ፡ ድርሻው ፡ አድርጎ ▪ የያዛት ★ አንቲፓ ቴር ፡ የሚባለው አንዱ የእስክንድር ዤኔራል፡ ከግሪኮች ጋራ ተዋግቶ ድል ስላደረጋቸው' የግሪክ ፡ እግር ፡ ነጻነት ፡ ተመልሶ ፡ ተስፋ ፡ የሌለው ፡ ነገር ፡ ሆነ " ሕዝብ ፡ አነሣሽ ፡ ብመሆኑ ፡ ያንቲፓቴር ፡ ወገኖች ' ሊይዙት ፡ ሲያሳድዱት ዴሞስቴን ፡ ኔፕቱን ፡ ለሚባለው ጣዖት በተሠራው ፡ መቅደስ ፡ ውስጥ ፡ ገብቶ ' እጁን ፡ ለጠላት ፡ ሳይሰጥ • በገዛ ▪ እጁ ፡ መርዝ' ውጦ ሞተ ። ዴሞስቴን ፡ ስሴ ' ፊልጶስ ▪ የተናገረው ፡ ንግግር'(ዲስኩር ሁሉ ባንድነት ፡ ተሰብስቦ ‹ፊሊፒክ”፡ በተባለ ፡ መጽሐፍ ፡ ውስጥ ፡ ይገኛል ፣ ተወዳዳሪ የሌለው ፡ የንግግሮ ፡ ሊቅ ' የሆ ነው ፡ ዴሞስቴን ፡ በጽሑፍ ሆኖ ከትውልድ፡ ወደ ፡ ትውልድ ፡ አየተላለፈ ፡ የሚ ኖረው ፡ ንግግሩ ፡ ከፍ ፡ ያለ'ዋጋ' ያለው'ሓውልታዊ ፡ ሥራ ፡ ሆኖ ፡ ይቈጠራል ∎ ጥያቄ ዴሞስቴን ' የወዴት ፡ አገር ሰው ፡ ነው ? ንግግር ፡ የማወቅ ፡ ያ ፡ ምን ፡ ይጠቅማል? የንግግር▪ዐዋቂነትን ሙያ ዴሞስቱን ለመመኘት የበቃው፡ከምን፡ የተነሣ ' ነው ? በመጀመሪያ ፡ ጊዜ ፡ ቀናው ' ወይ? የበቃ ፡ ዕውቀትና ችሎታ ለማግኘት ፡ ሲል ፡ ምን ፡ አደረገ ? ዴሞስ ተን ፡ በነበረበት ፡ ዘመን ፡ የግሪክ' አገር በምን ፡ ዐይነት ፡ ሁኔታ ፡ ውስጥ ፡ ነበረች የመቄዶንያ ፡ ንጉሥ ፡ የነበረው ፡ ፊል ጶስ ፡ ምን ፡ አሰበ ? ዴሞስቴንስ ' የፊልጶስን አሳብ'ለመቃውም ፡ ምን ፡ አደረግ የአቴና ı ሰዎች ፡ ንግግሩን ▪ መስማት ' ቢሰለቻቸው' ዴሞስቴን ምን ፡ አደረገ ፊልጶስ ፡ ስለ ፡ ዴሞስቴን ፡ ሲናገር ፡ ምን ፡ ይል ፡ ኖሯል ? ዐፊልጶስና ፡ በዴሞስቴን መካከል ፡ የነበረው ትግል ስንት ዓመት ቈ ? ኢዘክራት በመሳሳቱ ምን ደረሰበት “ ዴሞስቴን ' ሳቤላን ፡ ምን ፡ ብሎ ፡ ከሰሳት ? አቴና ) በፊልጶስ ፡ እጅ ከወደቀች በኋላ ፣ ዴሞስቱን'ምን ደረሰበት | ትልቁ ፡ እስክንድር በሞተ ጊዜ ዴሞስቴን ' ስላገሩ ፡ ነጻነት ምን ሠራ? በመጨረሻስ በምን አኳኋን 'ሞተ ?


Type:Science
👁 :1
የተሰደዱ ስሞች (ክፍል ሁለት)
Catagory:Tell story
Author:
Posted Date:08/26/2024
Posted By:utopia online

ባለፈው እትም በልዩ ልዩ የዓለም ከፍሎች ተዘውታሪ የሆኑትን ስሞች አንሥተን ነበር የተሰናበትነው፡፡የኢትዮጵያውያንን ተዘውታሪ ስሞች በተመለከተ በቂ የሆነ መረጃ ማግኘት ቸግሮኛል፡፡ ምናልባትየስታትስቲክስ መሥሪያ ቤታችን ከሕዝብ ቆጠራ ያገኘውን መረጃ ተጠቅሞ በኢትዮጵያውያን ዘንድ እጅግበስፋት ጥቅም ላይ የዋሉትን የሴት እና የወንድ ስሞች እንዲነግረን አደራ እያልኩ መጠነኛ ፍንጭየሚሰጡንን ብቻ እንጥቀሳቸው፡፡አንድ ½ስቱደንት ኦፍ ዘወርልድ╗ የተሰኘ ድረ ገጽ በመረጃ መረብ እና በማኅበራዊ ሚዲያዎች በጥቅምላይ የዋሉትን የኢትዮጵያውያንን ስሞች በመሰብሰብ በስፋት ጥቅም ላይ ውለዋል ያላቸውን የወንድ እናየሴት ስሞች እስከ አንድ መቶኛ ደረጃ ዘርዝሯቸዋል፡፡በዚህ ድረ ገጽ ዝርዝር መሠረት በስፋት ጥቅም ላይ በመዋል ከአንደኛ እስከ አሥረኛ ያለውን ደረጃየያዙት የሴቶች ስሞች ½ኤደን፣ ሣራ፣ ቤቲ፣ ሕይወት፣ ቤዛ፣ ሜሮን፣ ትእግሥት፣ ቃል ኪዳን፣ ሩት እናሰላም╗ ናቸው፡፡ የወንዶቹን ስናይ ደግሞ ½ዳንኤል፣ ሰሎሞን፣ ብሩክ፣ ዳዊት፣ ሄኖክ፣ ሳሙኤል፣ ያሬድ፣አቤል፣ ሀብታሙ እና አሸናፊ╗ ናቸው፡፡የእነዚህ ስሞች አካሄድ የሚያሳየን አንድ ነገር አለ፡፡ የኢትዮጰያውያን ወላጆች በተለይ ደግሞ ከተምቾወላጆች የስም አወጣጣቸው መቀየሩን፡፡ በጋዜጦች ላይ የሚወጡ የስም ለውጥ ማስታወቂያዎችም ከዚህጋር ተመሳሳይ የሆነ ነገር ያሳዩናል፡፡ በአብዛኛው ስሞቻቸውን የሚቀይሩት በቀድሞ ዓይነት ስሞችየሚጠሩት ናቸው፡፡ የሚቀይሩት ደግሞ በዘመናችን መለመድ ወደ ጀመሩት ከላይ ወደ ጠቀስናቸውዓይነት ስሞች ነው፡፡በአሁኑ ዘመን ያለው የስም አወጣጥ መንገድ የአራት ነገሮች ተጽዕኖ ይታይበታል፡፡ የመጀመርያውሃይማኖት ነው፡፡ በክርስቲያኖች ዘንድ አጠር ያሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች እየተዘወተሩ ሲመጡበሙስሊሞችም ዘንድ አጫጭር እስላማዊ ስሞች እየተለመዱ ናቸው፡፡ሁለተኛው ደግሞ የእንግሊዝኛ ስሞች ተጽዕኖ ነው፡፡ አሜሪካኖች ከእንግሊዝ ቅኝ አገዛዝ ነጻ ሲወጡካደረጓቸው ነገሮች አንዱ የእንግሊዝን ስሞች እየቆራረጡ በማሳጠር አሜሪካዊ ስሞችን መፍጠር ነው፡፡እነዚህ አሜሪካውያን ስሞች በኢትዮጵያውያን ስሞች ላይ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ተጽዕኖአድርገዋል፡፡ እነ ዘውዱ ½ዜድ╗፣ እነ ክንዴ ኬነዲ╗፣ እነ ማርያማዊት ½ሜሪ╗፣ እነ ቢንያም ½ቢኒ╗የሆኑት በዚህ ምክንያት ሳይሆን አይቀርም፡፡ ሦስተኛው ምክንያት ደግሞ አንዳንድ ስሞች የዘመናዊነትመገለጫዎች እየተደረጉ መታየታቸው ነው፡፡ ትርንጎ ከመባል ½ሜሪ╗፣ ወዳጄነህ ከመባል ½ሳሚ╗፣ ድፋባ ቸው ከመባል ½ዲ╗፣ አስቻላቸው ከመባል ½አስቹ╗፣ ቴዎድሮስ ከመባል ½ቴዲ╗፣ ዘውዱ ከመባል ½ዜድ╗ ሲሳይ ከመባል ½ሲስ╗፣ ዘመናዊነትን እያሳዩ መጥተዋል፡፡በውጭ ዓለም በሚኖረው ዳያስጶራ ዘንድ ደግሞ ለፈረንጆቹ ለአጠራር እንዲያመች ተብሎ ስሞችእንዲያጥሩ እየተደረገ ነው፡፡ በተለይም በሥራ ቦታ እና በትምህርት ቤት አካባቢ በአበሻዊ ስሞችመጠራት ፈረንጅ ቀጣሪዎችን እና መምህራንን ስለሚያስቸግር ስሙን ጎርዶ ለአጠራር የሚያመች ስምማውጣት እንደ ቀላል መንገድ ተወስዷል፡፡ አንዲት እኅት ፍሬ ወርቅ የሚለውን fire work ብላ በመጻፏስሟ ½ፋየር ዎርክ╗ ተብሎ መቅረቱን አጫውታኛለች፡፡ስም የአንድ ሕዝብ ማንነት፣ ታሪክ፣ ባህል፣ ፍልስፍና እና አመለካከት የሚያሳይ በመሆኑ ኢትዮጵያውያንየሆኑ ስሞቻችን ባይዘነጉ መልካም ይመስለኛል፡፡ አጫጭር እና ያልተለመዱ፣ ትርጉም ያላቸው እናለአጠራር የሚቀሉ ዓይነት ስሞችንም ቢሆን ከኛው ውስጥ መርጦ ማውጣት የሚከብድ አይመስለኝም፡፡በብዙ ሀገሮች የስም ማውጫ መጻሕፍት ይገኛሉ፡፡ እነዚህ መጻሕፍት በዚያች ሀገር በሚገኙ ሕዝቦችዘንድ ከጥንት ጀምሮ የሚወጡትን ስሞች ከተቻለ ከነ ትርጉማቸው የሚያቀርቡ ናቸው፡፡ እነዚህ መጻሕፍት አያሌ ጥቅሞች አሏቸው፡፡ የመጀመርያው ጥቅማቸው የቅርስ መዛግብት መሆናቸው ነው፡፡ በዚያችሀገር ታሪክ ውስጥ ለልዩ ልዩ ነገሮች መጠርያ ሆነው ከጥቅም ውጭ የሆኑትን ስሞች በቅርስነትይይዙልናል፡፡ለምሳሌ በሀገራችን እየተረሱ የመጡ የፈረስ ስሞች፣ የንግሥና ስሞች እና የመዓርግ ስሞች አሉ፡፡ እነደጃዝማች፣ ግራዝማች፣ ቀኛዝማች፣ ራስ፣ ቢትወደድ፣ ፊታውራሪን የመሰሉት የመዓርግ ስሞች በአሁኑዘመን በሹመት እየተሰጡ ባለመሆናቸው የመረሳት እድላቸው ሰፊ ነው፡፡ ወደፊት ልጆቻችን የጥንትመዛግብትን ሲያነብቡ እነዚህን ስሞች የሚተረጉምላቸው መዝገበ ቃላት ይፈልጋሉ፡፡ ከፖሊስ ቤትአገልግሎት የተሠረዙት እነ መቶ አለቃ፣ አሥር አለቃ፣ ሻለቃ፣ ሻምበል ወደፊት ከመረሳታቸው በፊት ከነአገልግሎታቸው እና ታሪካቸው የሚመዘግባቸው ይሻሉ፡፡ከሁሉም በላይ ደግሞ እየጠፉ እና እየተቀየሩ የሚገኙ የአካባቢ ስሞች አሉ፡፡ መንግሥታት እና ሥርዓተማኅበሮች በተቀያየሩ ቁጥር የመለወጥ አደጋ ከሚያጋጥማቸው ቅርሶች መካከል የአካባቢ ስሞች ዋነኞቹናቸው፡፡ እነዚህ ስሞች ጥቅም ላይ ውለው በነበሩበት ዘመን የተጻፉ አያሌ መዛግብት አሉ፡፡ እነዚህንመዛግብት በሚገባ ለመረዳት እነዚህ ስሞች ከነአካባቢያዊ ምልከታቸው ተመዝግበው መቀመጥ አለባቸው፡፡ማኅበረሰቡ ለአንዳንድ ነገሮች ከዘመኑ ክስተት ጋር የተያያዘ የመታሰቢያ ሰም የሚሰጥበት ጊዜ አለ፡፡ምኒሊክ ብርጭቆ የሚባለው ብርጭቆ አሁን ይኑር አይኑር እንጃ፡፡ ተፈሪ ሚዛን የሚባል ዛፍ ላይየሚንጠለጠል ትልቅ ሚዛን ትዝ ይለኛል፡፡ በደርግ ጊዜ ከሶቪየት ኅብረት የሚገቡ ½ሞስኮብ╗ እየተባየሚጠሩ የክፍለ ሀገር ሚኒባሶች ነበሩ፡፡ ኢሕአዴግ አዲስ አበባ በገባ ሰሞን የመጡት ዲኤክስ መኪኖች ½ወያኔ ዲኤክስ╗ ሲባሉ፣ አባ ዱላ ገመዳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት በሆኑበት ዘመን የመጡት ነጫጭሚኒ ባሶች ደግሞ ½አባ ዱላ╗ ተብለው ተሰይመዋል፡፡ ወደ ሀገር ባህል ልብስ ቤት ብንገባ ደግሞ ኦባማ ቀሚስ፣ ቢዮንሴ ቀሚስ እየተባሉ የሚጠሩ የሐበሻ ቀሚሶችን እናገኛለን፡፡ እነዚህ ሁሉ ስሞች ዘመንን ከነክስተቱ የሚያስታውሱ በመሆናቸው ቢቻል ከነ ፎቶ ግራፋቸው ቀርሶ የሚያስቀምጣቸው መዝገብ ይሻሉ፡፡ሁለተኛው የመዝገበ ቃላቱ ጥቅም ደግሞ የወላጆችን ጭንቀት መፍታቱ ነው፡፡ ወላጆች ከምኞታቸው፣ከሃሳባቸው፣ ከአመለካከታቸው እና ከእምነታቸው ጋር የሚሄድ ተወዳጅ ስም ማውጣት ፍላጎታቸው ነው፡፡ ችግሩ ይህንን ስም ከየት እንደሚያገኙት አለማወቃ ቸው ነው፡፡ ይህንን መሳይ የስም መዝገበ ቃላትቢኖረን ግን ወላጆች እና አሳዳጊዎች በቀላሉ የሚፈልጉትን ዓይነት ስም ለማግኘት ይችሉ ነበር፡፡ኢትዮጵያውያን ሕፃናትን ወስደው የሚያሳድጉ የውጭ ሀገር ሰዎች አሉ፡፡ እነዚህ ሰዎች ከጠየቁኝ ነገርአንዱ ኢትዮጵያውያን ስሞችን የሚያገኙበትን አማራጭ እንድነግራቸው ነው፡፡ ለልጆቻቸው የቤት ውሻይሰጧቸዋል፡፡ ነገር ግን ኢትዮጰያዊ የሆነ የውሻ ስም ይፈልጋሉ፡፡ እነ መቻልን፣ እነ ገሥግሥን፣ እነደምሳሽን በምን ይወቋቸው፡፡ እነዚያ ሕፃናት ልጆች ያድጉና እነርሱም ለልጆቻቸው ስም ይፈልጋሉ፡፡ያደጉት በምዕራቡ ማኅበረሰብ ውስጥ በመሆኑ ከአበሻው ጋር ብዙም ቀረቤታ የላቸውም፡፡ ልጆቻቸውንየሀገራቸውን ቋንቋ ማስተማር ቢያቅታቸው እንኳን የሀገራቸውን ስም መስጠት ግን ይፈልጋሉ፡፡ ግን ከየትይምጣ?ሦስተኛው ጥቅሙ ደግሞ የማናውቃቸውን የሀገራችንን ስሞች ለማወቅ እና ለመጠቀም ማስቻሉ ነው፡፡በየብሔረሰቡ አገልግሎት የሚሰጡ፣ ትርጉማቸው እጅግ አስደናቂ የሆኑ፣ ሃሳባችንን እና እምነታችንንሊገልጡልን የሚችሉ ስሞች አሉ፡፡ ያልተጠቀምንባቸው ባለማወቃችን ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡ እነዚህንስሞች የምናገኝበት መዝገብ ቢኖረን ኖሮ የማንተዋወቅ ሕዝቦች ለመተዋወቂያ ምክንያት ይሆነን ነበር፡፡ባሁኑ ዘመን ስም የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ብቻ አይደሉም፡፡ መንገዶች፣ ሕንፃዎች፣ መንደሮች፣ መኪኖች፣ባንኮች፣ ሆቴሎች፣ ሱቆች፣ ሌሎችም ስም እየወጣላቸው ነው፡፡ እነዚህ ሁሉ ነገሮች ግን ከሥራቸው እናከሃሳባቸው ጋር ተስማሚ የሆኑ ስሞችን ማውጣት ይፈልጋሉ፡፡ አንዳንድ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ተሠርተው፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ተመርተው የእንግሊዝኛ ወይንም የፈረንሳይኛ ስም የሚይዙ ምርቶች፣ አገልግሎቶች እና ሥራዎች አሉ፡፡ እነዚህን ሁሉ ሀገርኛ ማድረግ ከምንችልባቸው መንገዶች አንዱ አማራጮችንማቅረብ ይመስለኛል፡፡በሀገራችን ባለቤት አልባ ውሾች ብቻ አይደለም ያሉት ባለቤት አልባ ሥራዎችም አሉ፡፡ ከነዚህ አንዱኢትዮጵያውያን ስሞችን መቀረስ ነው፡፡ በአንዳንድ ሀገሮች ገንዘብ ተከፍሏቸው ለሰዎችም ሆነ ለድርጅቶችተፈላጊ ስሞችን የሚያወጡ ድርጅቶች አሉ፡፡ መቼም ድርጅትን ኤም ኤን ኢንተርናሽናል፤ ቢ ቲትሬዲንግ፤ ሲ ፊ አስመጭ እያሉ ከመጥራት ከፍሎ ሸጋ ሸጋ ስም መውሰድ የተሻለ ነው፡፡እናም ከጥንት መዛግብት፣ ከጥንት ጋዜጦች፣ የሰዎችን እና የድርጅቶችን ምዝገባ ከሚያካሂዱ መሥሪያቤቶች፣ ከመቃብር ሥፍራዎች፣ መታወቂያ እና ፓስፖርት ከሚሰጡ ተቋማት፣ ሀገር ዐቀፍ ፈተና ከሚሰጡድርጅቶች ወዘተ መረጃዎችን በማሰባሰብ፣ የሀገር ሽማግሌዎችንም በመጠየቅ ስሞችን የመሰብሰብ፣የመመዝገብ እና የመቀረስ ሥራ መሥራት ታሪክን፣ ባህልን፣ ፍልስፍናን እና ማንነትን የመጠበቅ እናየመጠቀም አንዱ አካል ተደርጎ የሚቆጠር ይመስለኛል፡፡


Type:Social
👁 :
Maktub Paulo Coelho Dedicated to Nha Chica PART 8
Catagory:Fiction
Author:
Posted Date:08/26/2024
Posted By:utopia online

truth will make thee free,” He said. One of the monks at the monastery at Sceta committed a grave error, and the wisest of hermits was summoned by the brothers to judge him. The wise hermit did not want to come, but the group was so insistent that he agreed. Before he left his place, though, he took a bucket and made some holes in its bottom. Then, he filled it with sand, and began his walk to the monastery. The father superior, noticing the bucket, asked what it was for. “I have come to judge another,” the hermit said. “My sins are running out behind me, as does the sand in this bucket. But, since I do not look behind me, and cannot see my own sins, I am able to judge another.” The monks immediately decided not to proceed with the judgment. Written on the wall of a small church in thePyrenees : “Lord, may this candle I have just lit Make light, And illuminate me when I have problems and make decisions. May it make fire, So that You can burn away my egotism, pride and impurity. May it make a flame, So that You can warm my heart and teach me to love. I cannot remain for long in Your church. But in leaving this candle, a bit of myself remains here. Help me to extend my prayer to the activities of this day. Amen.” A friend of the wanderer decided to spend a few weeks at a monastery inNepal . One afternoon, he entered one of the many temples of the monastery, and saw a smiling monk seated on the altar. “Why are you smiling,” he asked. “Because I understand the meaning of bananas,” said the monk, opening his bag and taking out a rotten banana. “This is a life that ran its course, and was not made use of -and now it is too late.” Then he removed from his bag a banana that was still green. He showed it to the man, and put it back in his bag. “This is a life that has not yet run its course, and awaits the right moment,” he said. Finally, he took from his bag a ripe banana, peeled it, and shared it with the man, saying: “This is the present moment. Know how to live it without fear.” A woman friend had gone out with the exact amount of money she needed to take her son to the movies. The boy was excited, and every minute asked his mother how long it would take to get there. When she was stopped at a traffic light, she saw a beggar seated on the sidewalk. “Give all the money you have with you to him,” she heard a voice say. The woman argued with the voice. She had promised to take her son to the movies. “Give it all,” the voice insisted. “I can give him half, and my son can go in alone while I wait outside,” she said. But the voice didn't want to discuss it. “Give it all!” She had no time to explain it all to the boy. She stopped the car and held out all the money she had to the beggar. “God exists, and you have proved it to me,” the beggar said. “Today is my birthday. I was sad, and ashamed to be begging. So, I decided not to beg: if God exists, he will give me a present.” A man is walking through a small village in the middle of a downpour, and sees a house burning. As he approaches it, he sees a man surrounded by flames seated in the living room. “Hey, your house is on fire!”, the traveler shouts. “I know that,” the man answers. “Well then, why don't you get out?” “Because it's raining,” says the man. “My mother always told me you can catch pneumonia going out in the rain.” Zao Chi's comment about the fable: “Wise is the man who can leave a situation when he sees that he is forced to do so.” In certain magic traditions, disciples devote one day a year -or a weekend if it is needed -to enter into contact with the objects in their home. They touch each object and ask aloud: “Do I really need this?” They take the books from their shelves: “Will I ever reread this?” They examine each souvenir they have kept: “Do I still consider the moment that this object reminds me of to be important?” They open all of their closets: “How long is it since I wore this? Do I really need it?” The master says: “Objects have their own energy. When they are not used, they turn into standing water in the house -- a good place for rot and for mosquitos. You must be attentive, and allow that energy to flow freely. If you keep what is old, the new has no place in which to manifest itself.” There is an old Peruvian legend that tells of a city where everyone was happy. Its inhabitants did as they pleased, and got along well with each other. Except for the mayor, who was sad because he had nothing to govern. The jail was empty, the court was never used, and the notary office produced nothing, because a man's word was worth more than the paper it was written on. One day, the mayor called in some workmen from a distant place to build an enclosure at the center of the village's main square. For a week, the sound of hammers and saws could be heard. At the end of the week, the mayor invited everyone in the village to the inauguration. With great solemnity, the fence boards were removed and there could be seen... a gallows. The people asked each other what the gallows was doing there. In fear, they began to use the court to resolve anything that before had been settled by mutual agreement. They went to the notary office to register documents that recorded what before had simply been a man's word. And they began to pay attention to what the mayor said, fearing the law. The legend says that the gallows never was used. But its presence changed everything. The master says: “From now on -and for the next few hundred years -the universe is going to boycott all those have preconceived ideas. The energy of the Earth has to be renewed. New ideas need space. The body and the soul need new challenges. The future is knocking on our door, and all ideas -except those that are based upon preconceptions -will have a chance to appear. What is important will remain; what is useless will disappear. But let each person judge only his own concepts. We are not the judges of the dreams of others. In order to have faith in our own path, it is not necessary to prove that another's path is wrong. One who does that does not believe in his own steps.” Life is like a great bike race, the goal of which is to live one's own Personal Destiny. At the starting line, we are all together, sharing camaraderie and enthusiasm. But, as the race develops, the initial joy gives way to challenges: exhaustion, monotony, doubts as to one's ability. We notice that some friends refuse to accept the challenges -they are still in the race, but only because they cannot stop in the middle of a road. There are many of them. They ride along with the support car, talk among themselves and complete the task. We find ourselves outdistancing them; and then we have to confront solitude, the surprises around unfamiliar curves, problems with the bicycle. We wind up asking ourselves if the effort is worth it. Yes, it is worth it. Don't give up. A master and his disciple are riding across the Saudi Arabian desert. The master makes use of every moment of their ride to teach the disciple about faith. “Trust in God,” he says. “God never abandons his children.” At night, in their camp, the master asks the disciple to tie the horses to a nearby rock. The disciple goes to the rock, but remembers what the master has taught him: “He must be testing me,” he thinks. “I should leave the horses to God.” And he leaves the horses unfettered. In the morning, the disciple sees that the horses have disappeared. Revolted, he comes back to his master. “You know nothing about God,” he exclaims. “I left the horses in His care, and now the animals are gone.” “God wanted to care for the horses,” the master answered. “But to do that, he needed your hands to tie them.” “Perhaps Jesus sent some of his apostles to Hell to save souls,” John says. “Even in Hell, all is not lost.” The idea surprises the wanderer. John is a fireman inLos Angeles , and today is his day off. “Why do you say that?” the wanderer asks. “Because I've gone through Hell here on earth. I go into buildings that are in flames and see people desperate to escape, and many times I risk my life to save them. I'm only a particle in this immense universe, forced to act like a hero in the many fires I've fought. If I -- a nothing -can do such things, imagine what Jesus could do! I have no doubt that some of His apostles have infiltrated Hell, and are there saving souls.” The master says: “A great many of


Type:Social

Page 87 of 99