Entertailment Page

Entertailment






👁 :
ዶሮ ማነቂያ
Catagory:Tell story
Auter:
Posted Date:09/03/2024
Posted By:utopia online

በዶሮ ማነቂያ ዶሮ አይታነቅም:: ሰው ግን ይታነቃል::ለምሳሌ ኑሮ አልሞላ ሲለው፤ ወይም ዶሮ እጅግ አምሮት መግዣ ሲያጣ:: ኪስህ ውስጥ 12 ብር ከሌለ ለምን ትኖራለህ ? ዶሮ እንኳ በአቅሟ አስራ ሁለት ብልት አላት'ኮ :: ስለዚህ ብትታነቅ አልተሳሳትክም:: በድፍን አዲሳባ ኑሮን ቀለል አድርገው መኖር የሚሹ ዜጎች ፒያሳን፣ከፒያሳም ዶሮ ማነቂያን የሚመርጡት ያለምክንያት አይምሰልህ:: ኪስህ ቢነጣ፣ መሄጃ ብታጣ ፒያሳ እንደ ቦሌ “ሂድ ከዚህ!” ብላ ካለሰፈሩ እንደመጣ ውሻ አታደርግህም:: በመሰረቱ ቦሌ ብዙ ፎርጅድ የቦሌ ልጆች እየተሳቀቁ የሚስቁባት ሰፈር እንደሆነች ልንገርህ:: ፒያሳ ግን 32 ጥርስና 12 ጥርስ ያላቸው ዜጎች እኩል የሚስቁባት ቦታ ናት:: “የቦሌ ልጅ የለውም አባይ" ሲባል ሰምተህ ይሆናል፣ የፒያሳ ልጅ ደግሞ የለውም ፎርጅድ:: ድሃና ሀብታም እየተጋፉ የሚዝናኑባት ድንቅ ስፍራ ናት፣ ፒያሳ:: ከብሪቲሽ ካውንስል›› ጀርባ እንደ ፍልፈል ሹልክ እያሉ የሚወጡ ልብን ወከክ የሚያደርጉ ቆነጃጅትን ዐይተህ ይሆናል:: ቤታቸውን ብታየው ትገረማለህ:: ዶሮማነቅያም እንደዚያው ነው:: የትም ሰፈር ከዋናው አስፋልት ጀርባ ጉድ እንጂ ሌላ የለም:: ጉዱን የጋረዱት ፎቆች ናቸው። እውነቴን ነው የምልህ:: ድፍን አዲስ አበባ ውስጥ ብትዞር ከፎቅ ጀርባ ፎቅ ታገኛለህ? አታገኝም:: በቅርቡ የተወለዱትን ቦሌ መድኀኔዓለምንና አዲሱን ካዛንቺስን ትተህ እግርህ እስኪቀጥን ብትዞር በአዲሳባ ከፎቅ ጀርባ ፎቅ አታገኝም::ካላመንክ እንወራረድ:: ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ የፎቅ ጥቅም በስንት እንደሚከፈል ታውቃለህ? በሁለት ካልከ ትክክል ነህ:: የመጀመርያው የፎቁ ባለቤት ብዙ መስታወት እንዳለው ማስመስከር ሲሆን ሁለተኛውና ዋነኛው ግን ከፎቁ ጀርባ ያለውን ሰፈር ንመና መሸፈን ነው። ይህ ካልገባህ ሃድ አምባሳደር፣ ሂድ ቦሌ:: የአገርህ ቴሌቪዥን የሚኮራባቸው እነ “ሸራተን” እነ “ደምበል”፣ እነ “ጌቱ ኮሜርሻል”፣ እነ “አበሩስ እነሜጋ ጀርባ ማንም ሳያይህ ግባ ትበረግጋለሁ:: ከዚያን ዕለት ጀምሮ ፎቆችን ታከብራለህ:: ፎቆች ለአገርህ የዋሉት ውለታ እየታሰበህ ዕንባህ በዐይንህ ግጥም ይላል:: “አገሬ ኢትዮጵያ ተራራሽ አየሩ፣ ፏፏቴሽ ይወርዳል በየሸንተረሩ፣ ልምላሜሽ ማማሩ” የሚለው ዘፈን ለምን ፎቆቹን ገሸሽ እንዳረገ አይገባህም:: ቆራጡ መንጌ ፎቅ አልደርስልህ ሲለው አይደል እንዴ ወሎ ሰፈር ሎሊ ህንፃ ፊትለፊት ያሉትን ገመናዎች በግንብ ፕላስተር የጋረዳቸው? ከዚያ ግንቡ ላይ አብዮታዊ መፈክሮችን አሃፌ-- ‹‹አብዮቱ ከመከላከል ወደ ማጥቃት ተሸጋግሯል የሚል:: መሌ እሳቱ ግን ረጋ ብሎ አሰበ ችግሩን መቅረፍ ያለብን ከምንጩ ነው" አለ:: ጭርንቁስ ሰፈሮችን ቡልዶዘር ላከባቸው። ከብሎኬት የተሰሩ ቤተሰብ ማቆር የሚችሉ መለስተኛ የፎቅ ጎጆዎችን አዘጋጀ፡፡ አንዲህ ሲልም ጠራቸው ‹‹ኮንዶሚንየም የተማረ ይግደለኝ!! ፒያሳ ፎቅ አልባ ናት:: በእርግጥ የቀድሞው የአገሪቱ ሰማይ ጠቀሱ ሕንጻ “አራዳ” እንደሚባል ሳታውቅ የምትቀር አይመስለኝም:: የሚገኘውም አራዳ ላይ ነበር :: ሌላው ቀደምት የአገሪቱ ሰማይ ጠቀስ ህንፃ ‹‹እየሩሳሌም ህንፃ ይባላል:: መገኛውም ፒያሳ ነው:: ድሮ የኢቴቪ መስሪያ ቤት ነበር አሉ:: ሁለቱንም የቀድሞው ዘመን አገሪቱ አሉኝ የምትላቸው ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች አሁን በሌሎች ሰፈሮች እየተሰሩ ካሉ ህንፃዎች ጋር ካነፃፀርናቸው ምድር ጠቀስ ህንፃ ሊኾኑብን ይችላሉ:: ያም ኾነ ይህ ዋናው ቁምነገር ፒያሳ በቀድሞ ጊዜ ለአዲስ አበባ ሸበላነት ያበረከተቸው አስተዋጽኦ የማይናቅ መሆኑን መገንዘብ ይኖርብኻል። በጃንሆይ ጊዜ8 ሚሊዮን ብር የተከሰከሰበት የማዘጋጃ ቤት ሕንጻ ደረቱን ገልብጦ የቆመውም በፒያሳ እምብርት መሆኑንም መዘንጋት የለብህም ይህ ሁሉ ሆኖ ግን አሁን ፒያሳ ከነቦሌና ከነ መገናኛ ጋር ስትነጻጸር ብዙ ፎቆች አሏት ለማለት አያስደፍርም:: እንዲያውም የአሁኗ ፒያሳ ፎቅ አልባ ናት ማለት ይቻላል:: ፒያሳ ፎቅ አልባ ናት ካልን “ገመናዋን ማን ሸፈነላት?” የሚለው ጥያቄ ይከተላል። መልሱ ቀላል ነው፤ ወርቅ ቤቶች: በፒያሳ ወርቅ ወርቁን ስታይ ከጀርባ ምን እንዳለ ትረሳለህ:: በፒያሳ ቆንጆ ኮረዶች ሽው እልም ሲሉ ስታይ ማሰቢያህ ይሰለባል:: ደፈር ብለህ አንዷን የፒያሳ ቆንጆ ዳሌ ዳሌዋን እያየህ ብትከተላት ግን በብሪትሽ ካውንስል ወይ በአምፒር ወይ በሠራተኛ ሰፈር በኩል ባለ ቀጭን ቅያስ ውስጥ ትገባለች:: መጨረሻዋን ልይ ብለሀ አሁንም ትከተላታለህ፤ እስከ ውስጥ:: ድንገት ትሰለብብኻለች:: በዚህ ቅፅበት ምን ሰወራት ብለህ ለራስህ ስታንሾኳሽክ ከጭርንቁስ ቤቷ በመስኮት ወጥታ “ምን አልክ?” ልትልህ ትችላለች:: ስለዚህ የፒያሳ ልጅ አትከተል:: ከተከተልክም እጇን ይዘህ ተከተላት። ቆንጆ የፒያሳ ልጅ ጠብሰህ ተሳክቶልህ ያውቃል? እንግዲያውስ ልሸኝሽ አትበላት:: ትቀየምኻለች:: “ለምን?” ብለህ ከጠየከኝ ልጅቷ አምልጣሃለች። ፒያሳ ወርቅ ቸርችረው የሚኖሩ ዜጎችና ገላቸውን ቸርችረው የሚኖሩ ዜጎች መሳ ለመሳ ኩታ ገጥመው የሚኖሩባት ሰፈር ናት:: ኢትዮጵያዊ ጨዋ፣ ፈሪሐ እግዚአብሔር ያደረበት፣ የሰው የማይመኝ ሕዝብ እንደሆነ ለመመስከር የፒያሳን ያህል ህያው ሰፈር የለም:: ፒያሳ የሚገኝን አንድ ቱባ ወርቅ ቤት በህሊናህ አስብ:: በሚሊዮን የሚቆጠር ሀብቱን ሱቁ ውስጥ ቆልፎበት ይሄዳል:: ከዚህ ወርቅ ቤት ጀርባ ያለውን ቤትና የቤተሰቡን አባላት ለማስታወስ ሞክር:: ትገረማለህ:: መኖርያ ቤቱን ከወርቅ ቤቱ የሚለየው ስስ የጭቃ ግድግዳ ብቻ ነው:: የኋለኛው ቤት ባለቤትና አስራምናምን ልጆቹ ግን ወርቅ ቤቱን ሰርስሮ ስለመግባት አስበው አያውቁም:: የሸዋ ዳቦ አልያም ጢቢኛ» በልተው፣ ወጥና ወንድ ማስፈራሪያ ነው ተብለው፣ ደረቅ እንጀራ ጎርሰው፣ ብዙ ዉሃ ጠጥተው፣ ሆዳቸውን በከፊል እያከኩ፣ ወርቅ ቤቱን ተደግፈው ኅብረ-ትርዒት እያዩ ይተኛሉ:: ወርቅ ቤቶችን ከተደገፉ መኖርያ ቤቶች በአመዛኙ የሚገኙት በዶሮ ማነቂያ ነው :: በመሆኑም ለዶሮ ማነቂያ ዜጎች ጨዋነት ክብር ስንል ቀጥለን ሰፈሩን በዶሮ በረር እንቃኛለን::ሂድ ዶሮ ማነቂያ᎓᎓ ውስጥ ውስጡን᎓᎓ ፒያሳን ፒያሳ ያደረጋት አንዱ ሁበቷ ምን ይመሰልሃል? ዶሮ ማነቂያ ነው:: በ2 ብር 24 ሰዓት ቀብረር ብለህ የምትኖርባት ጉደኛ የፒያሳ ጓዳ:: በቸርነቷ የሚስተካከሏት “አራት ኪሎ ባሻ ወልዴ ሰፈር እና "አውቶብስ ተራ' ብቻ ናቸው:: እስኪ ለአፍታ የዶሮ ማነቂያን ድርሳን እንግለጥ:: መቼ ሊታ ዶሮ ማነቂያ ሄድኩ:: ኪሴ ማፍሰስ ስለጀመረ ሰፈሩን ከሞሉት ማዘር ቤቶች ወደ አንዱ ጎራ አልኩኝ:: ሁሉም የምግብ ዝርዝሮች የቤቱ ግድግዳ እየተፋቀ ተጽፈዋል:: የምግቦቹ ዋጋ ከ10 ብር እንዳይዘል ከፍተኛ ጥንቃቄ ተደርጓል:: ለምሳሌ “ጥብስ 9ብር ከ75 ሳንቲም' ይላል:: በዚህ ድንቅ ቤት ድንቅ ምሳ በልቼ ልወጣ ስል እንዲህ የሚል ጽሑፍ ከበሩ የውሰጠኛው ከፍል አነበብኩ:: ቅሬታዎን ለኛ፡ አድናቆትዎን ለጓደኛህ በመጨረሻም ተመጋቢዎቹ ከቤቱ ከመውጣታቸው በፊት ከተሰነጣጠቀው የቤቱ ግድግዳ ቀጭን እንጨት ሲመዙ አየሁ:: ስቲኪኒ መሆኑ ነው:: ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች ሂድ ዶሮ ማነቂያ፣ እነ “መካ ቤት”፣ እነ “ሸምሱ ቤት ፣ እነ “ቦስ ሺሻ ቤት:: በቴሌቪዥን ተንሰፍስፈህ የምታያቸው አርቲስቶች አንድ ጥግ ይዘው በነጻነት ሲጋራቸውን ሲያቦኑት፤ ' በርጫቸውን ቦርጫቸው ላይ አስቀምጠው ሲበርጩት ትመለከታለህ:: ከዚህ ሰፍራ ማንም ፈርሙልኝ አይላቸውም:: ማንም አይቁለጨልጭባቸውም:: እነርሱን ከዶሮ አስበልጦ የሚያያቸው ሰው በድፍን ዶሮ ማነቂያ አታገኝም :: ስለዚህ ነጻነታቸውን ለመጎናጸፍ ዶሮ ማነቂያን መረጡ:: እርሷም የነጸነት ምድራቸው ሆነች:: በየትያትር ቤቶች እጅህ እስኪቀጥን ያጨበጨብከለት ድርሰት የተፈጠረው ዶሮ ማነቂያ ውስጥ ሊሆን ይችላል:: የድርሰቱ ቃለ ተውኔት የሚሸመደደውም በእነ "መካ ቤት" የጫት ጉዝጓዝ ላይ ነው᎓᎓ ደግሞ አርቲስት ብቻ አይምሰልህ የዶሮ ማነቂያን መታወቅያ የወሰደው። የተማሩና የተመራመሩ፣ ኢትዮጵያ ጨረቃ ላይ ከወጣች መወጣጫ መሰላሉን ያዋቅራሉ የሚባሉ ምሁራን፣ ተራ ሰው መስለው ዶሮ ማነቂያ ይሽሎኮሎካሉ ማን መሆናቸውን የምታውቀው ግን ከእነርሱ ጋር ለማውራት እድሉ ሲገጥምህ ብቻ ነው:: እውቀታቸው መሬትን ከሰማይ ይደባልቃል:: እነርሱ ግን በዶሮ ማነቅያ ከዶሮ ጋር አባሮሽ ይጫወታሉ። ዶሮ ማነቂያ ሺሻ እና ጫት ቤቶቿ በየጊዜው በዘመቻ ይታሸጉባታል:: በዚያ ስታልፍ በቤቶቹ በር ላይ በቀይ ቀለም “ታሽጓል” የሚል ጽሑፍም አንብበህ ይሆናል ግን እውነት የታሸገእንዳይመስልህ:: በጀርባ በኩል መስኮት የሚመስል በር አለው:: የቤቱ ደንበኞች ብቻ ናቸዉ በር መሆኑን የሚያውቁት:: ቀበሌዎችን ለማዘናጋት ዶሮ ማነቂያዎች የፈጠሯት መላ ናት አራዳ የአራዳ ልጆች ዶሮ ማነቂያ የራሷ መግባቢያም አላት። ለምሳሌ በዶሮ ማነቂያ "ዛሬ የፈረንሳይ ምርጥ ካራ ይታያል!” የሚል ማስታወቂያ እንብበህ ይሆናል:: የፒያሳ ልጅ ካልኾንክ ግን ይህ ምን እንደኾ አይገባህም: የወሲብ ፊልም ነጋሪት ነው:: የሰፈርህ አውራ ዶሮ በቤትህ ጓሮ ሄዶ ሴት ዶሮህ ላይ ቂብ እንደሚለው ሁሉ በዶሮ ማነቂያም ሰዎች እንደዚያ ሲያደርጉ በቴሌቪዥን ታያለህ:: ያለ ምንም ሐፍረት፤ ያውም ሻድ እየተፈላልህ፤ ያውም ለውዝ እየተፈለፈለልህ:: ይሆን የሚያሳይህ ቤት የግራና ቀኝ ግድግዳዎቹ። በኳስ በምታብድላቸው የአውሮፓ ቡድኖች ፎቶ የተሞላ ነው: ማዘናጊያ ነው::እግር ኳስ የሚታይ እንዲመስል የተሰቀሉ ናቸው:: በዚህ ቤት ግን እውነት እልኻለሁ ነግቶ እስኪመሽ የአልጋ ጨዋታ እንጂ የሜዲ ጨዋታ አይታይም። በእርግጥ የአልጋ ጨዋታንና የኳስ ጨዋታን እያፈራረቁ የሚያሳዩ ሴቶች በዶሮ ማነቂያ የሎም አልልህም:: ለምሳሌ “አድማሱ ቤት”፥ “ቴዲ ቤት”፣ “ገዛኸኝ ሚስት ቤት” “አንደርግራውንዱ ቤት" ይህንን ያደርጋሉ:: ቀሪዎቹ ግን ለማዘናጊያ ካልሆነ ኳስ ድቡልቡል መሆኗንም የሚያውቁ አይመስለኝም:: በነገራችን ላይ የወሲብ ፊልምን የሚያስኮመኩሙት ቤቶች ቁጥር ከዓመት ዓመት እየተመናመነ መሆኑን ስነግርህ በታላቅ ኀዘን ነው:: ዛሬ አንድ ሰባት የሚሆኑ ጓሮዎች ብቻ ናቸው በድፍን ዶሮ ማነቂያ ወሲብ የሚያስኮምኩሙት:: ሰዎች የራሳቸውን ፊልም ወደመሥራት አዘንብለዋል ወይም ሌላ ተፎካካሪ ማሳያዎች በአጎራባች ሰፈሮች ተፈጥረዋል ማለት ነው። በጠቀስኩልህ ቤቶች ግን ልቅ ወሲብ ከምሽቱ አስራ ሁለት ሰዓት እስከ ሌሊቱ ስድስት ሰዓት ይታጨዳል:: የጠጅ ቤት አግዳሚ ወንበሮች ተዘርግተው፣ መብራት ጠፍቶ፣ ትንፋሽ ተውጦ፣ ዝምታ ነግሶ ወሲብ ይነግሣል:: የአረብ ወሲብ፣ የህንድ ወሲብ፣ የፈረንሳይ ወሲብ፣ የቻይና ወሲብ፣ የአፍሪካ ወሲብ፣ ሊፍት ውስጥ፣ ጫካ ውስጥ፣ መኪና ውስጥ፣ ኮሪደር ውስጥ፤ ማድቤት ውስጥ፤ ሶፋ ላይ፣ ሼልፍ ላይ፣ ወለል ላይ፣ ደረጃ ላይ፣ በቡድን በተናጥልበተመሳሳይ ፆታ፣ በተቃራኒ ፆታ፣ ከፈረስ ጋር፣ ከሜዳ አህያ ጋር፣ በመጨረሻም ከዶሮ ጋር ይወሰባል::በዶሮ ማነቂያ:: በቴሌቪዥን::


Type:Event
👁 :
Russian President Vladimir Putin has arrived in Mongolia, his first visit to an International Criminal Court (ICC) member since it issued a warrant for his arrest last year.
Catagory:News
Auter:
Posted Date:09/03/2024
Posted By:utopia online

He was welcomed by Mongolia's leader at a lavish ceremony in the Asian nation's capital Ulaanbaatar on Tuesday. The Russian leader is wanted by the court for the alleged illegal deportation of Ukrainian children. A spokesperson from the Kremlin said it was not concerned Mr Putin would be arrested during the visit. Soldiers on horseback lined the capital's Genghis Khan Square as martial anthems were played by a live band to welcome the Russian leader, who met with the Mongolian president Ukhnaagiin Khürelsükh. A small group of protesters gathered at the square on Monday afternoon, holding a sign demanding "Get War Criminal Putin out of here". Another protest is planned for midday Tuesday at Ulaanbaatar's Monument for the Politically Repressed, which commemorates those who suffered under Mongolia's decades-long Soviet-backed communist regime. Other protestors were prevented from getting close to the Russian president on his arrival by security forces. Ahead of his visit, Ukraine had urged Mongolia to arrest Mr Putin. "We call on the Mongolian authorities to comply with the mandatory international arrest warrant and transfer Putin to the International Criminal Court in the Hague," the Ukrainian Foreign Ministry said on Telegram. The court alleged last year that the Russian president was responsible for war crimes, focusing on the unlawful deportation of children from Ukraine to Russia. It has also issued a warrant for the arrest of Russia's commissioner for children's rights, Maria Lvova-Belova, for the same crimes. It alleges the crimes were committed in Ukraine from 24 February 2022, when Russia launched its full-scale invasion. Moscow has previously denied the allegations and said the warrants were "outrageous".ICC members are expected to detain suspects if an arrest warrant has been issued, but there is no enforcement mechanism. The Hague-based court last week said members had "an obligation" to take action. Mongolia has not publicly responded to Ukraine or the ICC's call. The former Soviet satellite state has maintained friendly relations with Russia since the collapse of the Soviet Union in 1991. It has not condemned Russia's invasion of Ukraine and declined to vote on the conflict at the United Nations. The landlocked country, which also borders China, also relies on Russia for gas and electricity. Russia has been in talks for years about building a pipeline to carry 50 billion cubic metres (bcm) of natural gas a year from its Yamal region to China via Mongolia. The project, known as Power of Siberia 2, is part of a strategy to compensate for the drop in gas sales in Europe, following widespread boycott of Russian resources due to the invasion of Ukraine.


Type:Social
👁 :
WHO exceeds target for Gaza polio vaccinations as campaign continues
Catagory:News
Auter:
Posted Date:09/03/2024
Posted By:utopia online

The World Health Organization (WHO) says polio vaccinations of children in central Gaza have "surpassed the target" in the first two days of its immunisation campaign. Dr Rik Peeperkorn, the UN agency's representative in the Palestinian territories, said 161,030 children under the age of 10 were vaccinated on Sunday and Monday - above the projection of 156,500. The difference was probably the result of an underestimate of the population crowded into the area, he explained. Israel and Hamas agreed to a series of localised pauses in the fighting to allow health workers to administer vaccines after Gaza's first confirmed case of polio in 25 years left a 10-month-old partially paralysed last month.The pauses are taking effect between 06:00 and 15:00 local time in three separate stages across central, southern and northern parts of Gaza. The first three-day stage began in Deir al-Balah and Khan Younis governorates on Sunday. It will shift to the south governorate of Rafah on Thursday and then move to North Gaza and Gaza City. Dr Peeperkorn said the pauses had been "going well" until now. But there were still "10 days to go at least" for the first round of the vaccination campaign, he said, while a second round to repeat the immunisations will start in four weeks. He said some children were believed to be living outside the agreed zone for the pauses in the south and that negotiations were continuing in order to allow health workers to reach them. The aim is to vaccinate a total of 640,000 children. "We need to cover a minimum of 90% of those children to stop the transmission within Gaza and to avoid polio spread, international spread of polio to surrounding countries," Dr Peeperkorn said. Poliovirus, most often spread through sewage and contaminated water, is highly infectious. It can cause disfigurement and paralysis, and is potentially fatal. It mainly affects children under the age of five. Humanitarian groups have blamed the re-emergence of polio in Gaza on disruption to child vaccination programmes as well as massive damage to water and sanitation systems caused by the war. The mother of the partially paralysed baby, Abdulrahman Abu Judyan, told the BBC last week that her son was supposed to receive routine vaccinations on 7 October - the day Hamas attacked Israel and triggered Israel's military campaign in Gaza. “I feel a lot of guilt that he didn’t get the vaccination. But I couldn’t give it to him because of our circumstances,” Niveen said. She desperately hoped her son could be taken outside Gaza for treatment. “He wants to live and walk like other children,” she said.


Type:News
👁 :
TV BRICS expands its presence in the EAEU countries
Catagory:News
Auter:
Posted Date:09/03/2024
Posted By:utopia online

TV BRICS expands co-operation in the field of media communications with the countries of the Eurasian Economic Union. “Kazinform” International News Agency has become a new partner of the media network in the Republic of Kazakhstan. The corresponding agreement was signed by General Director of the Television and Radio Complex of the President of the Republic of Kazakhstan Raushan Kazhibayeva and CEO of TV BRICS Janna Tolstikova. Interaction between the parties will be aimed at content exchange and joint production of media materials. With the assistance of TV BRICS, Kazakhstan will have access to up-to-date information on the activities of BRICS countries from media sources and will be able to promote its own agenda on foreign resources. “The co-operation of ‘Kazinform’ International News Agency and TV BRICS International Media Network will contribute to strengthening and enriching information exchange between Kazakhstan and the countries of the association. For more than 100 years ‘Kazinform’ has retained the authority of a reliable and prompt source of information about the life of the country and the Central Asian region, and it is important for us to expand opportunities to promote an objective view of current events in the BRICS media space” Rabiga Nurbay, Head of Regional and International News Service of “Kazinform” International News Agency noted. The history of “Kazinform” International News Agency began in 1920. This is the first state information agency of the Republic of Kazakhstan, which received international status. “Kazinform” publishes news about politics, economy, education, health care, sports, culture and other important spheres of society, as well as provides official information about the activities of the presidential administration, parliament, government of the country, regional authorities, national financial and industrial structures. News is published in Kazakh, Tote Zhazu (Kazakh language on the base of Arabic graphic), Russian, English, Uzbek and Chinese languages. The central office of “Kazinform” International News Agency is located in Astana. The agency’s own correspondents work in all 17 regions of Kazakhstan and three cities of republican importance. The geography of users of the information portal includes more than 200 countries of the world, according to TV BRICS. Earlier, TV BRICS established partnership relations with the Delovoy Kazakhstan, as well as with the media of Armenia and Russia, which are members of the EAEU.


Type:News
👁 :
Bahrain Officially Invites Putin to Visit Country – Bahrain’s Ambassador
Catagory:News
Auter:
Posted Date:09/03/2024
Posted By:utopia online

Bahrain, whose King King Hamad bin Isa Al Khalifa had previously visited Russia, officially invited Russian President Vladimir Putin to visit the country and is awaiting a response to the invitation and the visit of the Russian leader, Bahraini Ambassador to Moscow Ahmed Alsaati told Sputnik on Tuesday. In May, the King of Bahrain paid an official visit to Russia and held talks with the Russian president. “There was a fruitful meeting with the President of the Russian Federation, and our government has just sent an invitation to Mr. President of Russia Vladimir Putin, and we expect his response and visit to our country,” the ambassador said on the sidelines of the Eastern Economic Forum (EEF). The 2024 Eastern Economic Forum is held from September 3-6 at the campus of the Far Eastern Federal University in Vladivostok. Sputnik is the general information partner of the forum.


Type:News
👁 :
Operation under way to prevent oil spill after Houthi tanker attack
Catagory:News
Auter:
Posted Date:09/03/2024
Posted By:utopia online

Efforts are under way to prevent a tanker targeted by Houthi rebels from spilling around one million barrels of oil into the Red Sea. The Greek-owned and flagged MV Sounion was abandoned by its crew off the coast of Oman after being struck on 21 August by the Yemeni rebel group. Private companies under the protection of European Union military forces will attempt to salvage the vessel, which has the potential to trigger one of the largest ever oil leaks from a tanker and was still on fire as of Monday. The Houthis have targeted several ships in the Red Sea over the last 10 months, a campaign which the Iran-backed group says is in support of Hamas in Gaza. US military central command said late on Tuesday that the stricken tanker “threatens the possibility of a major environmental disaster”, and accused the Houthis of “reckless acts of terrorism”. It said a salvage operation was "under way", although it is not clear if salvage vessels have yet reached the Sounion. On Monday, the EU’s military operation in the region said several fires were continuing to burn on the tanker’s main deck, though there were no visible signs that an oil spill was already occurring.The Houthis - who have falsely claimed to only target Israeli, US and UK ships - attacked the Sounion with gunfire, before hitting it with three unidentified projectiles, UK Maritime Trade Operations (UKMTO) said last week. Its 25 crew members were rescued by a European warship. The tanker was later attacked again, with footage released by the group showing Houthi militants boarding the ship and lighting fires on its deck. The leader of the Houthis called the attack “brave and bold” in a recent address. The US State Department has previously warned a spill from the Sounion could be almost four times as large as the Exxon Valdez disaster in 1989. That incident saw 2,100km (1,300 miles) of coastline contaminated after a tanker ran aground off Alaska. The Houthis have continued to target crude oil tankers in the Red Sea in recent days. On Monday, US military command said two vessels carrying oil were hit with ballistic missiles and a drone, including the Saudi-owned and flagged MV Amjad, which is said to be carrying around two million barrels of oil. A US-led military operation has carried out strikes in Yemen, where the Houthis control much of the country, in an attempt to disrupt its ability to strike vessels passing through one of the world’s busiest shipping lanes.


Type:Social
👁 :
Prince Harry not planning to move back to the UK
Catagory:News
Auter:
Posted Date:09/03/2024
Posted By:utopia online

The Duke of Sussex is not planning a permanent move back to the UK, according to well-placed sources. Despite reports that Prince Harry could be seeking a phased return, sources suggest he will continue to be based in the United States, where he lives with his wife, the Duchess of Sussex, and their children. It is understood that concern over his and his family's security in the UK remains an issue. Prince Harry and Meghan are also said to be unlikely to want to give up on the philanthropic and business projects that they have built while in the US. There have been reports of a prince restless in California, approaching his 40th birthday discontented with a life among the rootless wealthy and seeking to rebuild links with his old life in the UK, before he stepped down as a working royal. Why did Harry and Meghan leave the Royal Family? But a different narrative has been claimed by well-placed sources, who say such a return to royal life in the UK is not on the cards. They suggest Prince Harry is equally able to support his charities and projects from the US and can return to the UK for visits. He travelled to the UK last week for his uncle's memorial service - and has since flown back to the US. Much of the attention over the event was focused on claims Prince Harry hadn't spoken to Prince William while at the church service in Norfolk, in what has become an icy distance between the brothers. The service was for the late Lord Robert Fellowes, brother-in-law of Princess Diana, on the Spencer side of the family, to which Prince Harry seems to have remained well connected.At an Invictus Games service in St Paul's Cathedral earlier this summer, the prince was seen close to his Spencer relatives at an event not attended by senior royals. The prince was quick to return to the UK when it was revealed King Charles had been diagnosed with cancer - with father and son having a brief meeting in London. There have also been trips to the law courts in London, including his battle with the tabloid press over claims of unlawful information gathering. There is an ongoing, labyrinthine legal wrangle with the Home Office over his security status in the UK - which has become a thorny issue in any discussion about a return. In an interview with ITV, the prince said that anxiety over safety was a reason he wouldn't "bring my wife back to this country". But having made such a well-documented departure from royal life in the UK - in a Netflix film and his book Spare - the couple are now inevitably facing speculation about what comes next. Without a royal role and in an online world, Prince Harry and Meghan could live anywhere - and at present that means WFC (working from California). They have charities and causes, and Meghan has put out social media teasers for a lifestyle cookery brand. Although with the presidential election looming in the US, it is hard to think they won't want to stir more than pots of jam when issues they've raised, such as online misinformation, are likely to be up for debate. There have been trips too, most recently to Colombia, but with so many of the trappings of a royal visit, that raised questions about whether they were recreating the royal world they wanted to escape. With the big milestone of his 40th birthday fast approaching, and with such intense public interest, there will be more questions about where Prince Harry sees his long-term future role.


Type:Social
👁 :
Pope Francis begins historic Asia Pacific trip
Catagory:News
Auter:
Posted Date:09/03/2024
Posted By:utopia online

Pope Francis has arrived in the Indonesian capital Jakarta, kicking off the longest and farthest trip of his tenure to the Asia Pacific region. He is expected to highlight environmental concerns and the importance of interfaith dialogue during the 12 day trip, which will also see him travel to Papua New Guinea, Singapore and Timor-Leste - the only one of the four countries that is predominantly Catholic. It's a particularly challenging journey for a man who turns 88 in December and has been battling a spate of health issues. Asia Pacific is one of only a few places in the world where the Catholic Church is growing in terms of baptised faithful and religious vocations. Parts of the Pope's trip, which was originally scheduled in 2020 but postponed due to the pandemic, will retrace the steps of St John Paul II, who also visited the four nations during his 27-year pontificate. "Today I begin an Apostolic Journey to several countries in Asia and Oceania," he wrote on X on Monday. "Please pray that this journey may bear fruit." Since his election in 2013, the Pope has urged the Catholic Church to bring God's comfort "toward the periphery" - referring to communities who are marginalised or far away. He is only the third pope to visit Indonesia, which has the largest population of Muslims globally.During his four days there, he is expected to visit the Indonesian capital's main mosque, meet with outgoing president Joko Widodo and hold a mass for some 70,000 people, according to the Vatican News. Nasaruddin Umar, the grand imam at the Jakarta mosque, told news agency AP he hopes the visit will offer opportunities to "discuss the common ground between religious communities and emphasise the commonalities between religions, ethnicities, and beliefs". Observers say the visit to Indonesia highlights the Pope's interest in deepening dialogue between Christian and Muslim communities. "For the longest time, there [have been] tensions. [Both groups have had] misunderstandings over the course of history," said Jonathan Tan, a religious studies expert at the Case Western Reserve University in the US. "I think what the Pope wants to do is to do a new way forward, a new way of relating to one another, not a defensive way," he said. In Papua New Guinea, the Pope will travel to the remote city of Vanimo to meet with missionaries from his native Argentina who have been reaching out to tribal communities. Miguel de la Calle, an Argentine missionary in Papua New Guinea's north-western-most city, said he hoped the Pope's visit would "significantly boost" ongoing evangelisation efforts in the territory. People have been travelling from all Papua New Guinea - and even across the border from Indonesia - to see the Pope, he told Vatican News. "Some have been walking for days due to the scarcity of transportation," Father Miguel said. In Timor-Leste, the Pope will officiate mass in the capital Dili, on the same seaside esplanade where John Paul II spoke in 1989 to comfort local Catholics who suffered under Indonesia's occupation of the territory. Timor-Leste gained independence in 2002. The sheen of Pope Francis's visit to the country has dimmed in recent days, however, following revelations that hundreds of homes in the area were bulldozed. Nearly 90 residents were told to find somewhere new to live before he arrives. Francis will wrap up his trip with a visit to Singapore, where he will celebrate Mass at the 55,000-seater National Stadium.For the past decade, the Pope has been increasing his engagements with Asia. Early in his pontificate, he made four long-distance trips to the region: to South Korea, Sri Lanka, the Philippines, and Japan. Only 0.5% of Japan's population identified as Catholic at the time. He has also visited Bangladesh, Mongolia, Myanmar, and Thailand. No pope, however, has been able to visit China to date, as relations between the Vatican and the Chinese Communist Party have been strained by disputes over who can appoint bishops in the country. Both sides are believed to have reached a deal on this in 2018, which gives the Vatican a say on such appointments. During his trip, Francis will be accompanied by a doctor and two nurses. Concerns have been raised over the impact of such an ambitious itinerary on his ailing health. Francis, who has had part of one lung removed in his younger days, had been struggling with respiratory and mobility problems of late - some of which have led him to miss his weekly Sunday blessings. In November last year, he cancelled his trip to Dubai for the annual United Nations climate meeting because of a lung inflammation.


Type:Social

Page 20 of 75