Mount Everest is 15-50m taller than it would otherwise be because a river is eroding rock and soil at its base, helping push it upwards, according to a new study.
Loss of landmass in the Arun river basin 75km (47 miles) away is causing the world’s highest peak to rise by up to 2mm a year, University College London (UCL) researchers said.
“It’s a bit like throwing a load of cargo off a ship,” study co-author Adam Smith told the BBC. “The ship becomes lighter and so floats a little higher. Similarly, when the crust becomes lighter… it can float a little higher.”
Pressure from the collision of the Indian and the Eurasian plates 40-50 million years ago formed the Himalayas and plate tectonics remains the major reason for their continued rise.
But the Arun river network is a contributing factor to the mountains’ rise, the UCL team said.
As the Arun flows through the Himalayas it carves away material – the river bed in this case - from the Earth's crust. This reduces the force on the mantle (the next layer under the crust), causing the thinned crust to flex and float upward.
It’s an effect called the isostatic rebound. The research, published in Nature Geoscience, adds that this upward pushing force is causing Everest and other neighbouring summits, including the world’s fourth and fifth highest peaks, Lhotse and Makalu, to move upward.
“Mount Everest and its neighbouring peaks are growing because the isostatic rebound is raising them up faster than erosion is wearing them down,” fellow co-author of the study Dr Matthew Fox told the BBC.
“We can see them growing by about two millimetres a year using GPS instruments and now we have a better understanding of what’s driving it.”
Some geologists not involved in the study said the theory was plausible but there was much in the research that was still uncertain.Everest stands on the border between China and Nepal, and its northern part is on the Chinese side. The Arun river flows down from Tibet into Nepal and then merges with two other rivers to become the Kosi which then enters northern India to meet the Ganges.
It is a very high silt-yielding river given the steepness of the mountains it flows through and the force it has, allowing it to carve off so much rock and soil on its way.
But the UCL researchers say it most likely earned its real strength when it “captured” another river or water body in Tibet 89,000 years ago, which in geological timescales is a recent event.
A Chinese academic, Dr Xu Han of China University of Geosciences, was the lead author in the study during a scholarship visit at the UCL.
“The changing height of Mount Everest really highlights the dynamic nature of the Earth’s surface,” he said.
“The interaction between the erosion of the Arun river and the upward pressure of the Earth’s mantle gives Mount Everest a boost, pushing it up higher than it would otherwise be.”
The UCL study says the Arun river most likely gained the capacity to carve off an extraordinary amount of rocks and other materials after it captured another river or water system in Tibet.
Professor Hugh Sinclair with the School of Geosciences at University of Edinburgh, who was not involved in the study, said the underlying process identified by the UCL team was perfectly reasonable.
But, he added, the exact amounts and timescales of river incision (or how the river cuts downward into its bed and deepens its channel) and the consequent surface uplift of surrounding peaks had large uncertainties.
“Firstly, predicting river incision of such large catchments in response to drainage capture (one river capturing another river or lake) is challenging,” he said.
This uncertainty is something the authors have acknowledged in the study.
Secondly, said Prof Sinclair, the distance over which mountains uplift from a point of intensive localised erosion is extremely hard to predict.
“However, even accounting for these reservations, the possibility that some of Everest’s exceptional elevation is linked to the river, represents an exciting insight.”
On Monday, Mayor Patrick Fitzsimmons found himself at the epicentre of a disaster zone.
His town of Weaverville, North Carolina, had no electricity and no power. Only one grocery store was operational, utility poles had gone down, the town’s water plant had flooded and people had been without safe drinking water for four days, .
In the larger Buncombe County, where Weaverville is located, at least 35 people are dead and 600 are unaccounted for, a local CBS News affiliate reported.
Mr Fitzsimmons said the county set up a website where people can inquire about missing persons. Officials have so far received 11,000 requests.
Across the US south-east, millions of residents were thrown into chaos by storm Helene. It slammed into Florida as a category 4 hurricane on Thursday before barrelling across the states of Georgia, South Carolina, North Carolina and Tennessee, leaving flooding, power loss and death in its wake.
In the days since, the true scale of the destruction is coming into sharper relief as residents begin to return home to survey the damage.
At least 116 people have died nationwide, officials have said.
One of those people was Madison Shaw’s mother.
“Her last words to me were… 'I love you, be safe. I'll see you later,’” the resident of Anderson, South Carolina told CBS News. “And I said, 'I love you. I'll see you later as well.'”
“I can't even describe it,” Ms Shaw told CBS News. “My mom was my best friend.”
A White House spokeswoman said on Monday that two million people are currently without power. President Joe Biden called the storm "history-making."
Some of the most dire reports are coming from North Carolina, where the state's governor Roy Cooper said that communities had been “wiped off the map” and that dozens of rescue teams had been deployed.
Buncombe County and the western corner of North Carolina endured some of the worst of Helene’s wrath.
The county includes Asheville, a city located in the Blue Ridge Mountains famed for its arts and music scene. Helene inundated the city with flood waters, drove people from their homes and left residents scrambling for basic resources. Trucks and trees smashed into buildings while downed power and telephone lines hung dangerously over the streets.Homes have been destroyed, flattened," said 21-year-old Josh Griffith who lives just outside of Asheville in the town of Leicester.
"When it hit, we watched semi-trucks and storage crates and dumpsters and propane tanks floating down the river just rushing through parking lots, destroying everything in its path,” he told the BBC.
The apartment he shares with his fiancée sits high up on a hill and was safe from any serious damage. But on Saturday afternoon, by then without power or food, they decided to make their escape, taking rain-drenched roads out to north-east Georgia.
At one point, Mr Griffith and his partner were forced to drive straight through flood water, six inches deep of running water on top of six inches deep of mud. Emergency officials generally caution people against driving into flood waters of any depth during a storm.
"It was really scary," he said. "Any time you’re driving over rushing water like that, there’s a fear your tires might slide out from underneath you."
They made it out, stopping overnight in Georgia before driving back North Carolina, armed with food, water and supplies for their neighbours in Buncombe.
"People are just scrambling to get any resources they can," he said.
Buncombe County officials opened four water distribution sites throughout the county on Monday.Last week, before Helene arrived, 28-year-old Jesse Ross wondered whether the storm would be as destructive as some had forecasted.
“It turned out to be massive,” he said.
Mr Ross witnessed a “torrent of water” tear through his town of Waynesville, North Carolina, on Friday. The bridges were uncrossable. He couldn’t get in touch with anyone. His family is safe, he told the BBC, but they spent several days under a boil water advisory.
As residents begin to pick up the pieces, their futures remain uncertain.
Grayson Barnette, a lifelong resident who grew up in Lenoir, North Carolina, and now lives nearby, said a lot of the residents have spent their entire lives in these storm-ravaged communities.
"Some people are just poor and have lived in the same places for generations," he said. "This was just unconscionable for a lot of people."
Mr Barnette feared that residents' deep ties to their communities may have led some to stay and weather the storm despite warnings.
"Entire communities have just been wiped off," Mr Barnette said. "And people may or may not come back."
በተባበሩት ዐረብ ኤምሬትስ የቅዱስ እንድርያስ አንግሊካን ቤተ ክርስቲያን ኃላፊ የሆኑት ቄስ እንድርያስ ቶምሶን በ2011 «Chrstianity in the UAE´ የተሰኘ ምርጥ መጽሐፍ አሳትመዋል፡፡
መጽሐፉ የዛሬዋን የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስን ጨምሮ በመላው የዐረቡ ዓለም ከጥንት ጀምሮ የነበረውን ክርስትና ይተርካል፡፡ በመካከሉ ክርስትና እንዴት ሊጠፋ እንደቻለ በቁፋሮ የተገኙ የአርኬዎሎጂ መረጃ ዎችን እያጣቀሰ መልስ ለመስጠት ይሞክራል፡፡ ከዚያም ዛሬ በዓረብ ኤምሬት ያለውን የክርስቲያን ሙስሊም ግንኙነት ይተነትናል፡፡
እንድርያስ ቶምሰን መጽሐፉን ሲያጠናቅቁ እንዲህ ብለው ይጮኻሉ «Where are the bridge - builders?»
እስኪ እኔም ጩኸታቸውን ልቀማቸውና በሀገሬ እንደ እርሳቸው «ድልድይ ሠሪው ሆይ የት ነው ያለኸው?» ብዬ ልጩኽ፡፡
በጎሳ እና በጎሳ፣ በእምነት እና በእምነት፣ በባህል እና በባህል፣ በፓርቲ እና በፓርቲ፣ በአመለካከት እና በአመለካከት መካከል ኢትዮጵያ ውስጥ አያሌ አጥሮች ተገንብተዋል፡፡ እነዚህ አጥሮች ሁለት ዓይነት ናቸው፡፡ የመጠበቂያ እና የመከለያ አጥሮች፡፡ አንድ ህልው የሆነ ነገር ራሱን መጠበቁ ተፈጥሯዊም፣ ሕጋዊም፣ ተገቢም ነው፡፡ መኖር አለበትና፡፡ አንድ ሰው ለራሱ ቤት ሠራ ማለት ሌላው ቤት አይኑረው ማለቱ አይደለም፡፡ አንድ ሰው ለራሱ ተመገበ ማለት ሌላው ይራብ ማለቱ አይደለም፡፡ አንድ ሰው የራሱን ሀብት እና ንብረት ተቆጣጥሮ በሚገባ ያዘ ማለት የሌላውን ሀብት ዘረፈ ማለት አይደለም፡፡ አንድ ሰው የራሱን ጤና ጠበቀ ማለት ሌላው እንዲታመም አደረገ ማለት አይደለም፡፡ ራስን እና የራስ ማንነት ለመጠበቅ እስከዋሉ ድረስ የመጠበቂያ አጥሮች አስፈላጊ ናቸው፡፡
ችግር የሚከሰተው ለመጠበቂያነት የተሠሩ አጥሮች ወደ መከለያነት ከተሸጋገሩ ወይንም ከመጠበቂያ አጥሮች በተጨማሪ የመከለያ አጥሮች መሠራት ከጀመሩ ነው፡፡ ያለሁት እኔ ብቻ ነኝ፤ የምኖረው እኔ ብቻ ነኝ፤ ስለ ሌላው አያገባኝም፤ ስለሌላው አላውቅም፤ ያኛው አይመለከተኝም፤ ያ የራሱ ጉዳይ ነው፤ እዚያ ማዶ ጠላቴ አለ፤ በሚሉ ጡቦች ነው የመከለያ አጥር የሚሠራው፡፡
በአንዳንድ የሀገራችን መንደሮች ሰዎች ግቢያቸውን ያጸዳሉ፡፡ መልካም፡፡ ነገር ግን ቆሻሻውን ከግቢያቸው ያወጡና መንደር ውስጥ በሚገኝ ባዶ ቦታ ይጥላሉ፡፡ ሁሉም የመንደሩ ነዋሪ ግቢውን አጽድቶ መንደሩ
ግን ቆሻሻ ይሆናል፡፡ ከዚያ የቆሻሻ ክምር የምትነሣው ዝንብ ተመልሳ በእርሱ ቤት ላለመግባቷ ማንም ዋስትና የለውም፡፡
በዚያ ቆሻሻ ክምር አጠገብ ሁላችንም እናልፋለን፤ ወደ ሁላችንም ቤት የሚመጡ እንግዶች ያልፋሉ፤ ከዚያም በላይ ደግሞ የሁላችንም ልጆች በዚያው ይጫወታሉ፡፡ የመንደርዋ ሰዎች አጥር የመከለያ አጥር ነው ማለት ነው፡፡ ከግቢያቸው ውጭ ስለሚደረገው ነገር ምንም ላለማየት የከለሉት አጥር፡፡ የኔ ግቢ መጽዳቱ እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ የጎረቤቴ ግቢ ካልጸዳ ግን ዋጋ የለውም፡፡ የእኔ ቤት ሰላም ወሳኝ ነው፡፡ ጎረቤቴ ሰላም ከሌለው ግን መበጥበጤ አይቀርም፡፡ የእኔ ልጆች ጨዋ መሆናቸው የሚያስመሰግን ነው፡፡ የጎረቤቴ ልጆች ዱርዬዎች ከሆኑ ግን በሽታው ላለመዛመቱ ዋስትና የለንም፡፡ በናይጄርያ ያሉ የኢግቦ
ጎሳዎች «ልጅን ለማሳደግ የመንደሩ ሰው ሁሉ ያስፈልጋል» የሚል አባባል አላቸው፡፡
እናም እኔን እና ጎረቤቴን አጥር ብቻ ሊያገናኘን፣ ካርታ ብቻ ሊያቀራርበን፣ ሰላምታ ብቻ ሊያዛምደን፣ ቡና ብቻ ሊያወዳጀን፣ ልቅሶ ብቻ ሊያፋቅረን፣ ሠርግ ብቻ ሊያጎራርሰን፣ ኡኡታ ብቻ ሊያጠራራን አይችልም፡፡ የኛን ግቢ ከጎረቤታችን ግቢ የሚያገናኝ ድልድይም ያስፈልገናል፡፡
የደቡብ አፍሪካ ዙሉዎች ዘመናትን ያስቆጠረ አንድ ጠንካራ እምነት አላቸው፡፡ በአጭሩ ሲጠሩት
«ኦቡንቱ» ይሉታል፡፡ ሲተነተን ደግሞ «ኡሙንቱ፣ ኙሙንቱ፣ ኛማንቱ» ይላል፡፡ «እኔ ሰው የሆነኩት በሌላው ምክንያት ነው፤ የኔ ሰውነት ካንተ ጋር የተቆራኘ ነው» እንደማለት ነው፡፡ በኦቡንቱ እምነት
«አንድ ሰው ሌሎች እየተሰቃዩ እርሱ ሊደሰት፣ የሌሎች መብት ተገፎ የርሱ ሊከበር፣ ሌሎች ደኽይተው እርሱ ሊበለጽግ፣ ሌሎች እየተዋጉ እርሱ በሰላም ሊኖር አይችልም» ይላል፡፡ በሌላው ላይ የሚደርሰው ሁሉ ያገባኛል ብሎ ማሰብ ነው ኦቡንቱ፡፡ «ነጻነት የሚሰፍነው ሁላችንም ነጻ ስንሆን ነው» ይላሉ፡፡
አሁን ሀገር «ኦቡንቱ» የሚሉ ድልድይ ሠሪዎችን ትጣራለች፡፡ ከጎሳ፣ ከመንደር፣ ከክልል፣ ከእምነት፣ የመከለያ አጥር ባሻገር ችግሮችን ማየት የሚችሉ፡፡ ይህቺ ባቄላ ስታድግ ምን እንደምትሆን አሻግረው ማየት የሚችሉ ድልድይ ሠሪዎች፡፡
ድልድይ ሠሪዎች የየራሳቸውን ባህል፣ እምነት፣ ታሪክ፣ አካባቢ፣ ቋንቋ፣ አመለካከት፣ ርእዮተ ዓለም በሚገባ የሚያውቁ የጠነቀቁም ናቸው፡፡ በያዙት ነገር የማይታሙ፣ የራሳቸውን የሚወድዱ እና የሚያከብሩ ናቸው፡፡ ግን ከዚህ ያለፈም ኅሊና አላቸው፡፡ ሌላውንም ይወድዳሉ፣ ያከብራሉ፣ ይረዳሉ፣ ይገነዘባሉ፣ ለሌላውም በጎ ያስባሉ፣ በጎ ይሠራሉ፣ የሌላውም መብት እንዲከበር ይጥራሉ፡፡ ሌላውም ያስፈልገኛል ይላሉ፡፡ድልድይ ሠሪዎች ፍላጎታቸውን ሳይሆን እውነታውን ይገነዘባሉ፡፡ በጋራ መገናዘብ (mutual understanding) እና በጋራ መከባበር (mutual respect) ያምናሉ፡፡ አንዱ አንዱን ዐውቆት፣ ተረድቶት፣ ፍላጎቱን እና ማንነቱን ተገንዝቦ፣ የሚወድደውን እና የሚጠላውን ዐውቆ በመኖር ያምናሉ፡፡ «አንድን ሰው ባስራብከው ቁጥር አንተን እንዲበላህ እያስተማረከው ነው» የሚለውን ይረዳሉ፡፡
በመናነናቅ፣ በማንቋሸሽ እና በመሰዳደብ የሚመጣ ለውጥ የለም፡፡ አንድ ሰው ወይንም አካል ለመከበር የእኔ ዓይነት መሆን አይጠበቅበትም፡፡ ማክበር መቀበል አይደለም፡፡ የሌላውን ርእዮተ ዓለም ማክበር የሌላውን ርእዮተ ዓለም ትክክል ነው ብሎ መቀበል፣ የሌላውን እምነት ማክበር የሌላውን እምነት ትክክል ነው ብሎ መቀበል አይደለም፡፡ የሌላውን ማክበርም የራስን ከመናቅ የሚመጣም አይደለም፡፡
ማክበር ሰላማዊነትን መግለጥ ነው፡፡ ማክበር ለመከበር ነው፡፡ ማክበር ተግባቦትን ለመፍጠር ነው፡፡ የበላይ እና የበታች፣ አጥፊ እና ጠፊ፣ ሆኖ መግባባት አይቻልም፡፡ መግባባት የሚቻለው መከባበር እና እኩልነት ሲኖር ብቻ ነው፡፡
ታሪካዊ እና ወቅታዊ እውነታዎች አሉ፡ እነዚህ እውነታዎች ለተለያዩ አካላት ልዩ ልዩ ጠቀሜታዎችን በጊዜያቸው ሰጥተው ይሆናል፡፡ ለምሳሌ በታሪካዊ ምክንያት የተነሣ ኤምሬት ውስጥ ብዙ መስጊዶች አሉ፡
፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቤተ ክርስቲያኖች አሉ፡፡ አማርኛ በኢትዮጵያ በብዙ ቦታዎች የመነገር ዕድል አግኝቷል፤ በአሜሪካ የሚኖሩ አፍሪካ አሜሪካውያን ቋንቋቸው ጠፍቷል፡፡ በላቲን አሜሪካ ነባሩ ቋንቋ ጠፍቶ ወይንም ደክሞ ስፓኒሽ የበላይነት ይዟል፡፡
እነዚህ ታሪካዊ እውነታዎች ናቸው፡፡ ሆነዋል፡፡ መከባበር እና መገናዘብ ማለት እነዚህን እውነታዎች ወደ ኋላ ሄዶ መቀየር ማለት አይደለም፡፡ ወደፊት ተጉዞ የተሻ ለማድረግ መሞከር እንጂ፡፡ በኤምሬትስ ክርስቲያኖች መብት አገኙ ለመባል የመስጊዶችን ያህል ቤተ ክርስቲያኖች መሠራት አያስፈልጋቸውም፡፡ ለክርስቲያኖች የሚበቃ ቤተ ክርስቲያን እንጂ፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉት አብያተ ክርስቲያናት ቁጥር ልክ መስጊዶች ሲሠሩ አይደለም የሙስሊሞች መብት የሚከበረው፡፡ ለሙስሊሞች በቂ የሆኑ የአምልኮ ቦታዎች ሲኖሩ እንጂ፡፡ ኦሮምኛ ሲያድግ እንጂ አማርኛ ዕድገቱ ሲገታ አይደለም መገናዘብ እና መከባበር የሚቻለው፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ ለመገናዘብ እና ለመከባበር ከትናንቱ ይልቅ የነገውን ማየት የተሻለ ነው፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ በሀገራችን ትልቁ ክርክር የሚደረገው በትናንት ላይ ነው፡፡ ከትናንት ይልቅ ግን ነገ ያግባባናል፡፡ ትናንትን መቀየር ከባድ ነው፡፡ ነገ ግን በእጃችን ነው፡፡ አሁን ያለው ዓለም ለነገሮች የሚሰጠን ምርጫ ሁለት ነው፡፡ ወይ ሁላችን የሚበቃንን ያህል እንጠቀማለን፣ ያለበለዚያ ማናችንም አንጠቀምም፡፡ የተወሰኑ ሰዎች ብቻ ሊጠቀሙባት የሚችሉባት ዓለም እያለፈች ነው፡፡ ሰላም ከጦርነት አለመኖር የምትገኝአይደለችም፤ ከጋራ ተጠቃሚነት እንጂ፡፡ ሁላችንም እኩል ላንጠቀም እንችል ይሆናል፡፡ ሁላችንም የሚበቃንን ያህል መጠቀም ግን አለብን፡፡
ለዚህ ነው ከአጥር ሠሪዎች ይልቅ ዛሬ ድልድይ ሠሪዎች የሚያስፈልጉን፡፡ ሕዝብ እና ሕዝብ፣ ጎሳ እና ጎሳ፣ አማኞች እና አማኞች፣ ፓርቲዎች እና ፓርቲዎች በየአጥራቸው ተከልለው አንዱ ሌላውን እያጮለቀ እያየ ተቀምጧል፡፡ አጥሮቹ የጠላትነት መንፈስን አዳብረዋል፡፡ አጥሮቹ የተከላካይነትን ስሜት አምጥተዋል፡
፡ ሁሉም እየተጠቃሁ ነው ብሎ እንዲያስብ አድርገዋል፡፡ አጋጣሚውም ሲገኝ አጥር ተሻግሮ ትንኮሳ ለመፈጸም እና መልሶ አጥር ውስጥ ገብቶ ለመሸሸግ አመቺ ሆነዋል፡፡
እነዚህ አጥሮች ሰዎች በግላቸው ድካማቸውም ሆነ ብረታታቸው እንዳይታይ አድር ገዋል፡፡ «አማራ እንዲህ አደረገ፣ ኦሮሞ እንዲህ አደረገ፣ ትግሬ እንዲህ አደረገ፣ ወላይታ እንዲህ አደረገ፣ እስላም እንዲህ አደረገ፣ ክርስቲያን አንዲህ አደረገ፣ ገዥው ፓርቲ እንዲህ አደረገ፣ ተቃዋሚ እንዲህ አደረገ» እየተባለ በአጥሮቹ ውስጥ ስላሉት ሁሉ ነው የሚነገረው፣ የሚከሰሰው፣ የሚወቀሰው፡፡ አጥሮቹ መደበቂያ ሆነዋል፡፡
እነዚህ አጥሮችን የሚያገናኙ ድልድዮች ያስፈልጋሉ፡፡ እንድንነጋገር፣ እንድንከራከር፣ የጋራ ጉዳይ እንድ ንፈልግ፣ በሚያግባባን ተግባብተን የሚያለያየንን አክብረን እንድንኖር የሚያደርጉ የመገናኛ ድልድዮች ያስፈልጉናል፡፡ ከዚህኛው አጥር አልፈው በዚያኛው አጥር ውስጥ ባሉ ወገኖችም ጭምር የሚከበሩ፣ የሚታፈሩ ሰዎች ያስፈልጉናል፡፡ እነርሱ ናቸው ድልድይ መሥራት የሚችሉት፡፡
እዚያ ማዶ ጢስ ይጤሳል አጋፋሪ ይደግሳል
ያችን ድግስ ውጬ ውጬ ከድንክ አልጋ ተገልብጬ
የምትለው የልጆች ዜማ እንዴት ውብ ናት፡፡ ጢሱ እዚያ ማዶ ነው፡፡ የጠላት ጢስ አይደለም፤ የጠላት ከተማ ተቃጥሎ አይደለም፤ ደግ አደረጋቸው አላሉም፤ ድግስ ነው፡፡ ድግሱ ጠላት ሞቶ ለተዝካር አይደለም፡፡ አጋፋሪ ናቸው የደገሱት፡፡ እናም እዚያ ማዶ የተደገሰው ድግስ የኔም ነው ብለው ያስቡና ያቺን ድግስ አልጋ ላይ እስክገለበጥ ድረስ እውጣለሁ ብለው ተስፋ ያደርጋሉ፡፡ ጠላትነት የለም፤ እነርሱ
ድልድይ ሠርተው ነበር፤ ግን ማን አፈረሰው? እናም ድልድይ ገንቢዎች ሆይ ኑ፡፡
ትውልድን ከትውልድ አገናኙ፤
ጎሳን ከጎሳ አቀራርቡ፣ አማኝን ከአማኝ አስተዋውቁ፣
ተባልተን እንዳናልቅ፣ ቂም እና ጥላቻ ብቻ ለትውልድ እንዳይተርፍ፣ አንዱ ስለ ሌላው ክፉውን ብቻ እንዳያውቅ፣ እዚያ ማዶም ዘመድ አለኝ የሚል እንዲኖር፣ «አጋፋሪ ይደግሳል» እንዲል፤ እዚያ ማዶ ሆኖ ስለ እነዚህ የሚሟገት፣ እዚህ ማዶም ሆኖ ስለ እነዚያ የሚቆረቆር እንዲኖር
ድልድይ ገንቢዎች ሆይ ኑ፤
ይህቺ ሀገር የሁላችንም መሆን አቅቷት የማናችንም ሳትሆን እንዳትቀር፤ እኛ እና እነርሱ፣ ይህ እና ያ፣ እዚህ እና እዚያ፣ በሚለው አጥር መካከል «እኛ ሁላችንም» የሚል ድልድይ ትገነቡ ዘንድ፣
ድልድይ ገንቢዎች ሆይ ኑ፡፡
እንደ ነዌ እና ዓልአዛር አንዱ በገነት ሌላው በሲዖል ሆነን «ከኛ ወደ እናንተ፣ ከእናንተም ወደ እኛ የሚወስድ መንገድ የለም» እያልን ነውና
ድልድይ ገንቢዎች ሆይ ኑ፣
ሁላችንም ተያይዘን ወደ ገነት እንገባ ዘንድ ድልድዩን ገንቡ፡፡
በየቢሮው፣ በየሠፈሩ፣ በየሻሂ ቤቱ፣ በየታክሲው፣ በየመገናኛ ብዙኃኑ፣ በየስብሰባው፣ በየዕድሩ የመከለያ አጥር የሠራ ሰው ስታዩ የዘጋውን በር አስከፍታችሁ ድልድይ ሥሩለት፡፡ ዝም አትበሉት፡፡ ምሽግ ይዞ ፈርቶም አስፈርቶም እንዲኖር አትተውት፡፡ ሌላም መኖሩን ያይ ዘንድ የመሻገርያ ድልድይ ሥሩለት፡፡
ድልድይ ገንቢዎች ሆይ ኑ፡
By:Daniel kibret
በኦሮምኛ አንዴ ዴንቅ ተረት አሇ፡፡ በአንዴ የኦሮሞ መንዯር ውስጥ ሮቤሌ መገራ የሚባለ ጥበበኛ ሽማግላ ነበሩ፡፡ አንዴ ቀን የሁሇት ጎረቤታሞች ንብረት የሆኑ ሁሇት ውሾች ሲጣለ ያያለ፡፡ እኒህ ጥበበኛ ሽማግላም «እነዚህን ውሾች እንገሊግሊቸው፤ ያሇበሇዚያ ችግራቸው ሇሁሊችንም ይተርፋሌ¿ በዓሇም ሊይ ችግር የሚነሣው ከአጥንት በሊይ ማሰብ በማይችለ ውሾች የተነሣ ነው» ይሊለ፡፡ በአካባቢው የነበሩ ሽማግላዎች እና መንገዯኞችም በሽማግላው አባባሌ ተገርመው «ሁሇት ውሾች ተጣሌተው ምን ሉያመጡ ነው» እያለ ሳቁባቸው፡፡
በዚህ መካከሌ ከሁሇቱ ጎረቤታሞች መካከሌ አንዴ ሌጅ ወጣና የውሾቹን ጠብ ተመሇከተ፡፡ የእርሱ ውሻ የተበዯሇ ስሇመሰሇው ፍሌጥ አምጥቶ ያኛውን ውሻ ዯበዯበው፡፡ ወዱያውም ከላሊኛው ቤት ላሊ ሌጅ ወጣና ያኛውን ውሻ መዯብዯብ ጀመረ፡፡ ነገሩ ወዯ ሁሇቱ ሌጆች ተዛመተና በውሾቹ ምትክ ሌጆቹ ይዯባዯቡ ጀመር፡፡ ሽማግላውም «እባካችሁ እነዚህን ሌጆች አስታርቁ» አለ፡፡ በሥፍራው የነበሩትም
«ተዋቸው ይዋጣሊቸው» ብሇው እንዯ ቀሌዴ አሇፉት፡፡
ሌጆቹ እየተዯባዯቡ እያለ የአንደ እናት ብቅ አሇች፡፡ ወዱያውም ያኛውን ሌጅ በፍሌጥ ታንቆራጥጠው ጀመር፡፡ የሌጇን ጩኸት የሰማቺው ላሊዋ እናትም መጣች፡፡ የሌጆቹ ጠብ ቀረና ዴበዴቡ በሁሇቱ እናቶች መካከሌ ሆነ፡፡ ሮቤሌ መገራም «እባካችሁ ይህ ጠብ ተዛምቶ ሁሊችንንም ከማካተቱ በፊት ገሊግሇን እናስማማቸው» አለ፡፡ ተመሌካቾቹ ግን የሁሇቱን ጠብ እንዯ ነጻ ትግሌ እያዩ ይዝናኑ ነበር፡፡ አንዲንዴ ሽማግላዎችም «ሁሇት ሴቶች ተጣሌተው የት ይዯርሳለ» እያለ ንቀው ተውት፡፡
በግርግሩ የከበቡትን ሰዎች እየጣሰ አንዴ ሰው ወዯ መካከሌ ገባ፡፡ ያንዯኛዋ ባሌ ነበር፡፡ እንዳት ሚስቴን ትመቻታሇሽ ብል ያቺኛይቱን ሴት መዯብዯብ ያዘ፡፡ ይኼኔ ነገሩን የሰማው ላሊኛው ባሌም ሲሮጥ መጥቶ ዴብዴቡን ተቀሊቀሇ፡፡ ሮቤሌ መገራ አሁንም «እባካችሁ ገሊግሎቸው፤ ይህ ጠብ ሇሀገር ይተርፋሌ» ሲለ ተናገሩ፡፡ ሰሚ ግን አሊገኙም፡፡
ሁለም የራሱን ሌጅ፣ ሚስት እና ቤት ብቻ ይጠበቅ ነበር፡፡ ወንድቹም ሌጆቻቸው እና ሚስቶቻቸው እንዲይገቡ ይቆጡ ነበር፡፡ የሁሇቱ ባልች ጠብ ተባባሰ፡፡ ሕዝቡም ከብቦ ያይ ጀመር፡፡
በዚህ መካከሌ የሰውዬው ወገኖች ነን ያለ ያንዯኛዋን ባሌ መዯብዯብ ያዙ፡፡ ተመሌካች ሆነው ከቆሙት መካከሌ የዛኛው ወገን ነን የሚለ ዯግሞ ያኛውን ይዘው ይዯበዴቡ ጀመር፡፡ እንዲጋጣሚ የሁሇቱ ሰዎች ጎሳች የተሇያዩ ስሇነበሩ ጠቡ ወዯ ጎሳ አዯገ፡፡ ደሊ እና እጅ ብቻም ሳይሆን የጦር መሣርያም ተጨመረበት፡፡ ቤት ንብረት መዝረፍ፣ ማቃጠሌ እና መግዯሌ እየተባባሰ መጣ፡፡ መንዯሩም የጦርነት አውዴማ ሆነ፡፡ ከሁሇቱም ወገን ስምንት ስምንት ሰዎች ሞቱ፡፡
በስንት መከራ ጠቡ ቆመ፡፡ ሮቤሌ መገራም አዘኑ፡፡ «ውሾቹ ሲጣለ ብናስቆማቸው ኖሮ ጎሳዎቹ አይጣለም ነበር» አለ፡፡ ሽማግላዎቹ ጉማ ተቀመጡ፡፡
በባህለ መሠረት ሇእያንዲንደ ሇሞተው ነፍስ ከላሊው ወገን ሰው ይገዯሊሌ ወይንም መቶ መቶ ከብት ይሰጣሌ፡፡ ይህ ከሆነ ዯግሞ ከሁሇቱም ወገን ስምንት ስምንት መቶ ከብት ያስፈሌጋሌ ማሇት ነው፡፡ በሞቱት ምትክ ከላሊው ወገን ሰው ይገዯሌም ከተባሇ በተጨማሪ አስራ ስዴስት ሰዎች ሉገዯለ ነው፡፡ የሟቾቹም ቁጥር ወዯ ሠሊሳ ሁሇት ከፍ ሉሌ ነው፡፡ ይህ ነገር ሽማግላዎቹን አስጨነቀ፡፡
ይኼኔ ሮቤሌ መገራ ተነሡ፡፡ «ቅዴሞ እኔን ሰምታችሁኝ ቢሆን ኖሮ መሌካም ነበር፡፡ እያንዲንዲችን ስሇ ራሳችን እንጂ ስሇ ላልች ግዴ ስሇላሇን ዕዲው በመጨረሻ እኛው ሊይ መጣ፡፡ ውሾቹን ተው ማሇት አቅቶን እዚህ ዯረጃ ዯረስን፡፡ ምን ጊዜም ጦርነቶች የሚነሡት ውሾቹን ተው የሚሌ እየጠፋ ነው፡፡ ጎረቤት እና ጎረቤት፣ ጎሳ እና ጎሳ፣ ንጉሥ እና ንጉሥ፣ ሀገር እና ሀገር፣ እስሊም እና ክርስቲያን፣ መንዯር እና መንዯር፣ የሚጣሊው ውሾቹን ተው የሚሌ እየጠፋ ነው፡፡ የጦርነት መነሻ ውሾች ናቸው፡፡ ውሾቹ በአጥንት የጀመሩት ጠብ ሕይወት አስከፈሇን፡፡ እነዚህ ውሾችኮ ከአጥንት በሊይ አርቀው ማሰብ የማይችለ ውሾች ናቸው፡፡ ዓሊማቸው አጥንት መጋጥ ብቻ ነው፡፡ አገር ቢጠፋ፣ ሕይወት ቢጠፋ፣ ንብረት ቢጠፋ እነርሱ ምን ጨነቃቸው፡፡ እንዳት ከአጥንት በሊይ ማሰብ የማይችለ ውሾች ይህንን ሁለ ዋጋ ያስከፍለናሌ?«እነዚያን ውሾች ሇያዩዋቸው ስሊችሁ ሁሊችሁም የእናንተ ውሾች አሇመሆናቸውን ብቻ ነበር የምታዩት፡፡ ላልች ተበጥብጠው እኛ እንዳት ሰሊም እንሆናሇን? ላልች እየተዋጉ እንዳት እኛ በዯኅና እናዴራሇን? ላልች ተርበው እንዳት እኛ እንጠግባሇን? የማይሆን ነገር ነው፡፡
በለ አሁንም ላሊ ሕይወት ማጣት የሇብንም፣ ከብቶቻችንንም ማጣት የሇብንም፤ ከሁሇቱም ወገን የየአንገ ታችሁን የብር ማተብ አምጡ፤ ያንንም ሰብስባችሁ ወንዝ ውስጥ ጣለ፣ ሁለም ጦሱን ይውሰዴ፤ እናንተ ግን ይቅር ተባባለ» ብሇው አስታረቋቸው ይባሊሌ፡፡
ውሾቹን «ተው» ካሊሌናቸው የመጨረሻውን ውጤት ማንም ሉገምተው አይችሌም፡፡ ሂትሇር እና ሞሶልኒ የሚባለ ውሾች ሲነሡ ማንም
«ተው» ማሇት አቅቶት ዓሇምን በእሳት ሇበሇቧት፡፡ በወቅቱ አይሁዴ እየተሰቃዩ መሆኑን የተሇያዩ ምንጮች እየተናገሩ ምዕራባውያን ግን ዓይናችንን ግንባር ያዴርገው ብሇው በበርሉን ኦልምፒክ ሂትሇርን ሲያመሰግኑ ሰነበቱ፡፡ እንዱህ በመጨረሻ ጦሱ ሇእነርሱም ሉተርፍ፡፡
ቀዲማዊ ዏፄ ኃይሇ ሥሊሴ በዓሇም ማኅበር ተገኝተው ውሾቹን «ተው» በሎቸው ሲለ ተናግረው ነበር፡፡ ብዙዎች ራሳቸው እንዯ ውሻ በመጮኽ የንጉሠ ነገሥቱን ንግግር ሇመበጥበጥ ሞከሩ እንጂ አሌሰ ሟቸውም ነበር፡፡ በመጨረሻ ግን የውሾቹ ጠብ ወዯ ዓሇም ጦርነት ተቀየረ፡፡ ዛሬ ዓሇም በኢራን የኑክላር መሣርያ እንዱጨነቅ ያዯረገቺው ራሷ አሜሪካ ናት፡፡ ኢራኖች ኒኩሌየር የሚባሌ መኖሩን ባሊወቁበት ዘመን የግዴ ኒኩሌየር ካሌኖራችሁ ብሊ በራቸውን አንኳኩታ ስትሄዴ ዓሇም በዝምታ ነበር ያያት፡፡ ያኔ ውሾቹን «ተው» የሚሊቸው ቢኖር እንዱህ እሥራኤሌ እና አሜሪካ በጭንቀት ውሇው አያዴሩም ነበር፡፡
አሜሪካ ሶቪየት ኅብረትን ከአፍጋኒስታን ሇማስወጣት ቢን ሊዴንን ስታሠማራ ተይ የሚሊት ባሇመኖሩ ራስዋ ያመጣችው መከራ ሇእርሷም ሇዓሇምም ተረፈ፡፡ ያሳዯግኩት ውሻ ነከሰኝ፣ የቀሇብኩት ፈረስ ጣሇኝ እንዯሚባሇው ሆነ፡፡
ሩዋንዲ ሊይ ሬዱዮ ከፍተው ጎሳ ከጎሳ የሚያጣሊ ፕሮግራም የሚያራምደትን፣ ግዯለ ጨፍጭፉ እያለ የሚያቅራሩትን ውሾች በወቅቱ ፈረንሳዮች በዝምታ ነበር ያዩዋቸው፡፡ የሩዋንዲ ጭፍጨፋ ሲጀመር የተባ በሩት መንግሥታት ዴርጀትን ጨምሮ ብዙዎች አይተው እንዲሊዩ፣ ሰምተው እንዲሌሰሙ ሆኑ፡፡ ውሾቹን ተው የሚሌ ጠፍቶ ውሾቹ ያመጡት ጣጣ ምሥራቅ እና መካከሇኛው አፍሪካን የሚያቃጥሌ እሳት ወሇዯ፡፡
ሇዚህ ነው ከአጥንት በሊይ ማሰብ የማይችለትን ውሾች በጊዜ «ተው» ማሇት የሚያስፈሌገው፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ እዚህ ቦታ እንዱህ ያሇ ቤተ እምነት ተቃጠሇ ሲባሌ በዝምታ እየታየ ነው፡፡ ይህ እኩይ ተግባር ማንኛውንም የእምነት ማኅበረሰብ የሚወክሌ ነው ተብል ፈጽሞ አይታመንም፡፡ ነገር ግን ሙስሉ ሞችም ሆኑ ክርስቲያኖች ይህንን እሳት የሚሇኩሱትን ውሾች
«ተው» ሌንሊቸው ይገባሌ፡፡ ያሇበሇዚያ ፍጻሜው ሇሁሊችንም ይዯርስና ከባዴ ዋጋ ይጠይቀን ይሆናሌ፡፡ እነዚህ ውሾች ከዕሇት አጥንት አርቀው ማሰብ አይችለም፡፡ ሇጊዜው ከላሊው ጋር ተሻምተው አንዴ አጥንት ማግኘታቸውን ብቻ ነው የሚያውቁት፡፡
እዚህ ዓይን ማጥፋት፣ እዚያ አሲዴ መዴፋት፣ እዚያ ሕፃን መዴፈር፣ እዚህ ግብረ ሰድም፣ እዚያ አካሌ ማጉዯሌ፣ እዚህ በፈሊ ውኃ መንከር ሚዱያዎቹ ይጮኻለ፣ በሹክሹክታ ይነገራሌ፣ አንዴ ሰሞን ጉዴ ይባሊሌ፡፡ ውሾቹን ተው የሚሊቸው ግን እየጠፋ ነው፡፡ እነዚህን ሕፃናትን የሚዯፍሩትን፣ የእኅቶቻችንን አካሌ የሚያጎዴለትን፣ በአውሬነት መንፈስ አረመኔ ተግባር የሚፈጽሙትን ውሾች ተው የሚሌ አሌተገ ኘም፡፡ ምናሌባት ሁሊችንም የምንነቃው የሁሊችን በር ሲንኳኳ፣ የሁሊችንም ሌጆች ሲነኩ፣ የሁሊችንም አካሌ ሲጎዴሌ፣ የሁሊችንም አኅቶች ሲዯፈሩ ነው ማሇት ነው፡፡ ኧረ ውሾቹን ተው እንበሊቸው፡፡
ገንዘብ ከማግኘት ባሇፈ ማሰብ የማይችለ፣ የሀገር ክብር፣ የዜጎች መበት፣ የሰው ሌጅ ሰብአዊነት የማይገዲቸው ሊኪዎች አቀባዮች እና ተቀባዮች ከየገጠሩ ምንም የማያውቁ ኢትዮጵያውያንን እየመሇመለ፣ ሕጋዊ በሚመስሌ ሕገ ወጥነት ወዯ ዓረቡ ዓሇም ሲያሻግሩ ዝም እየተባለ ነው፡፡ ውሾቹ አጥንታቸውን ብቻ እንዯሚያዩት እነርሱም ገንዘባቸውን ብቻ ነው የሚያዩት፡፡ የሚሊከው ሰው የት ይውዯቅ የት፣ ምን ይግጠመው ምን፣ እንዳት ይሁን እንዳትም አያገባቸውም፡፡ ወገን ግን እየተሰቃየ ነው፡፡
የሰው ኃይሌ ወዯ ዓረብ ሀገር መሊክ በኛ አሌተጀመረም፡፡ ሕንድች፣ ፊሉፒኖች፣ ፓኪስታኖች፣ ባንግሊዳሾች፣ ሱዲኖች፣ ግብጾች ይጎርፋለ፡፡ የኛ ሰውን ያህሌ ግን መከራ የበዛበት የሇም፡፡ ሇምን? ውሾቹን ተው የሚሌ በመጥፋቱ፡፡ የናንተ ጦስ ሇሀገር እና ሇወገን ይተርፋሌ ብል የሚቆጣ በመጥፋቱ፣ መሥመር የሚያስይዘ በመጥፋቱ፡፡ ዛሬ ዛሬ አንዲንዴ ሀገሮች አበሻ አታምጡበን፣ ቪዛ አንሰጥም፣ አንቀበሌም እስከማሇት የዯረሱት ኃሊፊነት የማይሰማቸው እንዯ ውሾች አጥንታቸውን ብቻ የሚያስቡ ሰዎች በሚፈጽሙት ሕገ ወጥነት ምክንያት ነው፡፡አንደ እምነት በላሊው ሊይ፣ አንደ ብሔር በላሊው ሊይ፣ አንደ ፓርቲ በላሊው ሊይ ቂም እንዱቋጥር፣ እንዱያዝን፣ የጥሊቻ ስሜት እንዱያዲብር፣ የሚያዯርጉ ትምህርቶች፣ ጽfhፎች፣ ንግግሮች፣ ዘፈኖች፣ አሠራ ሮች፣ በዝምታ እየታዩ ነው፡፡ እነዚህን ከጊዜያዊ ሥሌጣን፣ ሹመት፣ ገንዘብ፣ ግብዣ፣ ጭብጨባ ባሇፈ ማሰብ የማይችለ ውሾችን ተው ማሇት ይገባሌ፡፡ አንዲንድቻችን የኛ በመሆናቸው፣ ላልቻችን የተነኩት ከኛ ውጭ ያለት በመሆናቸው ዝም እያሌናቸው ነው፡፡ ነገር ግን ሁሊችንም ቤታችን የተሠራው በመስተዋት መሆኑን አንዘንጋ፡፡ ውሾቹን ተው ካሊሌናቸው እነርሱ እንዯ ዋዛ መወራወር የጀመሩት ዴንጋይ በመጨረሻ የሁሊችንንም ቤት ሉፈረካክሰው ይችሊሌ፡፡
እናም ውሾቹን «ተው» በሎቸው ከአቡዲቢ
Democrat Tim Walz and Republican JD Vance will meet for their one and only vice-presidential debate on Tuesday night in New York City.
While the stakes in these kind of running-mate face-offs are typically low – an undercard to the presidential main event - this one might be different.
In a tight race that could be decided by tens of thousands of votes in a handful of states, every opportunity to generate positive attention and political momentum is precious.
At the very least, the debate will be a fascinating contrast between two men with very different styles and political beliefs and two campaigns with distinct strategies for winning the White House.
Donald Trump announced his selection of Vance back in July, at the start of the Republican National Convention and just a day after his near-assassination.
The former president was riding high in the polls, and his pick of the 40-year-old Ohio senator was viewed not only as a play to the white working class in the industrial Midwest – a key demographic in a region that is a top electoral battleground – but also as a way to establish his political legacy.Unlike Trump’s first vice-president, Mike Pence, Vance is an ideological kindred spirit, whose focus on trade and immigration match Trump’s top political priorities.
If Vance was a front-runner to be Trump’s running-mate, Walz’s path to the Democratic number-two spot was considerably more unlikely. After Joe Biden abandoned his re-election bid, Vice-President Kamala Harris stepped in as the standard bearer and shortly thereafter began her ticket-mate search.
Walz, the governor of Minnesota, was not a leading contender for the job, but his viral appearances on television, deriding Republicans as “weird”, and his ability to defend liberal policies in moderate-friendly language won Harris over.Vance sells Trump’s message to disaffected America
On the campaign trail, both men have sought to put the political skills that earned them the running-mate jobs to work.
Vance is polished and practiced – a former Silicon Valley venture capitalist with an Ivy League pedigree that belies his rural Appalachian roots. Walz is a high-school teacher turned politician with a penchant for folksy midwestern humour.
Vance has been a frequent advocate for the Trump campaign on mainstream media news programmes. He’s also rallied potential supporters in rural areas of the Midwestern battleground states, part of the Trump campaign’s strategy of engaging sympathetic voters who may not have participated in previous elections.
Last week in Traverse City, Michigan, Vance gave his standard stump speech, which is focused on immigration, the economy and trade.
“We’re going to pursue some common sense tax and economic policies,” he told the crowd of a few thousand cheering supporters gathered in a local fair grounds. “We will do it with American workers rather than foreign slave laborers.”
While many of the rally attendees didn’t know much about Vance prior to his selection as vice-president, they said they liked what they had heard so far - even as Vance has frequently flirted with controversy. His amplification of untrue rumours that Haitian migrants were stealing and eating pets in Ohio is a recent example.
Walz appeals to voters Harris struggles to reach
The Democrat has been a regular fixture in more rural areas of the battleground states - often appearing in places that are traditionally more conservative. As a former high school football coach, he’s sought to play up his background and links to America’s most popular sport. On Saturday, he was at the Michigan-Minnesota college football game which was played in front of a crowd of 110,000.
When Harris introduced Walz as her vice-presidential pick at a Philadelphia rally in early August, she repeatedly referred to him as “Coach Walz” - and highlighted his high-school educator background.
The Democrats may be hoping his plainspoken, salt-of-the-earth appeal could cut into the Republican margins outside major metropolitan areas.
“In Minnesota, we respect our neighbours and their personal choices that they make," Walz said in Philadelphia. “Even if we wouldn’t make the same choice for ourselves, there’s a golden rule: Mind your own damn business.”How will the candidates attack each other?
During Tuesday night’s debate, Vance is likely to continue to hammer Democrats on the economy, immigration and crime – areas where polls show Trump and the Republicans are favoured.
He could accuse Walz of being slow to react to the sometimes violent demonstrations in Minnesota following the death of George Floyd at the hands of Minneapolis police and highlight some of the more controversial liberal policies Walz enacted as governor, including around transgender rights.
He may also point to Walz’s sometimes contradictory statements about his record serving in the Minnesota National Guard.
Walz may counter by highlighting Vance’s past controversial statements – on Ohio Haitians and his derisive remarks about Democratic women who don’t have children being “childless cat ladies”.
He may also note Vance’s connections to people who oversaw Project 2025, the proposed governing agenda advanced by the Heritage Foundation, a conservative think tank. He is also sure to shift the focus onto the social issues where Democrats are stronger – such as healthcare, the environment and, most prominently, abortion rights.The men who would be a heartbeat from the presidency
Both men had relatively low profiles in national politics prior to their elevation to their respective presidential tickets. Vance, who has served less than two years in the US Senate, is best known for best-selling memoir, Hillbilly Elegy. Walz has a longer political record, serving as governor and as a congressman from a rural area of Minnesota, but he was never in the top ranks of party leadership.
The two will have the opportunity to introduce themselves to millions of Americans for the first time on Tuesday night – and their performance could reflect on the judgement and decision-making skill of the presidential nominees who selected them.
The spotlight on Vance may be particularly sharp, given that Trump, if he wins, will be the oldest person ever elected president. Vance could also take the opportunity to provide ideological depth and detail to Trump’s conservative populism, as he did during his July Republican convention speech.
For Walz, it’s a chance not only to help Americans learn more about him as a candidate, but about a Democratic ticket that did not exist two months ago – one that, according to polls, many Americans still are uncertain of. If he can do that in a way that appeals to moderate and independent voters – his touted strength – all the better for the Harris camp.
Typically, the vice-presidential debate happens in the midst of a series of presidential debates – an interlude between the candidate showdowns that really matter.
With no further presidential debates scheduled this year, however, the running-mate face-off could be the last chance for American voters to see the two tickets represented in direct contrast before they cast their ballots.North America correspondent Anthony Zurcher makes sense of the race for the White House in his weekly US Election Unspun newsletter.
The term "digital nomad" may seem buzzy, but it actually comes from a book of the same name by Tsugio Makimoto and David Manners that, on its publication in 1997, predicted a future workforce of globe-trotting travellers logging in from abroad. The authors proposed that technological advances and humanity's will to explore would allow for a more mobile workforce. In the nearly three decades since, and with the advent of easily accessible wi-fi and online resources for travellers, the trend has exploded. So, too, has controversy, or at the very least, disagreement around it.
For many, digital nomadism is the ultimate dream lifestyle, allowing freedom of movement and the ability to explore the world while earning a living. Meanwhile, others say it contributes to gentrification and overtourism, that it drives up prices and makes cities nearly unliveable for locals. Now, a growing number of nations are upfront about a desire to attract these upwardly mobile visitors and have begun offering new visas for workers, while organisations spring up to attend to their needs.
Though the necessary technology existed, the digital nomad movement didn't really take off until the 2010s, largely among young people looking for an early-career escape from the decades of 9-5 office work they saw looming before them. "When we think about our parents, it was about getting into a job, getting that 401k and going up the corporate ladder," explained Evita Robinson, Emmy award-winning creator of the NOMADNESS Travel Tribe, a social community for travellers of colour. "We're really kind of blowing that ideology up in many ways because we aren't waiting to retire to travel and see the world."
But according to author, speaker and political scientist Lauren Razavi in her book Global Natives: The New Frontiers of Work, Travel, and Innovation, many of the original digital nomads were wealthy white men working either in the tech industry or as a kind of precursor to today's travel influencer, showcasing their glamorous lifestyle while making money selling guides to those interested in doing the same. However, as the possibility of remote work spread, so did the trend of working from anywhere.
Look at where you're spending your money and above all, if you're in a place for a month, and you don't at least make one friend there that's from there, I'm sorry, you're not doing it right – Marquita Harris
The Covid-19 pandemic only added fuel to the fire, as worldwide lockdowns proved that more people than ever were able to do their jobs online. Though restrictions lifted and people were able to return to the office – many chose not to. According to commercial real estate solutions provider Moody's commercial real estate market analysis, more than 20% of corporate real estate remains empty, while a 2023 report by MBO Partners, an enterprise solutions company that services companies with remote workers, estimates that more than thirty-five million people now consider themselves digital nomads.
With the increased interest in travel post pandemic and the flexible nature of remote work, it's perhaps no surprise that the trend has grown so quickly. "Now is the time in our history where we've had the most passports and we've had all of this access," says Marquita Harris, a journalist and frequent digital nomad. "To me, being a digital nomad has given me the opportunity to travel deeper, to understand way more than I ever could when I would just take a vacation for four days somewhere. And I feel like I learned just so much from those experiences."
However, not everyone sees the increase of this trend, which the MBO Partner's Digital Nomads Report estimates has grown a whopping 131% since the pandemic, as a good thing. The influx of visitors to places like Spain and Greece have also fuelled heated protests against overtourism. In places like the Dominican Republic, Bali and South Africa, many locals feel that digital nomads have caused a strain on already scarce resources and driven up the prices of goods and housing beyond what they can reasonably afford."I think, a lot of the same issues that arise when we're talking about tourism in general, when we're talking about digital nomads," explains Mechi Annas Estvez Cruz, a writer and native of the Dominican Republic. "Most of the time they're used to a certain level of comfort. So those Airbnb's that they're going to be looking for are going to be foreign [owned]. So, you come, and you say it's really cheap… cheap for who? With time, as you show up, and then you tell your friends to show up and this place becomes a safe haven for digital nomads, you're actually driving the cost of everything up."
It's not just happening in the Dominican Republic; across the globe, locals are finding themselves priced out of popular cities and towns. For example, let prices in the Balearic Islands have increased by about 18% in the last year according to a recent report by Idealista.
Robinson also sees the dichotomy of this situation: "This is actually a question about gentrification," she told the BBC. "I see this over and over again in the work that I do. It's heartbreaking actually and it's conflicting, these circumstances in which [visitors are] running the community out."So is there a way to be a digital nomad without contributing to inequality and overtourism? Juan Barbed, Co-Founder of ROORAL, stresses the importance of connecting with locals and being part of the community. ROORAL is an organisation that creates infrastructure for remote workers interested in spending time working in struggling rural towns in Spain. For Barbed, the key to ensuring that this model was a help rather than a hinderance to local communities was involving them in the process ahead of time. "We are not a private initiative that opens up in a place and then we [move in]," Barbed explained. "We talk with the leadership of those communities to see if this is something that they want to try. If the answer is no, it's like, OK, bye."
This more community-based approach is contrary to many earlier organisations and companies that offered long-term lets and hi-speed wi-fi, but often resulted in insular, and expensive, expat communities. However, as the trend grows, the people who make up the digital nomad community has changed, instead of the young male tech workers who started the trend, an increasing number of families are taking up the lifestyle, and organisations like NOMADNESS have greatly improved its diversity, both of which will ideally have a very different impact on the destinations that welcome these groups.
This change seems reflected in Harris' thoughts on her time as a digital nomad: "[I think it's important to] make sure that you are contributing to the place's, not just economy, but like the culture of a place. You are essentially contributing to gentrification if you're not careful. Look at where you're spending your money and above all, if you're in a place for a month, and you don't at least make one friend there that's from there, I'm sorry, you're not doing it right."
Cruz however, is still sceptical: "How [do you live in a place] in a way that actually respects the dignity of the people who have been receiving uninvited guests since 1492? And trying to do so with grace, may I add, while being exploited. I need anybody who has a powerful passport and engages in travel for leisure to sit with that tension entirely."
I think people need to approach travel overall, but definitely a digital nomad lifestyle, with a sense of consciousness and accountability – Evita Robinson
With new visas in countries like Japan and the UAE, aimed at luring mobile international workers on the rise, it's likely that the trend will continue to expand to even more demographics and locations. Though it's possible that the visas will help regulate the number of digital nomads, as well as ensure they're contributing something more to the local economy.
For Robinson, the expansion and continuation of this trend is a good thing. However, she cautions that travellers and countries alike need to be a bit more mindful in order to combat the potential negative effects of the digital nomad lifestyle.
"I think people need to approach travel overall, but definitely a digital nomad lifestyle, with a sense of consciousness and accountability," she said. "There are ways to do it right, but I think that people are just so… romanticised maybe by the lifestyle and what they can get from it, that they forget that they're coming into somebody else's community, and they also need to think about how they can give back."
source:If you liked this story, sign up for The Essential List newsletter
“ከአሁን ቀደም እንተዋወቅ ነበር?" አለ ኢንጂነር ሻጊዝ፡፡
በፍፁም ከአሁን ቀደም የጋራ ምስጢር እስኪኖረን ድረስ
ልንተዋወቅ አንችልም። በፍፁም። በተለያዩ አለማት የኖርን ሰዎች ነን፡፡ እኔ ቅድም እንደነገርኩህ የማውቅህ ባነበብኩትና በሰማሁት ነው፡፡ በአካል ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁህ ከቀናት በፊት ይህን ቀዶ ጥገና ሳደርግልህ ነው፡፡ ከዚህ በተረፈ ግን እኔና አንተን ሊያገናኘን የሚችል አንዳችም መንገድ አልነበረም፡፡ አንዳችም መስመር!" “የት ነው ተወልደህ ያደከው?"
“የተወለድኩበትን _ አላውቅም፡፡ _ ያደኩት ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፡፡ ጣና ሐይቅ ውስጥ በሚገኝ አንድ ደሴት ላይ፡፡" “ጣና ሐይቅ ውስጥ የትኛው ዴሴት ላይ?”
“ክብራን ደሴት ላይ፡፡ ከባህር ዳር ከተማ በጥቂት ኪሎ ሜትር ርቀው ጣና ሐይቅ ውስጥ ከሚገኙት እንጦንስና ክብራን በመባል በሚታወቁት መንታ ደሴቶች ላይ ነ ያደኩት፡፡ እስክጎረምስ የሴቶች ገዳም በሆነው በእንጦንስ ደሴት ከጎረመስኡ በኋላ ደግሞ የወንዶች ገዳም በሆነው በክብራን ደሴት ላይ ነው ያደኩት አንተ ደግሞ ከፋ!...ምን አገናኘን?' አለ ዶ/ር ሚራዥ።
ወዲያው በሩ በኃይል ተበርግዶ | ሶስት ሰዎች ወደ ከፍሉ ተንደርድረው ገቡ፡፡ ሁለቱ ነጭ ጋወን የለበሱ ዶክተሮች ሲሆኑ የአንደኛው ማንነት ግን አይታወቅም፡፡
“ዳይሬክተሩ በአስቸካይ ይፈልጉሃል ዶ/ር ሚራዥ? አለው አንደኛው ዶክተር፡፡ “ባስቸኳይ! ከዚህ ቀደም አይቶት የማያውቀው ሰውዬ ጠረጴዛው ላይ ያስቀመጣቸውንና የኢንጂነር ሻጊዝን የህክምና መረጃ የያዙትን ወረቀቶች ላፕቶፕ ኮምፒውተሩንም አንስቶ ሊወጣ ሲል ሚራዥ ጎትቶ ወለሉ ላይ ዘረገፈው፡፡ ሰውዬው በፍጥነት ተነስቶ ፈገግ አለ በደረቁ፡፡ “ቀዩ መስመር ውስጥ ከገባህ ቆይተሀል። ሽጉጡን መዥርጦ ከሚራዥ ጭንቅላት ላይ አነጣጠረበት፡፡ "+TA!.....AM^!"
በሩን በርግደው ተከታትለው ሊገቡ ጭንቅላቱ ሳይ የደቀነውን ሽጉጥ ምላጭ ሳበው፡፡ ከተቀመጠበት ወንበር ጀርባ ያለው ነጭ ግድግዳ በደሙ ፍንጣቂ ተጨማለቀ፡፡ በጢስ በታፈነው ሳሎን ውስጥ እየተጨናበሱና እያሳሉ አይተው ራሱን ባጠፋው ደህንነት በድን ላይ በብሽቀት ጥይት አርከፈከፉበት፡፡ አንደኛው ደህንነት ያገኘውን እቃ እየጠሐዘ ሲበሳጭ አንደኛው ደግሞ የሰነዱን አመድ ዘግኖ በብሽቀት ሳቀ፡፡ በመጨረሻ ከጻፈው አንድ ቃል በስተቀር አንዳችም መረጃ አላስቀረም፡፡......ሁለቱም ብጣቂው ፅሁፍ ላይ አፈጠጡ፡፡..... ዴርቶጋዳ?...ምን!?......ተያዩ፡፡
ሚራዥ የህክምና ክፍሉን ለቆ ወጥቶ ወደ ዳይሬክተሩ ቢሮ ከመሄዱበፊት ለመጨረሻ ጊዜ ኢንጂነር ሻጊዝን ፍዝዝ ብሎ ተመለከተው፡፡ ሻጊዝም ሚራዥን በዓይነ አነጋገረው፡፡ በቀዶ ህክምናው ክፍል ውስጥ የተተከሉት ስውር ካሜራዎች የሚቀርፁትን ምስልና ድምፅ ኮምፒውተራቸው ላይ የሚከታተሉት የሆስፒታሉ ዳይሬክተር ዶ/ር ሚራዥና ኢንጂነር ሻጊዝ የተነጋገሩአቸውን የአማርኛ ቃላት ወደ እንግሊዘኛ የሚተረጉመውን ማሽን የዘጉት ዶ/ር ሚራዥ ወደ ቢሮአቸው ሲገባ ብቻ ነበር፡፡ ምንም ቃል ሳይተነፍሱ አንድ ገፅ ወረቀት ጠረጴዛው ላይ አንስተው ለዶ/ር ሚራዥ ሰጡት፡፡ ከሥራ መባረሩን የሚገልፅ፡፡ “ለምን?” አለ ዶ/ር ሚራዥ። ምንም ምላሽ አልሰጡትም ዳይሬክተሩ፡፡ "ውጣልኝ አሁን ሥራ ላይ ነኝ፡፡"
ቴልአቪቭ : እስራኤል
:
“በውድ ዋጋ ነው አይደል የተገረዝሽው? አላት አይኖቹን አጥቦ እየተጠጋት፡፡ ሲለምናት ቢኖርም ፍንክች ብላለት አታውቅም፡፡ “አትጠጋኝ አለችው ውስጧ እያረረ፡፡
“በእውነት ያንቺን ያህል እግዚአብሔርን ብለምነው : ሶስት መቶ ሚስቶች ሰጥቶ ሰማኒያ እቁባቶች ይመርቀኝ ነበር አሁንም እየተጠጋት፡፡
“አትጠጋኝ አለችው አሁንም ወደኋላ እያፈገፈገች፡፡ ቋጥኝ የሚያክል ራሱን እንደ ክር የቀጠነ አንገቱ እስኪቀነጠስ በአሉታ ወዘወዘው፡፡ የበለጠ ዓይነን እያጠበበ ተጠጋት፡፡ ቤቷ ውስጥ ባይሆን ኖሮ የያዘችውን የብርጭቆ ውሃ ላዩ ላይ ከልሳበት ባስወጣችው ነበር፡፡ ደግሞም አብረው የሚያከናውኑት አንድ የጋራ ጉዳይ አላቸው ::
“ደጋግሜ እንደነገርኩህ አጉል ጊዜህን ባታባክን ይሻላል" ንዴቷን ከውሃው ጋር እየዋጠች ዝም አለችው፡፡
ደረቷ ላይ ተጠጋግተው ከተወጠሩትና ቀጥ ቀጥ ብለው እንደ አምባ ተራራ የቆሙ ጡቶቿ ላይ አይኖቹን ተክሎ በምላሱ ከንፈሩን አረጠበ፡፡ በጧት በመምጣቱና የሚቋምጥለት አካሏን በውስጥ ልብስ በማየቱ በጧቱ የቀሰቀሰውን መልአክ አመሰገነው፡፡ ተራራ የሚያክል ራሱን እንደ ክር በቀጠነ አንገቱ ላይ አንጠልጥሎ ያቀረቀረ መሰለና ገላዋን ወደ ላይ በደፈረሱ ጥቃቅን ዓይኖቹ እንደ ሽንኩርት መላጥ ጀመረ፡፡ እንደ ወርቅ የሚያንፀባርቁ የአግር ጥፍሮቿን ቃኝቶ ሽቅብ ቃተተ፡፡ የውስጥ ገላዋን በሚያሳይ ነጭ ስስ የሌሊት ልብሷ ውስጥ የቆመለትን ማራኪ ገላዋን በዓይኖቹ ሽቅብ ሲጠባ ፊት ለፊት ገጥመው የሴትነት መለያዋን የሸፈኑ ጭኖቿ ጠሩት፡፡ መሀላችን ግባ ዘግተን የያዝነው ልዩ ዕቃ በመካከላችን አለ አሉት፡፡ ከጎን ሰፋ ያለው ዳሌዋ ከቀጭን ወገቧ ሥር ውሏል፡፡ የተቀነበበ እምብርቷን አልፎ ደረቷ አልበቃቸው እንዳለ ተጠጋግተው የተኮፈሱ ትላልቅ ጡቶቿ ከአድማስ ጥግ እንደሚታዩ ተራሮች አልታለፍ አሉት፡፡ ከመቃ አንገቷ ላይ የማይለየውንና በትልቅ ሀብል ያሰረችውን በቶ ቅርፅ የተሠራ ባለጉጥ ግማደ መስቀል ላይ ሲደርስም ይጥገበኝ ብላየቆመች ይመስል ስታየው ቆይታ ፈገግ አለች፡፡ የጎመራ የወይን ፍሬ የሚመስሉ ከንፍሮቿ መሀል ችምችም ያሉ ነጫጭ ገዳይ ጥርሶቿን እንደምንም ሲያልፍ የወሲብን ቆሌ የሚጠሩ አይኖቿ ጋር ተጋጭቶ ቆመ፡፡ አይቷት የማያውቅ አዲስ ፍጡር አዲስ መከላ ታየችው፡፡ ቡዝዝ...ፍዝዝ አንዳለ በማያውቀው ኃይል ተገፍትሮ ከንፈሯ ላይ ሊያሳርፍ የላከው ከንፈሩ በፍጥነት ፊቷን ስታዞር ጆሮ ግንዷ ላይ አረፈ፡፡ _ ወዲያው _ በአይበሉባዋ የሚያቃጥል ጥፊ ስታሳርፍበት ወደኋላ ተንገዳግዶ ቆመ፡፡
የማይታገላት አደገኛ ሴት ሆነችበት እንጂ ከጭኖችዋ መሀል ገብቶ ለዓመታት የቋመጠለትን ሲሳይ በግዳጅም ቢሆን ሊቋደስ ልቡ ቆርጦ ነበር፡፡ ግን ብዙዎችን ያንበረከከችና የሞሳድ ባልደረቦቿ ‹‹አቦ ̇ ሽማኔዋ›› እያሉ የሚያመካሹአት ሲጳራ ናት፡፡
ለእስራኤል የስለላ ድርጅት ሞሳድ በአባልነት የመለመላትም የህክምና ምርመራዋን _ የሰራውም : ራሱ ነው፡፡ ከሁሉም በፊት ያጠመደው ውበቷ፡፡ እሱም ውበቷንና እሷን ማጥመድ ጀመረ፡፡ ዛሬ ደግሞ ለጋራ የሚያጠምዱት ወጥመድ አላቸው፡፡ የእስራኤልን አንድ ወጥመድ በጋራ አጥምደው አሽክላቸው ውስጥ የሚገባውን ታዳኝ አንቀው ለእስራኤል መስጠት አለባቸው፡፡ ይህ ተልእኮ የወደቀው ባነዚህ ሁለት አይሁዶች ጫንቃ ላይ ነው፡፡
ሲጳራ አናንያን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየችው ዘመቻ ሙሴ›› በተሰኘው እስራኤል የኢትዮጵያ ፈላሻዎችን በሱዳን በኩል አስኮብልላ ወደ እስራኤል በወሰደችበት ጊዜ ነው፡፡
ዶ/ር አናንያ ከወጣትነቱ ጊዜ ጀምሮ : የሞሳድ የህክምና ክፍል አባልና ተመራማሪ ሆኖ ሲሰራ አንድም ቀን ስለፍቅሩና ስለግል ህይወቱ መደላደል አስቦ አያውቅም፡፡ የፅዮናዊነት መዝሙር ሲያዜም _ አደገ፡፡ አይሁድነት በደሙ ውስጥ ሲዘዋወር ኖረ፡፡ የዘወትር ንግግሩ ማሳረጊያ | እስራኤል | ለዘለአለም ትኑር!” ሆነ፡፡ ሲጳራን ካያት ጊዜ ጀምሮ የግሉ እንደምትሆን እርግጠኛ ሆኖ ኍሮ ነበር፡፡ በተለይ በዚህ ወቅት ፍላጎቱ ንሮበታል። አማላይ ገላዋ አቅበዝብዞታል፡፡
ጥፊውን ወደ ውስጡ ውጦ በቀጭን አንገቱ ቋጥኝ የሚያክል ራሱን ከግራ ወደቀኝ ቀጫ አድርጎ በተለሳለሰ መንፈስ ልመናውን እንደገና ሊጀምር ሲል አናንያ! እኔና አንተ የተወከልነው ለሀገራዊ ተልእኮ ብቻ ነው፡፡ ደግሞ ብቻዬንም ቢሆን እንደምወጣው ታውቃለህ፡፡ እመነኝ ....የከፈልኩትን ያህል መስዋዕትነት ከፍ፡ዩ ኢንጂነር ሻጊዝን አንቄ ለእስራኤል አስረክባታለሁ፡፡ እንዲያውም አንተ የመጀመሪያውንና ተገቢውን ሥራ - ሰርተህ ጨርሰሃል፡፡ የቀረውን ለእኔ ተወው” እያገለለችው ነው፡፡ ዶ/ር አናንያ ግን በዚህ ኦፕፊሽን ምክንያት ከእሷ ጋር አብሮ በመሳተፉ ግንኙነታቸውንተጠቅሞ የግሉ ሊያረጋት ወስኗል፡፡ ደሞም ሲበዛ እልከኛ ነው፡፡ እስከመጨረሻው ታግሏት ክንዱ ውስጥ ሊያስገባት ቆርጧል፡፡
ጎትታ ወደ አንዲት ጠባብ ክፍል ይዛው ገባች፡፡ በካርታዎችና በፎቶዎች ከተሞላችው ክፍል ውስጥ ግድግዳው ላይ የተሰቀለውን አንደኛውን ትልቅ ፎቶ ጠቆመችው፡፡ እንደ ልጃገረድ ጡት የተቀሰሩ ሁለት መንታ ደሴቶች በሐይቁ ላይ ይታያሉ፡፡
“እነዚህ ደሴቶች በኢትዮጵያ የጣና ሐይቅ ላይ የሚገኙ ክብራንና እንጦንስ የሚባሉ ደሴቶች ናቸው፡፡ እኔ የሴቶች ገዳም በሆነችው በእንጦንስ ደሴት እሱ ደግሞ የወንዶች ገዳም በሆነው በክብራን ነው ያደግነው" አለች ከሁለቱ መንታ ደሴቶች ፎቶ ላይ ዓይኖችዋን ተክላ፡፡ ከማትፈልገው ትዝታ ውስጥ ሊዘፍቃት አዕምሮዋ ወደኋላ በፍጥነት ፈጠነባት፡፡ እሱ ነው የልጅነት ፍቅሬ፡፡ መቼም ቢሆን የማልረሳው ሞቼ እንደገና ብፈጠር እንኳ አብሮኝ የሚፈጠረው፡፡ ሚ ራ! ሚራዥ
አእምሮዋ ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ ወደ ኋላ ሸመጠጠባት፡፡ ልጓም አልባ ፈረስ ሆኖ ወደ ደሴቶቹ ጋለበባት፡፡ የትዝታዋ ፈረስ ከቴልአቪቭ ተነስቶ እየሰገረ - ቀይ ባህርን አቋርጦ ከመካከለኛው የኢትዮጵያ መልአከ ምድር መሃል ከታላቁ የጣና ሐይቅ እምብርት ውስጥ ከሁሉቱ ደሴቶች መሀል ወስዶ ዘፈቃት፡፡
በጣና ሐይቅ ላይ አርባ ያህል ደሴቶች አሉ፡፡ በሃያ ያህሉ ደሴቶች በውድ ቅርሶች የታጨቁ ገዳማትና አድባራት ሲገኙም በሃያዎቹ ግን ከአሞራዎች በቀር ማንም አይኖርባቸውም። ሲጳራ በትዝታ አውታር ተስባ በመካከላቸው የሰጠመችባቸው ከብራንና እንጦንስ ከባህር ዳር ከተማ ሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ በማራኪ ተፈጥሮአዊ ደን የተሸፈነት ኮረብታማዎቹ መንትያ ደሴቶች መካከል ያለው ርቀት በጣም አጭር ከመሆኑም በላይ በመካከላቸው ያለው መስተጋብር የጠበቀ ነው፡፡ ለሴቶች ገዳም ሥርዓተ ቅዳሴ
ለማድረስ መነኮሳት የሚመጡት ከወንዶች ገዳም ነው፡፡ ሴቶች ግን ለምንም አገልግሎት ወደ ወንዶች ገዳም አይሄዱም፡፡ ውጉዝ ነው፡፡ “ለሴቶች ማለፍ የተከለከለ ነው" የሚል በጥቁር ቀለም የተፃፈ ማስጠንቀቂያ ገና ከደሴቱ መግቢያ ላይ አለ፡፡
ሲጳራ ግን ወደዚህ የወንዶች ገዳም ደሴት : የምትገባበት ጉዳይ ነበራት፡፡ አካሏ ቢከለከልም ልቧ ወደ ወንዶች ገዳም ገብታ ፍቅሯን ከደሴቱ መቧጠጥዋ አልቀረም፡፡ ደሴቱን በፍቅር ዓይኗ ማየት የጀመረችውም ሚራዥን ካፈቀረች ጊዜ ወዲህ ነበር፡፡ ለምን ግን እንድገባ አይፈቅዱልኝም እዚሁ አይደል በንፅህና ያደኩት? ለምን እኔንም እንደ ሌላው ሴት ይከለክሉኛል?......የማልፈልገውን ግን አይከለክሉኝም ...ወይ ልቤ ሞኙ ለምንድነው ግን የከለከሉትን አጥብቆ የሚፈልግ? ባይከለክሉኝ ይሻል ነበር አለዚያ የሚከለክሉኝበለጠ እንድፈልገው ያደርጉኛል። እኔ እምፈልገው ሁሉ ያለው ደግሞ ከተከለከልኩት ነገሮች ውስጥ ነው.... ትል ነበር ዘወትር ለብቻዋ ስትሆን፡፡
ሲጳራ ወደ ሴቶች ገዳም የገባችው ገና በሶስት አመቷ ነበር፡፡ ወደዚች ደሴት : አምጥተው : ለሴት መናንያኑ ያስረከቧት ከመንትያዎቹ ደሴቶች በጣም ርቆ በሚገኘውና ዳጋ እስጢፋኖስ በሚባለው የወንዶች ገዳም ውስጥ የሚኖሩት አባ ፊንሐስ ነበሩ፡፡ አባ ፊንሐስ ለሴት መናንያኑ ሲያስረክቧት ተጥላ አገኘኋት ብለው ሲሆንም ወላጅ አባቷ ናቸው የሚባል ጭምጭምታም ይሰማ ነበር፡፡ ነበር፡፡ በድሜ ከፍ እያለች እውነትም : ስትመጣ አባ ፊንሐስን አዬመሰለች መጣች፡፡
ሲጳራ ወደሴቶች ገዳም በገባችበት ወቅት በሴት መናንያኑ እንክብካቤ የሚያድግ በሁለት አመት የሚበልጣት ወንድ _ ህፃን ነበር፡፡ የገዳሙ ማህበር ተሰባስበው አብረው ይደጉ፡፡ አብረው መዋላቸው ለሁለቱም ሥነ-ልቦና ይጠቅማል፡፡ በዚያውም ግብረ ሕፃናትን ይለማመዱ" ተብሎ በመወሰነ _ አብረው ማደግ ጀመሩ፡፡
ህፃኑ ሚራዥም ከየት እንደመጣ አይታወቅም፡፡ አባ ዠንበሩ የሚባሉ መነኩሴ እመንገድ ተጥሎ አገኘሁት ብለው ነበር ወደ ሴቶች ገዳም ያመጡት፡፡ “እኛም ከየት እንደመጣን አናውቅም፡፡ ከየትም ይምጣ ከየት ዋናው የሰው ልጅ መሆኑ ነው፡፡ አንዴ እግዚአብሔር ፈጥሮታል፡፡ በዝመትም ይወለድ በጋብቻ ወንጀለኞች ወልደው የጣሉት እንጂ ተጥሎ የተገኘው ልጅ አይደለም። በቤቱ ውስጥ ያድግ ዘንድ አምላክ ሲጠራው እኛ ወደየት እንጥለዋለን?" ብለው : ነበር : የሴቶች ገዳም እመምኔት እማሆይ ወለተ ኪሮስ አቅፈው ያሳደጉት፡፡
ሚራዥን እማሆይ ወለተ ኪሮስ ፀሎት ሲያደርሱም ሆነ ሲሰግዱ አቅፈውት ነው፡፡ መሬትላይ ያስቀመጡት እንደሆነ ወይባ የሚባለውን የምነና ልብሳቸውን ጨምድዶ እንደጦጣ እየተንጠላጠለ እላያቸው ላይ ይወጣል፡፡ በኋላ አባ ፊንሐስ ሲጳራን ይዘው የመጡ ጊዜ አሷን እንደጉድ ትክ ብሎ እየተመለከተና እየነካካ አብሯት መጫወት ሲጀምር እማሆይ ወለተ ኪሮስን ረሳቸው፡፡ ሲጳራም ዝምተኛው ሚራዥን እንዴ - ኣሻንጉሊት እየነካካች ከሱ በመጫወት አብረው በትንሿ ደሴት ላይ ድክድክ እያሉ አደጉ፡፡
ጋር
ሚራዥና ሲጳራ ባንድ ላይ ፊደል ቆጥረው : የዘወትር ፀሎትን ውዳሴ ማርያምንና ዜማን በሌሊት፣ ወንጌላትንና መዝሙረ ዳዊትን ስመፅሐፍ ቅዱስም : ብሉያትንና ሐዲሳትን እየተማሩ : ወደላቀ ደረጃ ተሸጋገሩ፡፡ ቀን ቀን እየመጡ ዋርካው ሥር ከሚያስተምሩአቸው አባ ዠንበሩ ከሚባሉትና ሚራዥን ካመጡት መነኩሴ ቅኔም ቆጠሩ፡፡
ክፍል 1
ሶላንጅ
*እንደማኀተም በልብህ፣
እንደማኀተም በክንድህ አኑረኝ ፍቅር እንደ ሞት የበረታች ናትና፤ ቅንዓትም እንደ ሲኦል የጨከነች ናትና፡፡
ምዕራፍ አንድ
ከሚወርደው ዶፍ ክብደት የተነሳ ቀኑ የቀን ጨለማ ሆኗል፡፡ በኔፕልስ ከተማ ዙሪያ ባሉት ተራሮች ላይም እያፏጨ የሚያልፈው ነፋስ የጆሮ ታምቡር ይበሳል፡፡ ውሽንፍሩም የዓይን ቆብ አያስገልጥም፡፡ ዎከር የለበስውን የዝናብ ካፖርት ክሳድ ከጆሮው በላይ ድረስ ጎትቶ ብርድ ያቆረፈዳቸው እጆቹን ወደ ጠመንጃው ቃታ መለሰ፡፡ ያቺም የቆምባት የቀበሮ ጉድጓድ መለስተኛ ኩሬ ሆናለች፡፡ ሳም ዎከር የሃያ አንድ ዓመት ወጣት አሜሪካዊ ሲሆን ወደ አውሮፓም ለመምጣት ምክንያት የሆነው ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ነበረ፡፡
ዎከር ለመጀመሪያ ጊዜ በጦር ሜዳ ላይ የዋለው በሰሜን አፍሪካ ነው፡፡ በዚያም ለነበረው የአሜሪካ ጦር የሜዲትራንያንን ባህር አቋርጦ ከዋናው የጣልያን ግዛት ለመድረስ ዓመት ከመንፈቅ ፈጅቶበታል፡፡ ጦሩም አሁን መሽጐ የነበረው ከኔፕልስ ከተማ በስተ ሰሜን ምስራቅ ነበር፡፡ ሳም ዎከር የሰሜን አፍሪካ ትዝታ በታወሰው ቁጥር ያንገሸግሽዋል፡፡ ሐሩሩ ያሳብዳል፡፡ ሙቀቱ ዕርቃን ያስኬዳል፡፡ የበርሃው ነፋስ የሚያንገዋልለው የአሽዋ ሞገድ ግማሽ ዕውር የደርጋል። ቀኑን ሙሉ ዓይን አንደለበለበ እንዳስለቀሰ ነበር የሚውለው፡፡ የዛሬ የኔፕልስ ከተማ አካባቢ ዶፍና ውሽንፍር ግን ከዚያ የባስ የሚሸነቁጥ ሆነበት፡፡ በምሽጉ ዙሪያ ያለማቋረጥ እያፏጨ የሚያልፈው ነፋስ ደም ስር ይጠዘጥዛል፤ አጥንት ሰርስሮ ይገባል፡፡ የዎከር ከንፈሮች በድን ሆነዋል፡፡ ጣቶቹም ደንዝዘዋል፡፡ ሱስ ቢያቅበጠብጠውም ቆርጦ ያስቀመጣትን ቁራጭ ሲጋራ ከከንፈሩ ለማድረስ ክብሪት ጭሮ ለማቀጣጠል አልቻለም፡፡ ያን ጊዜም ነበረ የረገመውን ሰሜን አፍሪካን ማረኝ ወደ ማለቱ የተቃረበው፡፡
ሳም ዎከር በጄኔራል ከላርከ በሚመራው ክፍለ ጦር ውስጥ የ45ኛው እግረኛ ሻለቃ ባልደረባ ነበር፡፡ ከፍለ ጦሩ የሲሲሊን ደሴት በሐምሌ ወር በድል አድራጊነት ከያዘ በኋላ ከኔፕልስ ለመድረስ አራት ወራት ፈጅቶበታል፡፡ አሁን ደግሞ ወደ ሮም ከተማ በመግፋት ላይ ነበር፡፡ ሆኖም ባላንጣው የጀርመን ጦር በቀላሉ የሚበገር ኃይል አልነበረም፡፡ስለዚህ ለእያንዳንዷ ጋት መሬት አይከፍሉ መሥዋዕት መክፈል ነበረበት፡፡ ለሮም የሚደረገው ጦርነት አጅግ አዝጋሚ፣ ሲበዛ የሚዘገንን
ነበር፡፡ የሁለቱም ተፋላሚዎች ደም እንደውሃ ፈሶበታል፡፡ በኔፕልስ አካባቢ ሽለቆና ተራሮች፣ ጋራና ሸንተረሮች ላይ በአልፍ የሚቆጠሩ ወጣቶች ረግፈውበታል፡፡
ዎክር የደነዘዙ ጣቶቹን አፉ ውስጥ ከቶ ከሆዱ በሚወጣው ሞቃት አየር ነፍስ ሲዘራላችው ሞከረ፡፡ ከዚያም እጁን ወደ ኪሱ በመክተት ቁራጯን ሲጋራ አውጥቶ ከከንፈሩ ሰካት፡፡ የነበረው የመጨረሻው የክብሪት እንጨት ግን ውሃ ገብቶት ቶሎ አልጫልርህ በማለቱ እስከዚያ ከከንፈሩ ላይ ያደረጋት ቁራጭ ሲጋራ በዝናቡ በስብሳ ፍርክስክስ አስች፡፡ ያን ጊዜም በንዴት “ሺት ብሎ የክብሪት ቤቱን ከቅል ጥሙ ድረስ ካጠለቀው ኩሬ ውስጥ ወረወረው፡፡
ጃፓን የአሜሪካ ይዞታ የነበረችውን የፐርል ወደብ በአውሮፕላን
በደበደበች ጊዜና አሜሪካም በጃፓን፣ በጀርመንና በጣሲያን ላይ ጦርነት ባወጀችበት ወቅት ዎከር የዝነኛው የሐርቫርድ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነበር፡፡ ዎከርም የሚታየው ሁሉ አንደ ቀድሞዎቹ የሐርቫርድ ምሩቃን እርሱም ትምህርቱን ጨርሶ ወፍራም ደምወዝ የሚያስገኝ ሥራ ሲያማርጥ፣ የገጠርና የከተማ መኖሪያ ቤት ሲኖረው፣ ትዳርም መስርቶ የልጆች አባት ሲሆን ነበር፡፡ ወላጆቹ በአስራ አምስት ዓመት እድሜው በአደጋ ሰለሞቱበት በሐርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ለመከታተል ለሦስት ዓመታት ያህል በትርፍ ሰዓቱ በትያትር ቤት ውስጥ በተላላኪነት ጉርሻ እየተሰጠው ስርቷል፡፡ ታላቅ እህቱ የነበረችው ኢሊንም ከራሷ ተርፏት ለርሱ የምትረዳው ሴት አልነበረችም፡፡ በወታደርነት በመመልመሉም ሊሰናበታት
በሔደ ጊዜ ቡና ቤት ውስጥ ተቀጥራ ስትሰራ ነበር ያገኛት፡፡ ኢሲን በታናሽ ወንድሟ ወደ ጦር ሜዳ መላክ ቅንጣት ያህል ሐዘኔታ አልተሰማትም፡፡ እንደ እህት ከአንገቱ ተጠምጥማ አልቅሳ ልትሸኘው ቀርቶ 'በደህና ተመለስ የሚለውን የተለመደ የበጎ ምኞት መግለጫ እንኳን ነፍጋዋለች፡፡ ሴት አዳሪዋ ኢሊን ዎከርን የምትጠላበት ምክንያት ነበራት፡፡ ዎከር ከሕፃንነቱ ጀምሮ ብሩህ አእምሮ የነበረው ልጅ ነበር፡፡ በትምህርቱ የሦስት ዓመት ታላቁ የነበረችውን ኢሊንን ቀድሟት በመሔዱ በወላጆቿ የተጠላች፣ የአካባቢውም መዘባበቻ ሆና ነበረ፡፡ በዚያም ላይ ደግሞ ዎከር መልከ መልካም ተግባቢ ልጅ ሲሆን፣ እንደ ፀጉሯ መቅላት ደመ ፍሉ የነበረችው ኢሊን ግን ቀጭንና ያለ ዕድሜዋ የበሰለች፣ ተንኮለኛና ምላሰኛ ልጅ ነበረች፡፡ አሥራ ሦስት ዓመት እንደሞላትም ከአንድ ጎረምሳጋር ኮበለለች። ከዚያን ወዲህ ብዙ ወንዶች አቀያይራለች፡፡ ዎከርም ሊሰናበታት በሄደ ጊዜ በስድስት ዓመት ታናሿ የሚሆን የአስራ ስምንት ዓመት ጎረምሳ ቅምጥ ነበረች፡፡ ጎረምሳው ስራ አልነበረውም፡፡ ኢሊን ከቡና ቤት በሚከፈላት አነስተኛ ደመወዝና ሲቀናትም ከሌላ ወንድ ጋር በመውጣት በምታገኘው ገንዘብ ነበር የሚተዳደሩት፡፡ ሆኖም ኢሊንም ሆነች ያ ጎረምሳዋ የሚያድሩት ከሞቀ ቤት ነው፡፡ የምግብና የመጠጥ ችግር አልነበረባቸውም፡፡ በልብስ አልታረዙም። ዎከር ግን በሐርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የመጨረሻ ዓመት ተማሪ ነበር፡፡ በወታደርነትም ተመልምሎ መጀመሪያ ወደ ሰሜን አፍሪካ ተላከ፡፡ ዓመት ከመንፈቅ በሰሜን አፍሪካ በረሃ ሲዋጋ ቆየ፡፡ ከዚያም እረፍት ሳያገኝ ወደ ሲስላ ብሎም ወደ ኔፕልስ መጣ፡፡ አሁን ደግሞ ወደ ሮም አቅጣጫ በሚወስደው የጦር ሜዳ ላይ
ይገኛል፡፡ ታዲያ ዎከር እንደልቡ የሚያጨሰው ሲጋራ እንኳን አላገኘም፡፡ ምናልባት ዕድለኛም ከሆነ ሮም ይደርሰ ይሆናል:: ሮምን መያዝ ማለት [ ደግሞ የጦርነት ማብቂያ ነው ማለት አልነበርም፡፡ ስለሆነም ከሮምስ በኋላ
የሚጠብቀው ምን ዕድል ነበረ?
ዎከር በሓሳብ ማዕበል ውስጥ ጭልጥ ብሎ ሰጥሞአል፡፡ ዶፉ ግን አሁንም ጠመንጃ በያዙት እጆቹ ላይ እንደወረደ ነው፡፡ ውሽንፍሩም እንደልብ ግራና ቀኝ ሊያሳየው አልቻለም።
“እንካ ይቺን አጢሳት ሲል እጐነ የነበረው ሌላው ወታደር
አርዘር ፖተርስን የያዛትን ቁራጭ ሲጋራ ለዎከር ሲሰጠው እጁን ዘረጋ፡፡ ዎከር በፍጥነት ተቀበለና ከከንፈሩ አድርሶ በማከታተል ሁለት ጊዜ ጢሱን ማግ ማግ ከማድረጉ አሳቱ እጣቱ ጋር ደርሶ ፈጀው፡፡ ቁራጯን ወደ አፉ ቶሎ መልሶ ቢሰብም ስስ የከንፈር ቆዳዎቹ በመቃጠላቸው አንትፍ አለና ሲጋራዋን ከውሃው ውስጥ ጥሎ ራሱን በትዝብት ነቀነቀ፡፡
የማያልፍ ነገር የለም ሳም፣ ያሁኑም ችግር ያልፍ ይሆናል” አለው ፓተርሰን የዎከርን መተከዝ ተመልክቶ፡፡ ፓተርሰን በወታደርነት ሲመስመል የሕግ ትምህርቱን ጨርሶ በጥብቅና ሙያ ላይ የተሰማራ የሐያ ሰባት ዓመት ጐልማሳ ነበረ፡፡ ወላጅ አባቱም በህፃንነቱ ስለሞተ ፓተርሰን ያደገው በአናት እጅ ተሞላቆ ነበረ፡፡ አሁን ላየው ግን ሽማግሌ ነበር የሚመስለው፡፡ ሳም ዎከር የሐርቫርድ ዮኒቨርስቲን እንዲተው በተገደደበት ወቅት አካባቢ ፓተርሰንም በኒዮርክ ከተማ ከነበረው የጥብቅና ሥራው ላይ ተመለመሉ፡፡ እንደ ሳም ዎከርም እርዘር ፓተርሰን በሰሜን አፍሪካ በረሃዎች ተዋግቷል፡፡ እንደ ዎከርም በሲሲሊ ደሴት ተራሮችናሸለቆዎች ውስጥ በኔፕልስ ጋራና ሸንተረሮች ላይ ረጅም የሥቃይ ወራት አሳልፏል፡፡ በድሎት ላደገው ፓተርሰን ደግሞ ይህ ሁሉ ሊቋቋመው ከሚችለው በላይ ቢሆንበትም የአጋጣሚ ጉዳይ ሆነና ሳም ወከርን የመሰለ ፅኑ ጓደኛ አጋጠመው፡፡ ዎከር እንደ ፓተርሰን ረጅም ባይሆንም መካከለኛ ቁመትና ደልዳላ ሰውነት ያለው ወጣት ነበረ፡፡ ሳም ዎከር ግን ሳቂታና ተጫዋች፣ በዕድሜው ወጣትና በተፈጥሮውም ደፋር፣ ተግባቢና ቆራጥም
ነበር፡፡
ዎከር የራሽን መያዣ ሻንጣውን ከፈተና አንድ የታሸገ ቆርቆሮ አውጥቶ በሳንጃው ከከፈተ በኋላ “ውድ ጓደኛዬ ፓተርሰን! ፈቃድህ ሆኖ ይህንን የገና ስጦታ ብትቀበለኝም አለና ጐንበስ በማለት አበረከተለት፡፡
በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ሆኖም በውስጡ ያለው የተርኪ ስጋና
መረቅ ነው ወይንስ የአደንጓሬ ሾርባ? አለው ፓተርሰን እየተቀበሉ፡፡
"ስትቀምሰው ትሰየዋለህ፣ ግን እንዳትጨርሰው አስና ዎክር ሁለቱም ጥቂት ተሳሳቁ፡፡ ከዚያም በስላሙ ወቅት ስላሳለፏቸው የገና በዓሎች አንሥተው ሲጫወቱ ቆዩ፡፡ ድግሱ ከተበላ ከተጠጣ በኋላ የሚጠብቃቸው የሞቀ አልጋ በሓሳባቸው ታወሳቸው፡፡ በተለይ ፓተርሰን በእንደዚህ ያለ ዓመት በዓል ቀን ቀርቶ በሌላውም ጊዜ ቢሆን ብቻውን መተኛት የሚወድ ሰው አልነበረም፡፡ ለፓተርሰን ዓይነ ህሊና ሽክ ብለው ይለብሱ የነበሩት የኒዮርክ የቢሮ ሰራተኛ ልጃገረዶች ታዩት፤ ስለነርሱም ብዙ ብዙ አወራ፡፡ በመጨረሻም “ተወኝ እባክህ ጠግቤአለሁ እሁን ነው
የበላሁት» አለ፡፡
ቅመሰው እንጂ! ይህን የመለሰ ጣፋጭ ምግብ በጣሊያን አገር ውስጥ እናገኛለን ብዬ አልገመትኩም ነበር እያለ ዎከር በማውራት ላይ እንዳለ በአጠገባቸው የሚያልፈው ፶አለቃ ሰምቶ ኖሮ
“ስለምንድነው የምታወራው ዎከር? አለና ባለበት ቆሞ ሁለቱንም ተራ በተራ ሲያያቸው ቆየ፡፡ ሳም ዎከር ታዛዥና ደፋር ወታደር ነበረ፡፡ የሌሎቹን ጓደኞቹን ህይወት ለማዳን ከአንድም ሁለት ጊዜ ራሱን ለአደጋ አጋልጧል፡፡ በመሆኑም አላቃው በይፋ ባያሳየውም ይወደው ነበር፡፡ ከማፍቀሩም የተነሳ ስዎከር ደህንነት አጥብቆ ያስባል፡፡ ፓተርሰን ግን የዎከር ተቃራኒ ነበረ፡፡ ወኔ የለሽ ነው፡፡ በዕውቀት ግን የሚስተካከለው አልነበረም፡፡ “እና ምግቡ አልተስማማችሁም ማለት ነው?“ተስማምቶናል አስቃዬ አለና ዎከር የቆርቆሮውን ምግብ ወደርሱ አያቀረበ “እንዲያውም እዚህ የሚሰጠን ምግብ ተወዳዳሪ አይገኝለትም፡፡ እስቲ እርስዎም ይቅመሱት አለው፡፡
፶አለቃውም እንደመናደድ ብሎ “ወደዚህ የመጣችሁት ለግብዣ ተጠርታችሁ አይደለም አለ ዎከር ያስጠጋለትን የቆርቆሮ ምግብ በእጁ
እየገፋ፡፡
ዎከርም “ኦ! ይቅርታ... የጥሪውን መልዕክት በትክክል ባለማጤኔ ነው" አለና ሳቀ፡፡ ፶ አለቃውም የመጣበትን ሳቅ አፍኖ በጐናቸው አለፈ፡፡ ስለ ማዕረጉም ሆነ ስለ ቁጡነቱ እንደ ፓተርሰን ያሉት ወታደሮች ይፈሩት እንደሆነ እንጂ ዎከር ግን ደፍሮ ይቃለደው ነበረ፡፡ አለቃውም ቢሆን ይህን የዎከርን ቦርቧራነት አይጠላውም፡፡ አልፏቸው ከሔደም በኋላ አንገቱን ዘወር በማድረግ በነገው ዕለት ልንንቀሳቀስ ነው፡፡ ማለቴ... ይህን የጋለ ማህበራዊ ግንኙነታችሁን ለማቋረጥ ፈቃደኛ ብትሆኑ” ብሏቸው ጥሏቸው
ሔደ፡፡
ፓተርሰን ወደ ፶አለቃው እያየ ድምፁን ዝቅ በማድረግ ምን
እንደሚሻለኝ አላውቅም፡፡ ይህ ሰውዬ ጠምዶ ነው የያዘኝ አለ፡፡
“አይምስልህ ፓተርስን፣ ሰውየው ጨዋታ ወዳድ ስው ነው አለ ዎከር ልማደኛ እጁን ወደ ኪሱ እየሰደደ፡፡ ምናልባት ሌላ የተረሳች ቁራጭ ሲጋራ ባገኝ ሲል ነበር፡፡ ግን ምንም አላገኘም፡፡ ፓተርሰን ግን ከየት እንዳገኘው አይታወቅም አንድ ሙሉ ሲጋራ አወጣና አያይዞ ለዎከር ሰጠው፡፡
“ያምላከ ያለህ! ከየት አገኘህ እባክህ? ሲል ዎከር ጠየቀው፡፡
ያ ዛሬ ከጣልከው ጀርመን ኪስ ውስጥ አንተ ሬሳውን አልፈህ
ወደፊት ስትሮጥ እኔ ኪሱን እበረብር ነበረ፡፡ እና ይቺን አንድ ሲጋራ ብቻ አገኘሁ እለው ፓተርስን፡፡
ዎከርና ፓተርሰን ሲጋራዋን እየተቀባበሉ ካጨሱ በኋላ ከጉድጓድ ወጥተው ጐን ለጐን ተኙ፡፡ ሲነጋጋም ዝናቡ አባርቶ ስለነበረ ጦሩ መንቀሳቀስ ጀመረ፡፡ የሚቀጥለውን ምሽት ያሳለፉት ከአንድ ከፈራረሰ ከእህል ማከማቻ አዳራሽ ውስጥ ነበር፡፡ ከሁለት ቀናት ጉዞም በኋላ ከአፍ እስከ ገደፉ ሞልቶ ይጋሽብ ከነበረው ከቮልቱርኖ ወንዝ ደረሱ፡፡ ያንን ወንዝ በቀላሉ ማቋረጥ አልተቻለም፡፡ ከክፍለ ጦሩም እባላት አስራ ሁለት የሚያህሉ ስዎች
----------ከዳንኤላ ስቲል
ትርጉም በዓቢይ ደምሴ